Bid Ethiopia

Bid Ethiopia header image 4

Entries Tagged as 'Carpets & Curtains'

መ/ቤቱ የጽህፈት መሣሪያ፣ የህንፃ መገልገያ፣ አልባሳት፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የመጋረጃ ቀለበት፣ ባነር ወዘተ አላቂና ቋሚ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Building Materials, Carpets & Curtains, Furnishings & Fixtures, Leather Products, Office Supplies & Stationary, Purchase, Sports, Camping & Leisure, Stationery Supplies, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing

በኩር ሰኞ መስከረም 28 ቀን 2005 ዓ.ም

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ስፖርት ኮሚሽን 7ኛው የኢትዬጲያ ብሄር ብሄረሰቦች ክብረ በአል በክልላችን በባህር ዳር ከተማ ላይ ስለሚካሄድ ለዚሁ በዓል አከባበር የሚሆኑ የጽህፈት መሣሪያ፣ የህንፃ መገልገያ፣ አልባሳት፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የመጋረጃ ቀለበት፣ ባነር ወዘተ አላቂና ቋሚ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምተሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

1 በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡

2 የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ያላቸው፡፡

4 የግዥው መጠን ከብር 50000 /ከሃምሳ ሺህ ብር /በላይና ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

[Read more →]

Tags:

Desil Generator with qutostart /ATS/፣ መጋረጃ፣ ቫኪውም፣ APP membraine ለመግዛት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

No Comments · Building Materials, Carpets & Curtains, Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Energy, Furnishings & Fixtures, Generators, Motors & Compressors, Purchase

በኩር ሰኞ መስከረም 28 ቀን 2005 ዓ.ም

Desil Generator with auto start /ATS/ መጋረጃ ቫኪዬም ክሊነር

APP Membrane ግዥ የጨረታ ማስተወቂያ ቁጥር 03/2005

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መገናኛ ድርጅት የ2005 በጀት ዓመት

Lot:-1 Desil Generator with qutostart /ATS/፣

Lot:-2 መጋረጃ፣

[Read more →]

Tags:

ኤጀንሲው የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የፈርኒቸር ዕቃዎችን፣ ኤሌክትሮኒክሰ እቃዎችን፣ የመኪና እቃዎችና የመኪና ጌጣጌጦችን፣ የቢሮ ጥገና እቃዎችን፣ የተለያዩ መፃሕፍቶችን፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስና መጋረጃዎች እንዲሁም ተያያዥነት ያላቸው እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Building Materials, Carpets & Curtains, Electrical & Electronic, Electronic Equipment & Accessories, Furnishings & Fixtures, Furniture, Office Furniture, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Purchase, Spare Parts Sale & Supply, Sparepart, tyre etc., Stationery Supplies, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing, Vehicle & Spare Part

አዲስ ዘመን ሰኞ መስከረም 28 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ መገናኛ ብዙሐን ኤጀንሲ ለ2005 ዓ.ም በጀት አመት ማከናወኛ የሚውሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በጨረታ ቁጥር መ/ብ/ኤ/ግ/ጨ/001/2005

1. የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣

2. የጽዳት እቃዎችን፣

3. የፈርኒቸር ዕቃዎችን፣

4. ኤሌክትሮኒክሰ እቃዎችን፣

5. የመኪና እቃዎችና የመኪና ጌጣጌጦችን፣

6. የቢሮ ጥገና እቃዎችን፣

7. የተለያዩ መፃሕፍቶችን፣

8. የሰራተኞች ደንብ ልብስና መጋረጃዎች እንዲሁም ተያያዥነት ያላቸው እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ከላይ የተጠቀሱትን እቃዎች ለማቅረብ በመስኩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የምዝገባ የምሰክር ወረቀት የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ቀርበው እንዲወዳደሩ እየጋበዝን

[Read more →]

Tags:

Supply and installation of Window Shutters – Water Works Design and Supervision Enterprise

1 Comment · Carpets & Curtains, Furnishings & Fixtures, Purchase

The Ethiopian Herald Saturday 29 September 2012

INVITATION FOR BIDS

RE-TENDER NO. W.W.D.S.E. 002/2012 E.C.

NOTICE TO BIDDERS

1. The Water Works Design and Supervision Enterprise invites all interested bidders for supply and installation of Window Shutters.

2. The Water Works Design and Supervision Enterprise now invites sealed bids from the short-listed bidders who has renewed relevant (valid) licenses for 2004 E.C and registered for VAT, Tax clearance certificate for which this invitation for bids is issued.

3. Complete set of bidding documents may be purchased by interested bidders from the stated address and upon payment of non-refundable fee of 150 birr.

[Read more →]

Tags:

መምሪያው ለ2005 በጀት ዓመት ለተለያዩ መምሪያዎች አገልግሎት የሚውል የፕላስቲክ ምንጣፍ፣ የወለል ምንጣፍ ባለ ስፖንጅ፣ የመስኮት መጋረጃ ከነ ገበሩ ተሸካሚ፣ የመጋረጃ ዘንግ፣ welcome ምንጣፍ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Carpets & Curtains, Furnishings & Fixtures, Plastic, Pipes & Fittings, Plastics & Plastic Products, Purchase, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing

አዲስ ዘመን ቅዳሜ መስከረም 19 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/የሠገን አካባቢ ህዝቦች ዞን ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ለ2005 በጀት ዓመት ለተለያዩ መምሪያዎች አገልግሎት የሚውል የፕላስቲክ ምንጣፍ፣ የወለል ምንጣፍ ባለ ስፖንጅ፣ የመስኮት መጋረጃ ከነ ገበሩ ተሸካሚ፣ የመጋረጃ ዘንግ፣ welcome ምንጣፍ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ጨረታውን ለመወዳደር የምትፈልጉ፡-

1 የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ፣

2 በዘርፉ የዘመኑ ግብር ተከፍሎ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው ኦርጅናሉና ኮፒ ማቅረብ የሚችል፣

3 የመልካም ሥራ አፈፃፀም ምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ፣

4 የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት (VAT) የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) ግብር ስለመክፈላቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣

[Read more →]

Tags:

ጽ/ቤቱ በ2005 በጀት ዓመት የተለያዩ የእስቴሽነሪ፣ የጽዳትና ሌሎች አላቂ እቃዎች፣ መኪና ጎማና ካላማደሪያ፣ ሶፋ፣ የሻወር ቤት እቃዎች፣ የወለል ምንጣፍና የመጋረጃ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Building Materials, Carpets & Curtains, Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Furnishings & Fixtures, House & Building Fixtures, House & Building Furnishings, Office Supplies & Stationary, Purchase, Spare Parts Sale & Supply, Sparepart, tyre etc., Stationery Supplies, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing, Vehicle & Spare Part

አዲስ ዘመን ቅዳሜ መስከረም 5 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2004

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የክልል ም/ቤት ጽ/ቤት በ2005 በጀት ዓመት የተለያዩ የእስቴሽነሪ፣ የጽዳትና ሌሎች አላቂ እቃዎች፣ መኪና ጎማና ካላማደሪያ፣ ሶፋ፣ የሻወር ቤት እቃዎች፣ የወለል ምንጣፍና የመጋረጃ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው፡

1 ተጫራቾች ከዋጋ ማቅረቢያ ሰነዳቸው ጋር በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑ ግብር የተከፈለበትና የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒውን ከዋናው ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

2 ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ሜክሲኮ አከባቢ በሚገኘው ፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር 2ኛ ፎቅ አዳራሽ ቀርበው የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል በየዕቃዎቹ ሎት ዓይነት መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡

[Read more →]

Tags:

ኮሌጁ ለቆዳ ስልጠና የሚውሉ አላቂና ቋሚ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ኮምፒዩተር፣ ኮምፒዩተር አክሰሰሪዎችና የኮምፒዩተርና የፎቶኮፒ ቀለሞች፣ የጥበቃና የጽዳት የደንብ ልብስ እና ጫማ፣ ለፀጉር ስራ ስልጠና የሚውሉ አላቂና ቋሚ እቃዎች፣ የወለል ምንጣፍ፣ ለቴክስታይል ጋርመንት ስልጠና የሚውሉ ቋሚና አላቂ እቃዎች፣ የህክምና ቋሚና አላቂ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Carpets & Curtains, Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Computer & Accessories, Computer Accessories, Computer Sales, Furnishings & Fixtures, Health, Health Related Tools & Accessories, Leather Products, Machinery, Medical Equipments & Supplies, Medical/Laboratory Equipment Maintenance, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Purchase, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing

አዲስ ዘመን ቅዳሜ መስከረም 5 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2005 ዓ.ም

በአቃቂ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ

1 ለቆዳ ስልጠና የሚውሉ አላቂና ቋሚ እቃዎች፣

2 የፅዳት እቃዎች፣

3 ኮምፒዩተር፣ ኮምፒዩተር አክሰሰሪዎችና የኮምፒዩተርና የፎቶኮፒ ቀለሞች፣

4 የጥበቃና የጽዳት የደንብ ልብስ እና ጫማ፣

5 ለፀጉር ስራ ስልጠና የሚውሉ አላቂና ቋሚ እቃዎች፣

6 የወለል ምንጣፍ፣

7 ለቴክስታይል ጋርመንት ስልጠና የሚውሉ ቋሚና አላቂ እቃዎች፣

8 የህክምና ቋሚና አላቂ እቃዎች፣

9 ቋሚ የቢሮ እቃዎች

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው

[Read more →]

Tags:

ኮሌጁ ለ2005 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አገልግሎት የሚውል ለተለያዩ የስልጠና ክፍሎች ቋሚ እና አላቂ የስልጠና እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ የፅዳት እና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና የሚጠገኑ የማሰልጠኛና የቢሮ እቃዎች ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡

No Comments · Building Materials, Carpets & Curtains, Chemicals and Reagents, Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Construction & Construction Machinery, Construction Raw Materials, Electrical & Electronic, Electrical Equipment & Accessories, Electronic Equipment & Accessories, Furnishings & Fixtures, Furniture, Home Appliances & Supplies, Laboratory & Chemicals, Machinery, Office Furniture, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Other Furniture, Plastic, Pipes & Fittings, Plastics & Plastic Products, Purchase, Stationery Supplies, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing, Water Engineering Machinery, Equipment & Tools

አዲስ ዘመን ቅዳሜ መስከረም 5 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የምስራቅ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ ለ2005 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አገልግሎት የሚውል ለተለያዩ የስልጠና ክፍሎች ቋሚ እና አላቂ የስልጠና እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ የፅዳት እና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና የሚጠገኑ የማሰልጠኛና የቢሮ እቃዎች ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የሚፈለጉ እቃዎች፡

1ኛ/ ለእንጨት ስራ ቴክኖሎጂ ስልጠና የሚያስፈልጉ ማሽኖችና ግብአት፣

2ኛ/ ለጨርቃ ጨርቅ አልባሳት ስልጠና የሚያስፈልጉ ማሽኖችና ግብአት፣

3ኛ/ ለማሽን መካኒክስ ስልጠና የሚያገለግሉ CNC ማሽንና የስልጠና ግብዓት፣

4ኛ/ ለቢሮና ለስልጠና የሚያስፈልጉ ፈርኒቸሮች፣

5ኛ/ ለኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስ ስልጠና የሚያገለግሉ መሳሪያዎች፣

6ኛ የቢሮና ለስልጠና የሚያገለግሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣

[Read more →]

Tags:

ባለሥልጣኑ የሕትመት ሥራ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ፣ የጽኅፈት እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የወለል ምንጣፍ

No Comments · Carpets & Curtains, Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Furnishings & Fixtures, Office Supplies & Stationary, Printing & Publishing Service, Purchase, Spare Parts Sale & Supply, Sparepart, tyre etc., Stationery Supplies, Vehicle & Spare Part

አዲስ ዘመን ረቡዕ መስከረም 1 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ERCA/G-04/2005

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን እቃዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡

top">የዕቃው ምድብ top">የዕቃው ዓይነት top">የጨረታ ማስከበሪያ መጠን
top">አንደ top">የሕትመት ሥራ top">ለሚወዳደሩበት የህትመት ዓይነት 2% /ሁለት በመቶ/
top">ሁለት top">የተሽከርካሪ መለዋወጫ top">ብር 40,000.00
top">ሶስት top">የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ top">ብር 10,000.00
top">አራት top">የጽኅፈት እቃዎች top">ብር 5,000.00
top">አምስት top">የጽዳት እቃዎች top">ብር 3,000.00
top">ስድስት top">የወለል ምንጣፍ top">ብር 3,000.00

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

1 ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣

[Read more →]

Tags:

Supply of Carpentry tools and materials, Building electrical installation tools – Dolo Ado and Tigray Region, NRC – Ethiopia

12 Comments · Agricultural Products & Services, Agriculture, Books & Education Materials, Building Materials, Carpets & Curtains, Education & Training, Electrical & Electronic, Electrical Equipment & Accessories, Electronic Equipment & Accessories, Food & Beverage, Food Items Supply, Furnishings & Fixtures, Furniture, Home Appliances & Supplies, Machinery, Other Furniture, Purchase, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing, Wood & Wood Work

The Ethiopian Reporter Wednesday September 5, 2012

PUBLIC TENDER NOTICE ETFT1206, ETFT1201 & ETFT1208

To carry out its Education Programme in Somali Region, Dolo Ado and Tigray Region, NRC – Ethiopia invites eligible bidders to tender for:

1. Carpentry tools and materials

2. Building electrical installation tools and materials

[Read more →]

Tags: