አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም
የፓርቴሽን ስራ ጨረታ ማስታወቂያ
ታህሰብ የንግድ ስራዎች አ.ማ አክሲዮን ማህበራችን በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በወረዳ 10 ታህሰብ የንግድ ስራዎች አ.ማ ኮልፌ አጠና ተራ አካባቢ ባስገነባው ባለ 4 ፎቅ የገበያ ማእከል ህንፃ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ 440 ሱቆችን በጂፕሰም ቦርድ ከፋፍሎ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የነዚህ ሱቆች የግንባታ ስራ የሚሰራልን ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ ተወዳዳሪ ድርጅቶች ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ በአክሲዮን ማህበሩ ጽ/ቤት ድረስ በመምጣት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ገዝተው መወዳደር ይችላሉ፡፡
1. በተመሳሳይ የፖርቴሸን ስራ ዘርፍ እስከ 2004 ዓ.ም ድረስ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ቫትና ቲን ሠርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፣