Bid Ethiopia

Bid Ethiopia header image 4

Entries Tagged as 'Construction Raw Materials'

ፕሮጀክቱ የተቆራረጡ ብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

No Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Raw Materials, Other Sale, Sale, Steels, Irons & Metals, Steels, Metals & Aluminums

ቁጥር ባ/ዳር/ናስስ/ሰአ/1822/2012

ቀን 01/02/2005 ዓ/ም

የጨረታ ማስታወቂያ

ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ባህር ዳር ከተማ ደረጃውን የጠበቀ ብሄራዊ ስፖርት ስታዲየም በመግንባት ላይ የሚገኘ ሲሆን ለኘሮጀክቱ የግንባታ አገልገሎት የማይሰጡ፤

1 ባለ 2ዐ እና 24 ዲያሜትር ከ4 -2.50 ሜትር የሚደርሱ የተቆራረጡ ብረቶች

2 ባለ 20 እና 24 ዲያሜትር ከ2.50-1 ሜትር የሚደርስ የተቆራረጡ ብረቶችና

3 ባለ 20 እና 24 ዲያሜትር ከአንድ ሜትር በታች የሚሆኑ የተቆራረጡ /አገልገሎት ሊሰጡ የሚችሉ /ብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ እነዚህን መግዛት የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች፡-

1 ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላችሁ ፈቃድ የታደሰ መሆን አለበት

2 በቅድሚያ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15,000 /አስራ አምስት ሽህ ብር/ ማስያዝ የሚችል

[Read more →]

Tags:

ጽ/ቤቱ ድብልቅ ጠጠር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

No Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Raw Materials, Other Sale, Sale

ቁጥር 8/2/9/9/05

ቀን 22/01/2005

የጠጠር ሽያጭ ጨረታ ማስተወቂያ

የመርዓዊ ከ/አስ/ገ/አካ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የቆጋ መስኖ ካልና ሲሰራው የቻይና ተቋራጭ የተረፈ ድብልቅ ጠጠር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ፡-

1 ተጫራቾች በዘርፋ ግዥ ለመፈፀም የሚያስችል የታደሰ የንግድ ፍቀድ ሊኖራችሁ ይገባል

2 ጠጠሩ የሚገኘው በአንጉቲ ቀበሌ ቻይና ካምፕ ግቢ ውስጥ ሲሆን መጫረት የሚፈልጉ በአካል ቦታው ድረስ ሂደው ማየት ይችላሉ፡፡

3 የጨረታ መነሻ ዋጋ ለሜትር ኩብ 250 /ሁለት መቶ ሃምሳ/ ሲሆን ተጫራቾች መነሻ ዋጋውን መሠረት በማድረግ መጫረት ይችላሉ፡፡

4 መጫረት ለሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድን የማይመለስ ብር 30 /ሰላሳ/ በመክፈል መግዛትና መጫረት ይችላሉ፡፡

[Read more →]

Tags:

Supply of Different sizes of Re-enforcing Bar and Different Sizes of Construction Nails – Oromia Roads Construction Enterprise (ORCE)

2 Comments · Building Materials, Construction & Construction Machinery, Construction Raw Materials, Steels, Irons & Metals, Steels, Metals & Aluminums

The Ethiopian Herald Tuesday October 16, 2012

INVITATION FOR BID, “BID No. ORCE 06/2005”

Oromia Roads Construction Enterprise (ORCE) now-invites all interested and illegible Bidders for the Supply of different sizes of Re-enforcing Bar & Nails, of which required quantities of each diameter size will be listed under instruction to bidders and specification.

top">No top">Item Description top">Quantity (KG) top">Bidding Documents Purchasing Price (Birr) top">Bid Closing Date top">Bid Opening Date

[Read more →]

Tags:

ጽ/ቤቱ የደንብ ልብስ፣የጽ/መሳሪያ /አላቂ የቢሮ እቃዎች/፣የጽዳት እቃዎች፣ ሌሎች ቋሚ አላቂ፣ ቋሚ እና አላቂ ኤሌክትሮኒክስ፣ቋሚ እቃ፣ ለግንባታ አገልግሎት የሚውል አቃ /ማተሪያል/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Building Materials, Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Construction & Construction Machinery, Construction Raw Materials, Electrical & Electronic, Electronic Equipment & Accessories, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Stationery Supplies, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing

አዲስ ዘመን ሰኞ ጥቅምት 5 ቀን 2005

የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ን የመ/ሜዳ ከተማ አስ/ገ/አካ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/የሥራ ሂደት ለመ/ሜዳ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤቶች የተለያዩ ማተሪያሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1 የደንብ ልብስ

ሎት 2 የጽ/መሳሪያ /አላቂ የቢሮ እቃዎች/

ሎት 3 የጽዳት እቃዎች

ሎት 4 ሌሎች ቋሚ አላቂ

ሎት 5 ቋሚ እና አላቂ ኤሌክትሮኒክስ

ሎት 6 ቋሚ እቃ

ሎት 7 ለግንባታ አገልግሎት የሚውል አቃ /ማተሪያል/

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡

2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

[Read more →]

Tags:

ጽ/ቤቱ በ2005 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች ግንባታ በ32 ጌጅ ቆርቆሮ በቁጥር 1000 እና 20 ፓኬት የቆርቆሮ ሚስማር ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

5 Comments · Building Materials, Construction & Construction Machinery, Construction Raw Materials, Steels, Irons & Metals

አዲስ ዘመን ቅዳሜ ጥቅምት 3 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/የስልጤ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት በ2005 በጀት ዓመት በምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ውስጥ የተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች ግንባታ በ32 ጌጅ ቆርቆሮ በቁጥር 1000 እና 20 ፓኬት የቆርቆሮ ሚስማር ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

-ስለሆነም ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ነጥቦች፣

-የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፣

-የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት የሚያቀርቡ፣

-የንግድ ፈቃድና የስራ ፈቃድ የ2004 በጀት ዓመት የታደሰ ማቅረብ የሚችሉ፣

-የጨረታ ዋስትና በሚያቀርበው የፕሮጀክት ዋጋ 1 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፣

-በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

[Read more →]

Tags:

ት/ቤቱ የጽህፈት መሳሪያ፣ የሕንፃ መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የግንባታ እቃ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

5 Comments · Building Materials, Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Construction & Construction Machinery, Construction Raw Materials, Electrical & Electronic, Electronic Equipment & Accessories, Office Supplies & Stationary, Stationery Supplies, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing

አዲስ ዘመን ቅዳሜ ጥቅምት 3 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥረ

01/2005 ዓ.ም

በአራዳ ክ/ከተማ የዳግማዊ ሚኒሊክ የከፍተኛ ትምህርት መሠናዶ ት/ቤት ፋ/ግ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት ለ2005 ዓ.ም

-የጽህፈት መሳሪያ፣

-የሕንፃ መሳሪያ፣

-የፅዳት እቃ፣

-የደንብ ልብስ፣

-የኤሌክትሪክ እቃዎች፣

-የግንባታ እቃ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት፣

1 በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

2 በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን የወቅቱን የምዝገባ ምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ እና በአዲስ ንግድ ፈቃድ ምዝገባ ያደረጉ፣

3 የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የዚህን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

[Read more →]

Tags:

ባለሥልጣኑ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች የሚያገለግል 00 (ፊኖ) 01 እና 02 ጠጠሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Raw Materials

አዲስ ዘመን ቅዳሜ ጥቅምት 3 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር አአከመባ 008/2005

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለሚያከናውናቸው የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች የሚያገለግል 00 (ፊኖ) 01 እና 02 ጠጠሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ፡

1 ተጫራቾች አግባብነት ያለው የንግድ ፈቃዳቸውን፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርቲፊኬትና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ እንዲሁም በገንዘብ ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው ሰርቲፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2 ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በመጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከባለሥልጣኑ መ/ቤት የክፍያና ሂሳብ ማጠቃለያ ኬዝ ቲም መውሰድ ይችላሉ፡፡

[Read more →]

Tags:

ተቋሙ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ፣ ለኮንስትራክሽን ትምህርት ዘርፍ የማሰልጠኛ እቃዎች፣ ለኤሌክትሮኒክስ ትምህርት ዘርፍ የማሰልጠኛ እቃዎች፣ ለአውቶ ትምህርት ዘርፍ የማሰልጠኛ እቀዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Agricultural Raw Material & Supplies, Books & Education Materials, Construction & Construction Machinery, Construction Raw Materials, Education & Training, Electrical & Electronic, Electrical Equipment & Accessories, Office Supplies & Stationary, Purchase, Stationery Supplies

ቀን 29/01/2005

ቁጥር አደኢ/ጨ/02/05

የጨረታ ማስከበሪያ

የአማራ ደን ኢንተርኘራይዝ ጣቢያ ቁሳቁሶች በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረተው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

1 በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያለው

2 የግብር ከፍይ መለያ ቁጥር /ቲን ቁጥር/ያለው፡

3 የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡

4 የተጨማሪ እሰት ታክሰ ቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

5 ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በቀራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን መረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አናየይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

6 ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መክፈቻ ቀን ድረስ በኢንተርኘራይዙ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 01 በመቅረብ የማይመለስ ብር 20 /ሃያ/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

[Read more →]

Tags:

ኩባንያው ስንዴ፣ የአትክልት ዘይት፣ ኮንቴነር፣ ክምር ድንጋይ ባሉበት ሁኔት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

No Comments · Agricultural Products & Services, Agriculture, Clearing, Packing & Forwarding, Construction & Construction Machinery, Construction Raw Materials, Food & Beverage, Food Items Supply, Other Sale, Sale, Steels, Irons & Metals, Steels, Metals & Aluminums, Transit & Transport

መስከረም 29ቀን 2005 ዓ/ም

የጨረታ ማስታወቂያ

ብሐራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ /አማ/ ዝርዝራቸውን ከዚህ በታች የተገለጹትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡  በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ሰው ንብረቶችን የሚገዛበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንሸሎኘ ከኩባንያው ባህር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡

1 ግምቱ 183 ኩንታል የሆነ ስንዴ ሲሆን ተጫራቾች አንዱን ኪሎ የማገዙበት ዋጋ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ጠቅላላው ዋጋውን የአጠቀላይ ክብደት ብዜት ይሆናል፡፡

2 382 ጣሳ /እያንዳንዱ 4 ሊትር የሚይዝና በአሜሪካ የተሰራ/ የአትክልት ዘይት ንብረቶች የሚገኙበት አድራሻ ፡

ባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 11 ከአባይ ማዶ ቶታል ነዳጅ ማደያ ፊት ለፊት

[Read more →]

Tags:

ተቋሙ ለሆቴል ማኔጅመንት፣ ለኮንስትራክሽን፣ ለቴክስታይል እና ጋርመንት፣ ለኤሌክትሪክሲቲ፣ ለማኒፋክቸሪንግ፣ ለአውቶ፣ ለአይሲቲ፣ የጽህፈትና የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና የፅዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Building Materials, Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Computer & Accessories, Computer Accessories, Computer Sales, Construction & Construction Machinery, Construction Raw Materials, Electrical & Electronic, Electrical Equipment & Accessories, Electronic Equipment & Accessories, Home Appliances & Supplies, Machinery, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Purchase, Spare Parts Sale & Supply, Stationery Supplies, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing, Vehicle & Spare Part

አዲስ ዘመን ዓርብ ጥቅምት 2 ቀን 2005 ዓ.ም

የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የከፍተኛ 20 ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋም በ2005 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

1 ለሆቴል ማኔጅመንት፣

2 ለኮንስትራክሽን፣

3 ለቴክስታይል እና ጋርመንት፣

4 ለኤሌክትሪክሲቲ፣

5 ለማኒፋክቸሪንግ፣

6 ለአውቶ፣

7 ለአይሲቲ፣

8 የጽህፈትና የቢሮ እቃዎች፣

9 የደንብ ልብስ እና የፅዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ፡

-ተወዳዳሪዎች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ከዋናው ጋር የተገናዘበ ማስረጃ የሚያቀርቡ፣

-የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ ሆነው የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ፣ የቫት ምዝገባ እና ሌሎች መረጃዎችን ማቅረብ የሚችሉ፣

[Read more →]

Tags: