Bid Ethiopia

Bid Ethiopia header image 4

Entries Tagged as 'Cafe & Restaurant'

ኩባንያው በግቢው ውስጥ ያሰራውን ካፍቴሪያ በጨረታ አወዳድሮ ለግለሰቦች ማከራየት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Cafe & Restaurant, Food & Beverage, House & Building Rent, House & Building Rent, Houses & Buildings, Rent

ጥቅምት 1 ቀን 2005 ዓ/ም

የጨረታ ማስታወቂያ

ጣና ፍለራ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ በወንጀጣ ቀበሌ በማገኘው የአበባ አትክልት ፍራፍሬ እርሻ ልማት እያካሄደ የሚገኘ መሆኑ ይታወቃል፡፡

በመሆኑም ለሠራተኞች መጠቀሚያ እንዲሆን ኩባንያው በግቢው ውስጥ ያሰራውን ካፍቴሪያ በጨረታ አወዳድሮ ለግለሰቦች ማከራየት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሠረት የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ቀናተ በኩባንያው ዋና ጽ/ቤት አመልድ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 46 በመገኘት የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡ ጨረታውን ጥቅምት 8 ቀን 2005 ዓ/ም ከጥዋቱ በ4.00 ሰዓት ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

1 የዘመኑን ግብር የከፈለና ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው፡፡

2 ሙሉ የመስሪያ ማቴሪያሎች ያለው

[Read more →]

Tags:

የምግብ ዝግጅት አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስተወቂያ

No Comments · Cafe & Restaurant, Food & Beverage, Food Items Supply

28/01/2004

የምግብ ዝግጅት አገልግሎት

ግዥ የጨረታ ማስተወቂያ

የባህር ዳር ጨርቀ ጨርቅ አ/ማህበር ለሚካሄደው የምረቃ በዓል የሚያዘጋጅ ባለሙያ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በዘርፋ ተሰማርተው እየሰሩ ያሉ ልምድ ያላቸው በምግብ ዝግጅት ሙያ የተመረቁና መረጃ ማቅረብ የሚችሉ ባለሙያዎች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት የጨረታ ፖስታዎችን በግዥ ዋና ክፍል ለዝሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት መጫረት ይችላል፡፡ ጨረታው ጥቅምት 2 ቀን 2005 ዓ/ም ከቀኑ 8.00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከቀኑ 8.30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

አ/ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡-

[Read more →]

Tags:

ባንኩ ለሠራተኞች የክበብ አገልግሎት ማቅረብ የሚችል አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Cafe & Restaurant, Food & Beverage, Food Items Supply

አዲስ ዘመን ሰኞ መስከረም 29 ቀን 2005 ዓ.ም

የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር፡ BIB-008/2012

ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ለሠራተኞች የክበብ አገልግሎት ማቅረብ የሚችል አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የፍላጎትና ችሎታ ያላቸው ተወዳዳሪዎች በጨረታው እንዲሳተፉ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

1. ህጋዊ የታደሰ የንግደ ፍቃድ አና የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት /TIN/ ያላቸውና ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. ተጫራቾች እስከ ጥቅምት 7 ቀን 2005 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት አጠገብ ዳብር ህንፃ 1ኛ ፎቅ ከሰው ኃይልና ንብረት እስተዳደር መምሪያ መውሰድ ይችላሉ፡፡

[Read more →]

Tags:

ዩኒቨርሲቲው በ2005 በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ የጥበቃ ሥራ፣ የጽዳት ሥራ፣ የእንጀራ መጋገር ሥራ፣ የወጥ ቤት ሥራና መስተንግዶ በግልጽ ጨረታ አቅራቢዎችን ወይም ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Cafe & Restaurant, Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Service, Food & Beverage, Food Items Supply, General Service Provision, Security & Protection

ዕለተ ሰንበት አዲስ ዘመን መስከረም 27 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ወ/ዩ/04/2005

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በ2005 በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ፡

1 የጥበቃ ሥራ፣

2 የጽዳት ሥራ፣

3 የእንጀራ መጋገር ሥራ፣

4 የወጥ ቤት ሥራና መስተንግዶ በግልጽ ጨረታ አቅራቢዎችን ወይም ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ተጫራቾች፡

1.1 በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ መሆን አለባቸው፣

1.2 ተጫራቾች የተዘጋጀውን እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ15 ቀናት ከዩኒቨርሲቲው ግዢና ንብረት አስተዳደር ክፍል ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ 16ኛው ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡

[Read more →]

Tags:

የተማሪዎች መዝናኛ ክበብ በኮንትራት ለማከራየት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

No Comments · Cafe & Restaurant, Food & Beverage, House & Building Rent, House & Building Rent, Houses & Buildings, Rent

ቀን 16/01/05

የባህር ዳር ዩንቨርሲቲ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የተማሪዎች መዝናኛ ክበብ በኮንትራት ለማከራየት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

የባህር ዳር ዩንቨርሲቲ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ውስጥ ለተማሪዎች አገልገሎት የሚሰጥ አንድ መዝናኛ ክበብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት በኩንትራት ማከራየት ይፈልጋል፡፡

1 ተጫራቾች በመስኩ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፣ የንግድ ዋና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያገጋግጥ ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ማቅረብ የሚችል፡፡ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤ ከአገር ውስጥ ገቢ ባለስልጣን ወይም ከሚመለከተው የፋይናንስ ጽ/ቤት ማቅረብ የሚችል ሆነው ሁሉንም ሠነዶቻቸውን ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፡፡

[Read more →]

Tags:

ኮሌጁ ባስገነባው የመሣሪያ ህንፃ ውስጥ የሚገኝ የሻይ ክበብ ለመስራት ለሚፈልጉ በጨረታ በማወዳደር ማከራየት ይፈልጋል፡፡

Comments Off · Cafe & Restaurant, Food & Beverage, House & Building Rent, House & Building Rent, Houses & Buildings, Rent

ቁጥር 3309/33/05

ቀን 15/01/2005 ዓ/ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር አልካን ዩንቨርሲቲ ኮሌጅ

አልክን የንቨርሲቲ ኮሌጅ በቀበሌ 03 ክልል ባስገነባው የመሣሪያ ህንፃ ውስጥ የሚገኝ የሻይ ክበብ ለመስራት ለሚፈልጉ በጨረታ በማወዳደር ማከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ፡-

1 ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላችሁ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈላችሁ እና ማስረጃ ማቀረብ የምትችሉ፡፡

2 ለክበብ አገልገሎት የሚውል ደረጃውን የጠበቁ የሻሂ ማሽን፣ ፍሪጅ፣ የመመገቢያና የመጠጥ መገልገያ ዕቃዎች በበቂ ጠረጴዛና ወንበሮች ጋር ማቅረብ የምትችሉ፡፡

3 ተጫራቾች የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አምስት ቀናት ውስጥ ቀበሌ 03 ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው ዩንቨርሲቲ ኮሌጅ ንብ/ጠ/አገልገሎት ቢሮ የማይመለስ 50.00 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት መግዛት ይችላል፡፡

[Read more →]

Tags:

ኢንስቲቲዩቱ ለ2005 ዓ/ም የበጀት ዓመት ለሠልጣኞች እና ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የካፍቴሪያ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Cafe & Restaurant, Food & Beverage

የጨረታ ቁጥር 02

ቀን 10/01/2005 ዓ/ም

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

1 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንገስት የፍትህ ባለሙያዎች ማሠልጠኛና የህግ ምርመር ኢንስቲቲዩት 2005 ዓ/ም የበጀት አመት ለሠልጣኞች እና ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የካፍቴሪያ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሞሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

2 የዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃደ ያላቸው፡፡

3 የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin/ ያላቸው፡፡

5 ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ ከላይ በተ/ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የማመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

[Read more →]

Tags:

ማህበሩ ለ2005 ዓ.ም የውድድር ዘመን ለስፖርተኞቹ የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Cafe & Restaurant, Food & Beverage, Food Items Supply

ሪፖርተር እሑድ መስከረም 13 ቀን 2005 ዓ.ም

በድጋሚ የወጣ የምግብ

አገልግሎት ግዢ ጨረታ

ማስታወቂያ ቁጥር 04/2005

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር የዋናው እግር ኳስ ቡድን ለ2005 ዓ.ም የውድድር ዘመን ለስፖርተኞቹ የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ሁሉ፡-

1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፍኬት ያላቸው የእነዚህን ቅጂ በማያያዝ ለያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 (ሃምሳ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከ2፡00- 6፡00 እና 7፡00 – 10፡30 ቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ህንፃ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡

[Read more →]

Tags:

የካፊቴሪያና ሬስቶራንት አገልግሎት መስጠት ለሚፈልጉ የወጣ የሠራተኞች ክበብ ኪራይ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

No Comments · Cafe & Restaurant, Food & Beverage, House & Building Rent, Houses & Buildings, Rent

አዲስ ዘመን ዓርብ መስከረም 11 ቀን 2005 ዓ.ም

የካፊቴሪያ ሬስቶራንት አገልግሎት መስጠት ለሚፈልጉ የወጣ የሠራተኞች ክበብ ኪራይ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 02/01/2005

በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመፃህፍት ኤጀንሲ በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኘውን የሠራተኞች ክበብ በኮንትራት ይዘው የካፊቴሪያና ሬስቶራንት አገልግሎት መስጠት የሚፈልጉ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ፍላጎቱን አቅሙ ያላቸው ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት የሥራ ቀናት በስራ ሰዓት ከኤጀንሲው ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 11 የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡

በግልፅ ጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ በሙሉ፡

[Read more →]

Tags:

የካፊቴሪያና ሬስቶራንት አገልግሎት መስጠት ለሚፈልጉ የወጣ የሠራተኞች ክበብ ኪራይ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

No Comments · Cafe & Restaurant, Food & Beverage, House & Building Rent, Houses & Buildings

አዲስ ዘመን ዓርብ መስከረም 11 ቀን 2005 ዓ.ም

የካፊቴሪያ ሬስቶራንት አገልግሎት መስጠት ለሚፈልጉ የወጣ የሠራተኞች ክበብ ኪራይ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 02/01/2005

በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመፃህፍት ኤጀንሲ በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኘውን የሠራተኞች ክበብ በኮንትራት ይዘው የካፊቴሪያና ሬስቶራንት አገልግሎት መስጠት የሚፈልጉ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ፍላጎቱን አቅሙ ያላቸው ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት የሥራ ቀናት በስራ ሰዓት ከኤጀንሲው ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 11 የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡

በግልፅ ጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ በሙሉ፡

[Read more →]

Tags: