በኩር ሰኞ መስከረም 14 ቀን 2004 ዓ.ም
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ስራዎች ድርጅት በጣና በለስ ስኳር ኮርፖሬሽን ጃዊ ለሚገኙ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የምግብና የመኝታ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በዘርፋ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፣ የግብር ከዳይ መለያ ቁጥር ምዝገባ፣ የግብር ግዴታውን የተወጡ መሆኑን ተጠቅሶ በጨረታ እንዲሳተፉ ከሚመለከተው መ/ቤት የተጻፈ ደብዳቤና የንግድ ፈቃዳቸውና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባ ማስረጃ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ማስረጃ ያላቸው እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል፡፡
1 ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100/ አንድ መቶ ብር / በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 13 አማራ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን ዋናው መ/ቤት ግቢ ውስጥ በሚገኘው የአማራ መንገድ ስራዎች ድርጅት ገንዘብ ያዥ ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡