አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በፍ/ባለመብት እነ ወርቁ ባንቅስራ እና በፍ/ባለዕዳ አንተነህ ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈፃፀም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 193517 በ9/11/2004 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በን/ስ/ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 02 ባቱ 4 የህንፃ ቁ 8 የቤት ቁጥር ቢ8/03
የወለል ስፋት 53.99 ካ.ሜ ባለሁለት መኝታ ክፍል ቤት በፍ/ባለዕዳ ስም የተመዘገበ ቤት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 72,800.74 /ሰባ ሁለት ሺህ ስምንት መቶ ብር ከሰባ አራት ሳንቲም/ ሆኖ የትራንዛከሽን ታከስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ህዳር 24 ቀን 2005 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ በ8፡00 ስዓት ይጀመራል፡፡