በኩር ሰኞ ጥቅምት 5 ቀን 2005 ዓ.ም
የደን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ክልል በምዕራብ ጐጃም ዞን በቋሪት ወረዳ በእናንጊያ ሽሜ፣ የድንጃ ጽዬንና ዛንቢት ቀበሌዎች የሚገኘውን የለማ የህዝብ ደን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
1 ለጨረታ የቀረበውን ደን ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ላይ በተገለፀው ቦታ ድረስ በመሄድ ጨረታው ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ2ዐ ቀናት ማየት ይቻላል፡፡
2 የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ጨረታውን ባወጣው መ/ቤት በመገኘት የማይመለስ 50 /ሃምሳ/ ብር ብቻ ከፍሎ በስራ ቀናት መግዛት ይቻላል፡፡
3 ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የደን አይነት ለመግዛት የሞሉትን ዋጋ 10 በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንድ የደን አይነት መቅረብ ይኖርበታል፡፡
4 ተጫሪቾች መግዛት የሚፈልጉ የእያንዳንድ የደን አይነት መጠን እና የሚገዙበት ዋጋ ከስማቸውና ከአድራሻቸው ጋር በተናጠለ በታሸገ ኢንቨሎኘ በማሸግ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የቋሪት ወረዳ የህዝብ ደን ጨረታ ተብሎ በጉልህ ከተፃፈበት በኋላ ለዚሁ ተግባር ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ጨረታውን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በመቁጠር እስከ 21ኛው ቀን ከ4.00 ሰዓት በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
5 ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በመቁጠር በ21ኛው ቀን 4.00 ሰዓት ላይ ጨረታው ይዘጋል፡፡ በዚህ ቀን ተጫራቾች ወይመ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8.00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በባእል ቀን ከሆነ ስራው በሚቀጥለው የስራ ቀን ላይ ይፈፀማል፡፡
6 ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 262 01 32 ወይም 058 262 01 76 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
7 መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የቋወ/ግብርና ዋ/ጽ/ቤት
tinyurl.com // Aug 27, 2017 at 5:33 am
Greetings! Very helpful advice within this post! It’s the little changes that will make the most important changes.
Many thanks for sharing!
tinyurl.com // Aug 27, 2017 at 6:50 pm
Hello I am so glad I found your site, I really
found you by accident, while I was looking
on Aol for something else, Anyhow I am here now and would just like to say thanks
for a fantastic post and a all round interesting blog (I also love the theme/design), I don’t have
time to read through it all at the moment but I have saved it and also included
your RSS feeds, so when I have time I will be back
to read a lot more, Please do keep up the superb jo.
instacart promo code august 2017 // Aug 27, 2017 at 8:11 pm
With havin so much content do you ever run into any problems of plagorism or copyright infringement?
My site has a lot of exclusive content I’ve either written myself or outsourced but
it looks like a lot of it is popping it up all over the internet without my permission. Do you know any solutions to help reduce content from being
stolen? I’d really appreciate it.
tinyurl.com // Aug 28, 2017 at 2:33 am
Valuable information. Fortunate me I discovered your website by accident,
and I am stunned why this accident didn’t happened
earlier! I bookmarked it.