አዲስ ዘመን ረቡዕ ጥቅምት 7 ቀን 2005 ዓ.ም
የጨረተ ማስታወቂያ
በቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2005 ዓ.ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ የተለያየ አይነት ህትመቶች እና የቢሮ ዕቃዎች ለመግዛት እንዲሁም የተለያዩ ጥገናዎችና ግንባታ ሥራ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት፡-
1. የተለያዩ ዓይነት ህትመቶች 6. የተለያዩ ሲንኮች ግዢ
2. በእንጨት የተሠሩ የላቦራቶሪ ኪችን ካቢኔቶች ግዢ 7. የላቦራቶሪ ክፍል እድሳት ሥራ
3. የመፀዳጃ ቤት ጥገና 8. የላቦራቶሪ ክፍል ጠረጴዛዎች ግዢ
4. የእንግዴ ልጅ መጣያ ግንባታ ሥራ 9. የላፕቶፕ ኮምፒውተር ግዢ እንዲሁም
5. የተለያዩ ክፍሎች ቧንቧ ጥገና 10. የተለያዩ ክፍሎች መብራት ጥገና ሥራ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራትና መግዛት ይፈልጋል፡፡