በኩር ሰኞ ጥቅምት 5 ቀን 2005 ዓ.ም
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ የሰሜን ወሎ ዞን የግዳን ወረዳ ገ/ኢ/ል/ዋ/ጽ/ቤት በ2005 ዓ/ም በመጀመሪያው ዙር የግዥ ኘሮግራም በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ 1ኛ ኮምባይን ዴስክ 2ኛ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች 3ኛ የውሃ ማሸጋገሪያ ካናል 4ኛ ህትመት 5ኛ ሌሎች የቢሮ መገልገያ እቃዎች 6ኛ ቋሚ የቢሮ እቀዎች፣ 7ኛ የጽዳት እቃዎች 8ኛ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡-
1 በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፡፡
2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ናምበር ማቅረብ የሚችል፡፡