አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 1 ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ የተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለ2005 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጥቅል ግዥ ለመፈጸም በስራ ላይ የሚውሉ የተለያዩ
1. የጽህፈት መሳሪያዎች፣ 4. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
2. የጽዳት እቃዎች፣ 5. የደንብ ልብስ፣
3. የቢሮ መገልገያ ጠረጴዛ፣
በዚሁም መሰረት ተጫራቾች፡
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፡፡
2. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3. የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ 1% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችሉ፡፡