አዲስ ዘመን ዓርብ ጥቅምት 2 ቀን 2005 ዓ.ም
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
የከፍተኛ 20 ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋም በ2005 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
1 ለሆቴል ማኔጅመንት፣
2 ለኮንስትራክሽን፣
3 ለቴክስታይል እና ጋርመንት፣
4 ለኤሌክትሪክሲቲ፣
5 ለማኒፋክቸሪንግ፣
6 ለአውቶ፣
7 ለአይሲቲ፣
8 የጽህፈትና የቢሮ እቃዎች፣
9 የደንብ ልብስ እና የፅዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ፡
-ተወዳዳሪዎች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ከዋናው ጋር የተገናዘበ ማስረጃ የሚያቀርቡ፣
-የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ ሆነው የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ፣ የቫት ምዝገባ እና ሌሎች መረጃዎችን ማቅረብ የሚችሉ፣