Bid Ethiopia

Bid Ethiopia header image 4

Entries Tagged as 'Construction Machinery & Equipment'

ማዘጋጃ ቤቱ /በፍቼ ከተማ ውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት ለጠጠር ማምረቻ የዶዘር የግሬደር እና ሮሎ ማሽነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Machinery & Equipment, Machinery, Machinery Rent, Rent

አዲስ ዘመን ማክሰኞ መስከረም 29 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የፍቼ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ማዘጋጃ ቤት /በፍቼ ከተማ ውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት ለጠጠር ማምረቻ የዶዘር የግሬደር እና ሮሎ ማሽነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች፣

1 ህጋዊ የአከራይ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር በመክፈል የታደሰ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

2 የዶዘር ሞዴል D-8R, D-5R Komaksu, excavator 330, የሆነ የተመረተበት ዓ.ም ቢያንስ ከሁለት ዓመት ወዲህ የሆነ፣

3 ሮሎ ባለ 21 ቶን /ሃያ አንድ ቶን

4 ግሬደር CAT አሜሪካ ስሪት የሆነ፣

[Read more →]

Tags:

መ/ቤቱ ሞዴሉ LTM 1030-2.1 የሆነ ሌህበር ክሬን አጠቃላይ ኤሌክትሮኒክ ኮንትሮል ሲስተም ብልሽት ጥገና የሚያደርጉ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Machinery & Equipment, Machinery, Machinery Maintenance, Maintenance

አዲስ ዘመን ሰኞ መስከረም 29 ቀን 2005 ዓ.ም

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ መንገዶች ባለሥልጣን ሞዴሉ LTM 1030-2.1 የሆነ ሌህበር ክሬን አጠቃላይ ኤሌክትሮኒክ ኮንትሮል ሲስተም ብልሽት ጥገና የሚያደርጉ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችለውን የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ከሚፈለገው አገልገሎት የተዛመደ የንግድ ሥራ ወይም የአገልግሎት ሥራ ፈቃድ እና በጨረታ ለመሳተፍ ከሀገር ውሰጥ ገቢ ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2. ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በምፈል ከባለሥልጣኑ ወና መ/ቤት የቢሮ ቁጥር 8 መውሰድ ይችላሉ፡፡

3. የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው የጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢ ከፍት ነው፡፡

[Read more →]

Tags:

ድርጅቱ በ2005 ዓ.ም ለሚያካሄደው የመንገዶች ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን፣ ገልባጭ መኪኖችን፣ አነስተኛ የመስክ መኪኖችና የውኃ ቦቴ መኪኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Machinery & Equipment, Machinery, Machinery Rent, Rent, Vehicle & Spare Part, Vehicle Rent, Vehicle Rental

አዲስ ዘመን ሰኞ መስከረም 28 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ኢ.መ.ኮ.ድ 05/2005

የኦሮሚያ መንገዶች ኮንስትራክሽን ድርጅት /ኦ.መ.ኮ.ድ/ በ2005 ዓ.ም ለሚያካሄደው የመንገዶች ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን፣ ገልባጭ መኪኖችን፣ አነስተኛ የመስክ መኪኖችና የውኃ ቦቴ መኪኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ የሚፈለገው መሳሪያ ዓይነት እና የሚከራይለት የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ዝርዝር ለተጫራቾች ከሚሸጠው የጨረታ መመሪያ ሰነድ ውስጥ ተመልክቶአል፡፡

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ፡

1 ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው እና በ2004/2005 በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የሚፈለግባቸውን የመንግስት የግብር ግዴታ ስለመወጣቱ የሚያመለክት ወቅታዊ ማስረጃ ከሚመለከታቸው ገቢዎች ቢሮ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያመላክት እና ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃዎችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

[Read more →]

Tags:

መ/ቤቱ ለሚሰራው መንገድ የማሽነሪ ኪራይ ገልባጭ መኪና በማቅረብ መከራየት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Machinery & Equipment, Machinery, Machinery Rent, Rent, Vehicle & Spare Part, Vehicle Rent, Vehicle Rental

አዲስ ዘመን ቅዳሜ መስከረም 26 ቀን 2005 ዓ.ም

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የቃሎ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ፋን/ንብ/አስተ/ደ/የስራ ሂደት ለቃሉ ወረዳ ገጠር መንገድ አስተዳደር ጽ/ቤት ከሀርቡ-ጡካኬ ለሚሰራው መንገድ የማሽነሪ ኪራይ ገልባጭ መኪና በማቅረብ መከራየት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በመሽነሪ ኪራይ ፈቃድ ያላችሁ ከዚህ በታች በሚዘረዘሩት መስፈርቶች በግለጽ ጨረታ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

በዚህም መሠረት፡-

1.ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤የቲን ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የ2004 ግብር የከፈሉ እና መረጃ ኦርጅናልና የማይለስ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2.ተጫራቾች የዋጋ ሃሳብ ማቅረቢያ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ወይም በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ የመወዳደሪያ ዋጋቸውንና እቃዎቹን ሰነድ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ለይተው ማቅረብ የሚችሉ ከሆነ፡፡

[Read more →]

Tags:

ማዘጋጃ ቤቱ የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች፣ የህትመት ማሽኖች ብረቶች፣ አሮጌ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ያገለገሉና ያላገለገሉ የተሽከርካሪ ውጭያዊና የውስጥ አካላት፣ ያገለገሉ ሚክሰሮች፣ ሞተር ሳይክል ተሽከርካሪና ሌሎች ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶችና ቋሚ እቃዎችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

No Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Machinery & Equipment, Machinery, Motorcycles & Bicycles Sale, Rent & Purchase, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Other Sale, Sale, Spare Parts Sale & Supply, Sparepart, tyre etc., Steels, Irons & Metals, Steels, Metals & Aluminums, Vehicle & Spare Part

አዲስ ዘመን ሐሙስ መስከረም 24 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የሐረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች

-የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች፣ የህትመት ማሽኖች ብረቶች፣

-አሮጌ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ያገለገሉና ያላገለገሉ የተሽከርካሪ ውጭያዊና የውስጥ አካላት፣

-ያገለገሉ ሚክሰሮች፣ ሞተር ሳይክል ተሽከርካሪና

-ሌሎች ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶችና ቋሚ እቃዎችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ማንኛውም የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎች ቢኖሩ ከፍሎ በጨረታ ለመግዛት የሚፈልግ ሁሉ በሐረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት ጋራዥ ቅጥር ቢሮ በመገኘት ከመስከረም 24 ቀን 2005 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 8 ቀን 2005 ዓ.ም ድረስ በመመልከት የጨረታ ሰነድ በሐረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት በቢሮ ቁጥር 32 በመቅረብ በማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ መግዛት ይችላል፡፡ ለመጫረት የሚፈልግ ሁሉ የጨረታ ማስያዣ ለሚጫረትበት እቃዎች ከሚሰጠው ጠቅላላ ዋጋ 10% የሚሆነውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ ማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡

[Read more →]

Tags:

ጽ/ቤቱ በሻሸመኔ ከተማ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች ለማስጠገን ማሽነሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Machinery & Equipment, Machinery, Machinery Rent, Rent

አዲስ ዘመን ሐሙስ መስከረም 24 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2005

የሻሸመኔ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በሻሸመኔ ከተማ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች ለማስጠገን ማሽነሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ተጫራቾች ሊያውቁት የሚገባቸው መመሪያ

1 የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣

2 የግብር መለያ ቁጥር ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፡፡

3 ከዚህ በፊት በመንገድ ሥራ ላይ ወይም በመንገድ ጥገና የተሳተፉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

4 እያንዳንዱ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የኢት.ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር/ በጥሬ ሳይሆን በባንክ በተረጋገጠ CPO ከሚያቀርባቸው ሰነዶች ጋር ማስያዝ አለባቸው፡፡

[Read more →]

Tags:

ድርጅቱ Dozer (D8R) 305 HP, wagon Drill, Dump Truck > 14M3 and Water Truck > 14000 ሊትር አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Machinery & Equipment, Machinery, Purchase, Vehicle & Spare Part, Vehicle Sales & Purchase

ሪፖርተር ረቡዕ መስከረም 23 ቀን 2005 ዓ.ም

ጨረታ

ተ.ቁ   የመሣሪያው ዝርዝር ብዛት
1 Dozer (D8R) 305 HP 1
2 wagon Drill 1
3 Dump Truck > 14M3 7
4 Water Truck > 14000 ሊትር 3

ድርጅታችን ከላይ የተዘረዘሩትን ማሽነሪዎች አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከላይ በዝርዝር የቀረቡትን ማሽነሪዎች በጥቅል ወይንም በተናጠል ማከራየት የምትችሉ የምታከራዩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እንድታቀርቡ ድርጅታችን ይጋብዛል፡፡

1. በዘርፉ የተሰማሩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን የሥራ ግብር የከፈሉ አቅራቢዎች እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

[Read more →]

Tags:

Supply of MOTOR CYCLE, GRAIN GRINDING MILL MACHINE, Coble Stone Road Construction Work – WATER WORKS CONSTRUCTION ENTERPRISE

No Comments · Civil Engineering Service, Construction & Construction Machinery, Construction Machinery & Equipment, Engineering Services & Equipment, Machinery, Motorcycles & Bicycles Sale, Rent & Purchase, Purchase, Road & Bridge Construction, Vehicle & Spare Part

The Ethiopian Herald Tuesday 02 October 2012

INVITATION FOR BIDS

WWCE 19/2012/LCB/C

The WATER WORKS CONSTRUCTION ENTERPRISE invites sealed bids from eligible bidders for the following.

• LOT I – Supply of MOTOR CYCLE

• LOT II – Supply of GRAIN GRINDING MILL MACHINE

• LOT III- Coble Stone Road Construction Work.

1. A complete set of bidding documents may be purchased by interested bidders, upon presentation of copies of renewed trade license, VAT & tax payer’s registration certificates, supplier’s registration certificate, upon payment of a non-refundable fee of birr 100 (one hundred) including VAT for each Lot.

[Read more →]

Tags:

ማህበሩ Crusher plant 150 Ton እና Sand Maker (Vertical shaft Impactor) 100 Ton በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Machinery & Equipment, Machinery, Purchase

አዲስ ዘመን ሰኞ መስከረም 21 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ብዛት 2 Crusher plant 150 Ton ብዛት 2 Sand Maker (Vertical shaft Impactor) 100 Ton በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ይህንን ማቅረብ የሚችሉ፣

1 ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

2 ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 19 ቀን 2005 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ቀናት በድርጅቱ ግዥ ክፍል በመቅረብ መውሰድ የሚችሉ እና ጥቅምት 19 ቀን 2005 ዓ.ም 11፡30 ሰዓት ጨረታው ይዘጋል፡፡

[Read more →]

Tags:

የድንጋይ መፍጫ ማሽን /ክሬሸር/ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

No Comments · Agricultural Products & Services, Agricultural Raw Material & Supplies, Agriculture, Construction & Construction Machinery, Construction Machinery & Equipment, Courts, Foreclosure, Machinery, Other Sale, Sale

እለተ ሰንበት አዲስ ዘመን መስከረም 20 ቀን 2005 ዓ.ም

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት አዲስ አበባ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት እና በፍ/ባለዕዳ ፓን አፍሪካ ኮንስትራክስን ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ሰላለው የፍርድ አፈፃፀም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 97333 ሚያዝያ 25 ቀን 2005 ዓ.ም እና ጳጉሜ 2 ቀን 20047 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ሳሎማሪያም /ጊዮርጊስ/ በፍ/ባለዕዳው እጅ የሚገኘው የድንጋይ መፍጫ ማሽን /ክሬሸር/ ቀረጥ ሳይከፈልበት ሀገር ውስጥ የገባ ከሆነ ከዚሁ የድንጋይ መፍጫ ሽያጭ ዋጋ ላይ ተቀንሶ ገቢ የሚሆን ታውቆ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 6,258,406.35 /ስድስት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሃምሳ ስምንት ሺህ አራት መቶ ስድስት ብር ከሰላሳ አምስት ሳንቲም/ ሆኖ መሆኑ ታውቆ ጥቅምት 23 ቀን 2005 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ በ9፡00 ሰዓት ይጀምራል፡፡

[Read more →]

Tags: