በኩር ሰኞ ጥቅምት 5 ቀን 2005 ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
የአማራ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ለግቢው አገልገሎት የሚውል የላም ወተት፣ የታሸገ የቆርቆሮ ወተት፣ የተፈጥሮ ማር፣ እንቁላል፣ ጁስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የአይሲት እቃዎችን፣ ቅመማ ቅመሞች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው እቅዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
1 በዘመኑ የጋደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡
2 የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው፡፡
4 የተጨማሪ እስት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያገጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
5 ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡