አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር
ኦ.ው.ሥ.ኮ.ድ 01/2005
የኦሮሚያ ውሃ ሥራዎች ኮንትራክሽን ድርጅት /አ.ው.ሥ.ኮ.ድ/ በ2005 ዓ/ም ለሚያካሂደው የውሃ ኮንስትራክሽን ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ማሸነሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ የሚፈለገው መሣሪያ ዓይነት እና የሚከራይለት ፕሮጀክት ዝርዝር ለተጫራቾች በሚሸጠው የጨረታ መመሪያ ሰነድ ውስጥ ተመልክቶአል፡፡
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ፡-
1 ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው እና በ2004/2006 በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ የሚፈለግባቸውን የመንግሥት የግብር ግዴታን ስለመወጣታቸው የሚያመለክት ወቅታዊ ማስረጃ ከሚመለክታቸው ገቢዎች ቢሮ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ መሆናቸው የሚያመለክት እና ታክስ ክፋይ መሆናቸውን የሚገልጽ /TIN/ ማስረጃዎችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡