አዲስ ዘመን ረቡዕ መስከረም 29 ቀን 2005 ዓ.ም
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ከንቲባ ጽ/ቤት ግ/ጨ/ቁ/02/2005
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ለ2005 በጀት ዓመት የሚገለገልበት በዚሁ መሠረት ዝርዝራቸው በሚከተለው ሰንጠረዥ በየሎት የተገለጹት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
top">ተ.ቁ | top">የዕቃዎች ዝርዝር | top">ለጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ መጠን | top">ናሙና የሚቀርብበት |
top">1 | top">የኮምፒውተር ፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ሲዲ ኤም ኤ ፍላት ስክሪን ቴሌቪዥን እና ሌሎች ተጓዳኝ እቃዎች እንዲሁም ለፋክስ ለከለር ፕሪንተር የሚሆኑ ኦርጅናል ቶነሮች፣ | top">15,000.00 | top">ስፔስፊኬሽን አብሮ ተያይዞ ይቅረብ |
top">2 | top">የጽዳት መገልገያ አላቂ ዕቃዎች፣ | top">5,000.00 | top">ናሙና ያስፈልጋል |
top">3 | top">የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ | top">10,000.00 | top">ናሙና ያስፈልጋል |