በኩር ሰኞ ጥቅምት 5 ቀን 2005 ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
የአማራ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ለግቢው አገልገሎት የሚውል የላም ወተት፣ የታሸገ የቆርቆሮ ወተት፣ የተፈጥሮ ማር፣ እንቁላል፣ ጁስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የአይሲት እቃዎችን፣ ቅመማ ቅመሞች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው እቅዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
1 በዘመኑ የጋደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡
2 የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው፡፡
4 የተጨማሪ እስት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያገጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
5 ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
6 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሃያ ብር /20 ብር/ በመክፈል በኢንስትዩቱ ግቢ ቢሮ ቁጥር 19 መግዛት ይቻላል፡፡
7 የሚገዙ እቃዎችን /አገልግሎቶችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
8 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ / ለሚወዳደሩብት ጠቅላላ ብር አንድ በመቶ በባንከ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታው ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በኢንስትዩቱ ደረሰኝ ማስያዝ አለባቸው፡፡
9 ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን አንድ ወጥ በሆነ ፖስታ በጥንቃቄ በማሸግና በኢንስትዩቱ ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት ወይም ቢሮ ቁጥር 19 ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሣጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ከ05/02/2005 እስከ 20/02/2005 ዓ/ም 4፡00 ሰዓት ድረሰ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
10 ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢንስቲትዩቱ አዳራሽ በ20/02/2005 ዓ/ም በ4፡00 ሰዓት ታሽጐ 4፡30 ይከፈተል፡፡
11 መ/ቤቱ ጨረታውን የሚያወዳድረው በሎት ወይም በነጠላ ዋጋ ይሆናል፡፡
12 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩቱ በተጠየቀው የተለያዩ ግዥዎች ላይ የተጠቀሰውን አይነትና መጠን 20 በመቶ /የመጨመር ወይም የመቀነስ መብት አለው፡፡
13 በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 19 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058 226 23 60 በመደወል ወይም በበኩር ጋዜጣ ሰኞ 05/02/2005 እትም ማግኝት ይችላሉ፡፡
የአማራ ሥራ አመራር ኢንስትዩት
http://tinyurl.com/yad27yjr // Aug 27, 2017 at 3:40 am
When I originally commented I clicked the “Notify me when new comments are added” checkbox and
now each time a comment is added I get four emails
with the same comment. Is there any way you can remove people from that service?
Thanks a lot!
http://tinyurl.com // Aug 27, 2017 at 4:46 am
It’s actually a cool and useful piece of info. I am happy that you shared this useful
information with us. Please keep us up to date like this.
Thank you for sharing.
instacart promo code august 2017 // Aug 27, 2017 at 9:55 am
It’s actually a great and useful piece of information. I am satisfied that you shared this helpful info with us.
Please stay us informed like this. Thanks for sharing.
tinyurl.com // Aug 28, 2017 at 6:48 am
Hi, i think that i saw you visited my blog thus i came
to “return the favor”.I’m trying to find things to improve my website!I suppose its ok to use
a few of your ideas!!