Bid Ethiopia

Bid Ethiopia header image 2

ባንኩ በዕዳ የተረከባቸውን ንብረቶች አስተዳደር የሚያስተዳድራቸው ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

6 Comments · Banks, Foreclosure, Sale, Vehicle & Machinery Sale, Vehicle & Spare Part, Vehicle Foreclosure, Vehicle Sales & Purchase

እለተ ሰንበት አዲስ ዘመን ነሐሴ 20 ቀን 2004 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባንኩ በዕዳ የተረከባቸውን ንብረቶች አስተዳደር ከሚያስተዳድራቸው ተሽከርካሪዎች መካከል ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ ቅርንጫፍ የሠሌዳ ቁጥር የተሽከርካሪው የሻንሲ ቁጥር የሞተር ቁጥር የጨረታ መነሻ ዋጋ የጨረታ ሠነድ መመለሻ ቀን ጨረታ የሚከፈትበት ቀን
ዓይነት አገልግሎት
1 አራዳ 2-09158አአ ቤቲ ፊያት የቤት 1647591 2209781 7,125.00 01/13/04 02/13/04
2 ጊምቢ 3-05598ኢት ተሳቢ ፋሪድ የጭነት 141DB/6.2394 - 36,000 01/13/04 02/13/04
3 ፊንፊኔ 3-01729ኢት ቮልቮ FH12 የጭነት YV2A4DM4XA298258 D12-143781 220,000.00 01/13/04 02/13/04
4 ፊንፊኔ 3-13891አአ አይቪኮ 232 ሚኒ ድሪሊንግ ሪግ የውሃ ጉድጓድ መቆፈሪያ 4700020327 5690494 475,200.00 01/13/04 02/13/04

 

ማሳሰቢያ፡

1 የተሽከርካሪዎቹን ሁኔታ ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ቃሊቲ ከአሽከርካሪዎችና መካኒኮች የቴክኒክ ማሰልጠኛ ማዕከል ወረድ ብሎ በሚገኘው የባንኩ መኪና ማከማቻ በመገኘት ከነሐሴ 17 ቀን 2004 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 1 ቀን 2004 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት መመልከት ይችላሉ፡፡

2 የጨረታውን ደንብና የተሽከርካሪዎችን ዝርዝር የያዘ ሰነድ ሳሪስ ከሚገኘው ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህንፃ ንፋስ ስልክ ቅርንጫፍ የማይመለስ ብር 50.00 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ከነሐሴ 17 ቀን 2004 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት ጠዋት 2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓትና ከሰዓት ከ7፡00-10፡00 ሰዓት መውሰድ ይችላሉ፡፡

3 ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጉትን እያንዳንዱን መኪና ለመግዛት የሚሰጡትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ በዋናው ሰነድ ላይ ካሰፈሩ በኋላ የጨረታ ማስከበሪያና ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶችን በፖስታ በማሸግ በወጣው የጨረታ ሰነድ መመለሻ የጊዜ ሰሌዳ መሠረት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ሳሪስ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህንፃ ንፋስ ስልክ ቅርንጫፍ 3ኛ ፎቅ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አስመዝግበው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች በኤንቨሎፑ ላይ ስማቸውንና የመኪናውን ታርጋ በግልጽ መፃፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡

4 በፖስታ ቤት አማካኝነት የሚላክ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይት አይኖረውም፡፡

5 ማንኛውም ተጫራች ሌሎች ተጫራቾች በሰጡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይችልም፡፡

6 ተጫራቾች ለሚጫረቱበት መኪና የጨረታ መነሻ ዋጋውን 25% /ሃያ አምስት በመቶ/ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንኩ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስም በማሰራት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

7 በጨረታ አሸናፈ ሆነው በብድር ለሚገዙ ተጫራቾች ባንኩ ባለው የብድር ፖሊሲና መመሪያ መሠረት ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡

8 ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114430867/69 ወይም 0114400155 በመደወል ወይም ሳሪስ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህንፃ ንፋስ ስልክ ቅርንጫፍ በሚገኝበት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 314 ባንኩ በዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸው ንብረቶች አስተዳደር ዋና ክፍል በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል፡፡

9 በተሽከርካሪዎቹ ሽያጭ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ ይታሰባል፡፡

10 በተራ ቁጥር 4 የተጠቀሰው ተሽከርካሪ ከቀረጥ ነፃ ስለገባ አሸናፊ ሆኖ የሚገዛ ተጫራች ወደ አገር ውስጥ ለገባለት አላማ እስካዋለ ድረስ ከቀረጥ ነፃ መብት ተጠቃሚ ይሆናል፡፡

11 ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Tags:

6 Comments so far ↓

 • instacart promo code 2017

  Hello there! I know this is kind of off topic but I was wondering if you knew where I
  could locate a captcha plugin for my comment form?
  I’m using the same blog platform as yours and I’m having difficulty finding
  one? Thanks a lot!

 • instacart promo code august 2017

  Can you tell us more about this? I’d like to find out more details.

 • tinyurl.com

  Does your site have a contact page? I’m having a tough
  time locating it but, I’d like to shoot you an e-mail. I’ve got some
  ideas for your blog you might be interested in hearing. Either way, great
  blog and I look forward to seeing it grow over time.

 • tinyurl.com

  This post is truly a pleasant one it assists new net visitors, who are wishing in favor of blogging.

 • http://tinyurl.com/

  It is not my first time to go to see this website, i am visiting this web page dailly and take pleasant
  facts from here everyday.

 • instacart promo code august 2017

  After going over a few of the blog posts on your website, I really appreciate your technique of writing a blog.
  I saved it to my bookmark website list and will be checking back in the near future.
  Take a look at my web site too and let me know what
  you think.

Leave a Comment