አዲስ ዘመን ሰኞ ጥቅምት 5 ቀን 2005 ዓ.ም
ለዕቃ ግዥ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአዋሽ ተፋሰስ ባለሥልጣን መ/ቤት 1ኛ የተለያዩ መጠን ያላቸውን ፍሪጆች 2ኛ የጣሪያ ፋን 3ኛ የተለያዩ መጠን ያላቸውን ኤር ኮንድሽነር /windo type/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላችሁ ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉ አሥር /10/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር /50.00/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት የምትችሉ ሲሆን፤ ጨረታው የሚከፈተው የምዝገባው ጊዜ በተጠናቀቀ ማግስት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ4፡30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ የስልክ ቁጥር 0116623467 ማስተባበሪያ ቢሮ /አዲስ አበባ/ 0221140233/32 አ/ተ/ባለስልጣን /ወረር/
የአዋሽ ተፋሰስ ባለሥልጣን