Bid Ethiopia

Bid Ethiopia header image 4

Entries Tagged as 'House & Building Fixtures'

ማህበሩ በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ባስገነባው ባለ 4 ፎቅ የገበያ ማእከል ህንፃ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ 440 ሱቆችን በጂፕሰም ቦርድ ከፋፍሎ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Beautification Service & Material, Furnishings & Fixtures, House & Building Fixtures, House & Building Furnishings

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም

የፓርቴሽን ስራ ጨረታ ማስታወቂያ

ታህሰብ የንግድ ስራዎች አ.ማ አክሲዮን ማህበራችን በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በወረዳ 10 ታህሰብ የንግድ ስራዎች አ.ማ ኮልፌ አጠና ተራ አካባቢ ባስገነባው ባለ 4 ፎቅ የገበያ ማእከል ህንፃ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ 440 ሱቆችን በጂፕሰም ቦርድ ከፋፍሎ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የነዚህ ሱቆች የግንባታ ስራ የሚሰራልን ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ ተወዳዳሪ ድርጅቶች ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ በአክሲዮን ማህበሩ ጽ/ቤት ድረስ በመምጣት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ገዝተው መወዳደር ይችላሉ፡፡

1. በተመሳሳይ የፖርቴሸን ስራ ዘርፍ እስከ 2004 ዓ.ም ድረስ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ቫትና ቲን ሠርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፣

[Read more →]

Tags:

ጤና ጣቢያው ለ2005 ዓ.ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ የተለያየ አይነት ህትመቶች እና የቢሮ ዕቃዎች ለመግዛት እንዲሁም የተለያዩ ጥገናዎችና ግንባታ ሥራ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Civil Engineering Service, Computer & Accessories, Computer Accessories, Computer Sales, Construction & Construction Machinery, Construction Service & Maintenance, Electrical & Electronic, Electrical Equipment & Accessories, Engineering Services & Equipment, Furnishings & Fixtures, Furniture, House & Building Construction, House & Building Construction, House & Building Fixtures, House & Building Furnishings, House & Building Maintenance, House & Building Maintenance, Houses & Buildings, Maintenance, Other Furniture, Printing & Publishing, Printing & Publishing Service, Purchase, Steels, Irons & Metals, Steels, Metals & Aluminums, Water & Water Works, Water Well Drilling & Water System Installation, Wood & Wood Work

አዲስ ዘመን ረቡዕ ጥቅምት 7 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረተ ማስታወቂያ

በቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2005 ዓ.ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ የተለያየ አይነት ህትመቶች እና የቢሮ ዕቃዎች ለመግዛት እንዲሁም የተለያዩ ጥገናዎችና ግንባታ ሥራ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት፡-

1. የተለያዩ ዓይነት ህትመቶች                         6. የተለያዩ ሲንኮች ግዢ

2. በእንጨት የተሠሩ የላቦራቶሪ ኪችን ካቢኔቶች ግዢ      7. የላቦራቶሪ ክፍል እድሳት ሥራ

3. የመፀዳጃ ቤት ጥገና                        8. የላቦራቶሪ ክፍል ጠረጴዛዎች ግዢ

4. የእንግዴ ልጅ መጣያ ግንባታ ሥራ                  9. የላፕቶፕ ኮምፒውተር ግዢ እንዲሁም

5. የተለያዩ ክፍሎች ቧንቧ ጥገና                 10. የተለያዩ ክፍሎች መብራት ጥገና ሥራ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራትና መግዛት ይፈልጋል፡፡

[Read more →]

Tags:

ጽ/ቤቱ ለሚያስገነባቸው ግንባታዎች አገልግሎት የሚውል ሳኒተሪ እቃዎችን ህጋዊና ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግል ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Building Materials, Furnishings & Fixtures, House & Building Fixtures, House & Building Furnishings, Purchase

ቁጥር ጨ/363/070/05

ቀን 30/01/2005

የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ኤጀንሲ የባ/ዳር ከተማ ቅ/ጽ/ቤት ለሚያስገነባቸው ግንባታዎች አገልግሎት የሚውል ሳኒተሪ እቃዎችን ህጋዊና ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግል ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾት መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

1 በዘርፋ አግባብነት ያለው የንግድ ፍቃደና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን / እና ተጨማሪ እሰት ታክስ /ቫት / ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የመያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3 የጨረታ ሰነዳን ባ/ዳር ከተማ ቤቶች ልማት ቅ/ጽ/ቤት ህዳር 11 ቀበሌ ከምግብ ዋስትና ጐን ቢሮ ቁጥር 03 ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 20.00 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡ በተጨማሪ ጽ/ቤቱ የተዘጋጀውን ናሙናዎች ማየት ይችላሉ፡፡

[Read more →]

Tags:

ቢሮው ለሚያስገነባው የእደ ጥበብ ማዕከል አገልግሎት የሚውል የሕንፃ መሳሪያዎችን፣ ብረታ ብረቶችን፣ የባኞ ቤት ዕቃዎች እና ጨርቃ ጨርቆች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Building Materials, Furnishings & Fixtures, House & Building Fixtures, House & Building Furnishings, Steels, Irons & Metals, Steels, Metals & Aluminums, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing

አዲስ ዘመን ቅዳሜ ጥቅምት 3 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በኮንሶ ካራት ከተማ ለሚያስገነባው የእደ ጥበብ ማዕከል አገልግሎት የሚውል የሕንፃ መሳሪያዎችን፣ ብረታ ብረቶችን፣ የባኞ ቤት ዕቃዎች እና ጨርቃ ጨርቆች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት በስራው መስክ የተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች ይህ የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓ.ም ጀምሮ በቢሮአችን የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ግዥ ከቢሮአችን ፋይ/ንብ/አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 73 በመምጣት በማይመለስ ብር 30 በመግዛት እንድትወዳደሩ እያልን ተወዳዳሪዎች ማሟላት የሚገባችሁ ነገር፡

1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፣

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፣

[Read more →]

Tags:

ባንኩ በ2005 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ እና በተለያዩ ከተማዎች ለሚከፍታቸው አዳዲስ ቅርንጫፎች ካውንተር እና ዊንዶ፣ የጥበቃ ቤት፣ ኢምብለም (Light Box)፣ የካሸሮች ጠረጴዛ (Maker Table) በጨረታ አወደድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Aluminum Related Products, Civil Engineering Service, Construction & Construction Machinery, Engineering Services & Equipment, Furnishings & Fixtures, House & Building Construction, House & Building Construction, House & Building Fixtures, House & Building Furnishings, Houses & Buildings, Steels, Metals & Aluminums

አዲስ ዘመን ሐሙስ ጥቅምት 01 ቀን 2005 ዓ.ም

የተለያዩ የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች

ለመግዛት የወጣ ግልጽ ጨረታ

(B-PRO-04/12)

የኮንስትራክሽንና የቢዝነስ ባንክ በ2005 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ እና በተለያዩ ከተማዎች ለሚከፍታቸው አዳዲስ ቅርንጫፎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የቢሮ ፊክሲቸሮች የሚሰሩ አምራች ድርጅቶችን በጨረታ አወደድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

1. ካውንተር እና ዊንዶ፣

2. የጥበቃ ቤት፣

8. ኢምብለም (Light Box)፣

4. የካሸሮች ጠረጴዛ (Maker Table)

- በመሆኑም የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እና በጨረታ ለመወዳደር ከሚመለከተው የመንግሥት መ/ቤት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ አምራች ድርጅቶች በጨረታው ላይ በሚፈልጉት ዘርፍ መሳተፍ የሚችሉ ሲሆን፣

[Read more →]

Tags:

ባንኩ በ2005 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ እና በተለያዩ ከተማዎች ለሚከፍታቸው አዳዲስ ቅርንጫፎች ካውንተር እና ዊንዶ፣ የጥበቃ ቤት፣ ኢምብለም (Light Box)፣ የካሸሮች ጠረጴዛ (Maker Table) በጨረታ አወደድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Aluminum Related Products, Civil Engineering Service, Construction & Construction Machinery, Engineering Services & Equipment, Furnishings & Fixtures, House & Building Construction, House & Building Construction, House & Building Fixtures, House & Building Furnishings, Houses & Buildings, Steels, Metals & Aluminums

አዲስ ዘመን ሐሙስ ጥቅምት 01 ቀን 2005 ዓ.ም

የተለያዩ የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች

ለመግዛት የወጣ ግልጽ ጨረታ

(B-PRO-04/12)

የኮንስትራክሽንና የቢዝነስ ባንክ በ2005 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ እና በተለያዩ ከተማዎች ለሚከፍታቸው አዳዲስ ቅርንጫፎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የቢሮ ፊክሲቸሮች የሚሰሩ አምራች ድርጅቶችን በጨረታ አወደድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

1. ካውንተር እና ዊንዶ፣

2. የጥበቃ ቤት፣

8. ኢምብለም (Light Box)፣

4. የካሸሮች ጠረጴዛ (Maker Table)

- በመሆኑም የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እና በጨረታ ለመወዳደር ከሚመለከተው የመንግሥት መ/ቤት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ አምራች ድርጅቶች በጨረታው ላይ በሚፈልጉት ዘርፍ መሳተፍ የሚችሉ ሲሆን፣

[Read more →]

Tags:

Extension of BID Opening Date: Supply of Office Partition material including complete installation/fixation & commissioning service

No Comments · Date Extensions, Amendments & Cancellation, Furnishings & Fixtures, House & Building Fixtures, House & Building Furnishings

The Ethiopian Herald Thursday October 11, 2012

BID NO ORCE 01/2005

Extension of BID Opening Date

It is to be recalled that “BID No. ORCE 01/2005″ for the Supply of Office Partition material including complete installation/fixation & commissioning service has been announced on The Ethiopian Herald dated September 26 & 27, 2012. Our office, for his own reason, decided to extend the closing and opening date of the bid under reference for additional days.

[Read more →]

Tags:

ካውንተር ዊንዶው እና ጥበቃ ቤት ለማሰራት የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

No Comments · Aluminum Related Products, Civil Engineering Service, Construction & Construction Machinery, Engineering Services & Equipment, Furnishings & Fixtures, Furniture Maintenance, House & Building Construction, House & Building Construction, House & Building Fixtures, House & Building Furnishings, Houses & Buildings, Other Furniture, Steels, Metals & Aluminums, Wood & Wood Work

ሪፖርተር ረቡዕ መስከረም 29 ቀን 2005 ዓ.ም

ካውንተር ዊንዶው እና ጥበቃ ቤት ለማሰራት

የወጣ ግልጽ ጨረታ (B-PRO-04/12)

የኮንስትራክሽንና የቢዝነስ ባንክ በ2005 ዓ.ም በጀት ዓመት በአዲስ አበባ እና በተለያዩ ከተማዎች ለሚከፍታቸው አዳዲስ ቅርንጫፎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የቢሮ ፊክስቸሮች የሚሰሩ አምራች ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

1. ካውንተር እና ዊንዶ

2. የጥበቃ ቤት

3. ኢምብለም (Light Box)

4. የካሸሮች ጠረጴዛ (Maker Table)

- በመሆኑም  የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እና በጨረታ ለመወዳደር ከሚመለከተው የመንግስት መ/ቤት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ አምራች ድርጅቶች በጨረታው ላይ በሚፈልጉት ዘርፍ መሳተፍ የሚችሉ ሲሆን፣

[Read more →]

Tags:

ጽ/ቤቱ በወረዳ 10 ለሚያሰራው የጤና ጣቢያ ግንባታ የመስታወትና የመሬት ንጣፍ ሥራ፣ የማጠቃለያ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Aluminum Related Products, Furnishings & Fixtures, House & Building Fixtures, House & Building Furnishings, Steels, Irons & Metals, Steels, Metals & Aluminums, Wood & Wood Work

አዲስ ዘመን ማክሰኞ መስከረም 29 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 09/09/2004

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በወረዳ 10 የጤና ጣቢያ ግንባታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቀሪ ሥራዎች ለማሠራት በሕጋዊ ሁኔታ በዘርፉ የተደራጁትን ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን በሎት በመከፋፈል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለተደራጁ

1

የመስታወትና የመሬት ንጣፍ ሥራ

በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁት

2

የማጠቃለያ ሥራ

በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁት

በእንጨትና ብረታ ብረት ለተደራጁ

የበርና የመስኮት ሥራ

በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁት

በኤሌክትሪክ ሥራ ለተደራጁ

የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ እና የሳኒተሪ ስራ

በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁት

[Read more →]

Tags:

ት/ቤቱ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ /ለጥበቃ ለጽዳት/፣ የስፖርት ቱታና ጫማ፣ የቢሮ ማሽኖች ጥገና፣ ለቢሮ ፓርትሽን፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ አላቂ ያልሆኑ የቢሮ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Books & Education Materials, Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Education & Training, Furnishings & Fixtures, House & Building Fixtures, House & Building Furnishings, Leather Products, Machinery, Machinery Maintenance, Maintenance, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Purchase, Sports, Camping & Leisure, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing

አዲስ ዘመን ሰኞ መስከረም 29 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

በአራዳ ክ/ከተማ የዳግማዊ ምኒሊክ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከመንግስት መደበኛ በጀት በተገኘ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችና አገልግሎት ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1.አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣

2.አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣

3.አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣

4.የደንብ ልብስ /ለጥበቃ ለጽዳት/፣

5.የስፖርት ቱታና ጫማ፣

6.የቢሮ ማሽኖች ጥገና፣

7.ለቢሮ ፓርትሽን፣

8.ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣

9.አላቂ ያልሆኑ የቢሮ ዕቃዎች፣

ከአቀራቢዎች የሚጠበቁ መመዘኛዎች

1.በጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር መከፈላቸውን የሚያረጋግጥ TIN No ያላቸው

2.የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተመዘገበ

3.የተጨማሪ እሴታ ታክስ ምዝገባ ማስረጃ

[Read more →]

Tags: