Bid Ethiopia

Bid Ethiopia header image 4

Entries Tagged as 'Maintenance'

ጽ/ቤቱ ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የሞተር ሳይክል፣ የመኪና ጐማዎች እና ካላማዳሪያ አቅርቦት እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡

2,128 Comments · Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Electrical & Electronic, Electronic Equipment & Accessories, Installation & Maintenance, Maintenance, Motorcycles & Bicycles Sale, Rent & Purchase, Other Maintenance, Printing & Publishing, Printing & Publishing Service, Purchase, Spare Parts Sale & Supply, Sparepart, tyre etc., Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing, Vehicle & Spare Part

በኩር ሰኞ ጥቅምት 5 ቀን 2005 ዓ.ም

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ በደ/ጎ/አስ/ዛን/የስወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የሞተር ሳይክል፣ የመኪና ጐማዎች እና ካላማዳሪያ አቅርቦት እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያማሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጎብዛል፡፡

1 በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው፡፡

3 ተጫራቾች የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ ብር 100000 እና በላይ ከሆነ የቫት ተመዝግብ መሆን አለባቸው፡፡

4 ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ 1-3 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡

[Read more →]

Tags:

ት/ቤቱ አንዳንድ የተነቃቀሉ ኮርኔስና የሚያፈስበት ቦታ ላይ አዳራሽ በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡

No Comments · Civil Engineering Service, Construction & Construction Machinery, Construction Service & Maintenance, Engineering Services & Equipment, House & Building Maintenance, Maintenance

ቁጥር ይሰ/መስ/1039/15/01

ቀን 28/01/05

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የይስማላ መሠናዶ አጠ/2ኛ ደ/ት/ቤት አንዳንድ የተነቃቀሉ ኮርኔስና የሚያፈስበት ቦታ ላይ አዳራሽ በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን፡፡ ስለሆነም ማንኛውም በዘርፋ የሚገኝ ድርጅት

1 የዘመኑ የታደሰና ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው

3 ተጫራቾች ኮፒና ኦርጅናል ሰንዶች ለይተው በሁለት ፖስታ አሽገው ከጨረታ ማስከበሪያ ጋር ጨምረው በአንድ ትልቅ ፖስታ በአንድ ላይ በማሸግ የተጫራቹን ወይም የድርጅቱ ስምና አድራሻ በማህተምና ፊርማ ተደርጐ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከሚከፈተበት ቀን በፊት ማስገባት ይኖርበታል፡፡

4 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የዋጋውን 1 ፐርሰንት በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡

[Read more →]

Tags:

ድርጅቱ የዋናውን መስሪያ ቤት የጥገና ስራ ደረጃ ጂሲ/ቢሲ 6 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

1 Comment · Civil Engineering Service, Construction Service & Maintenance, House & Building Maintenance, House & Building Maintenance, Maintenance

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 007/2005

የጥገና ስራ ጨረታ

የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የዋናውን መስሪያ ቤት የጥገና ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት ደረጃ ጂሲ/ቢሲ 6 እና ከዚያ በላይ ሆነው በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሁሉ መወዳደር ይችላሉ፡፡

1. ተጫራቾች የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉበት መረጃ የቲን ሰርተፊኬት የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ወይም የከተማ ልማት ሚኒስቴር የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት እና የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃዎች ያሏቸው ለመሆኑ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

[Read more →]

Tags:

ድርጅቱ የተለያየ ዓይነት መኪናዎች ጥገና እና የተለያየ ዓይነት ሞተር ሳይክሎች ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1 Comment · Maintenance, Motorcycles & Bicycles Sale, Rent & Purchase, Vehicle & Spare Part, Vehicle and Motorcycle Maintenance, Vehicle Maintenance

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር ግ/08/2005

የሀዋሳ ክተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በሎት የተከፋፈሉትን ጥገና የሚያደርጉ ጋራዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

top">ተ.ቁ top">ሎት top">የዕቃው ዓይነት top">ብዛት
top">1 top">ሎት አንድ top">የተለያየ ዓይነት መኪናዎች ጥገና top">8
top">2 top">ሎት ሁለት top">የተለያየ ዓይነት ሞተር ሳይክሎች ጥገና top">29

ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልግ ድርጅት ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡

1. ተጫራቾች የሥራ ቦታቸው በሀዋሳ ከተማ ሆኖ በተሽከርካሪ ጥገና ዘርፍ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና በሀገር ውስጥ አገልግሎት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው ማስረጃ ያላቸው እንደዚሁም ለተሽከርካሪ ጥገና ደረጃቸው 3ኛና ከዚያ በላይ የሆነ እና የሞተር ሣይክል ደረጃቸው 1ኛ የሆኑ፡፡

[Read more →]

Tags:

ማህበሩ ሞዴላቸው LN166 L-PRMD5 የሆነ በቁጥር ስድስት ቶዮታ ፒካፕ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፊልጋል፡፡

No Comments · Maintenance, Vehicle & Spare Part, Vehicle and Motorcycle Maintenance, Vehicle Maintenance

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም

የተሽከርካሪዎች ጥገና የጨረታ ማስታወቂያ

ወጋገን ባንክ አክሲዮን ማህበር ሞዴላቸው LN166 L-PRMD5 የሆነ በቁጥር ስድስት ቶዮታ ፒካፕ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፊልጋል፡፡

በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 አስር የሥራ ቀናት በባንኩ የተዘጋጀውን የደንበኛ ፎርም በመሙላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ባለሥልጣን ባወጣው መስፈርት መሠረት ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2. ተጫራቾች የ2004 ዓ.ም ግብር ለመክፈላቸው ህጋዊ የንግድና የሥራ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባና የግብር ከፋይነት ቁጥር ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

[Read more →]

Tags:

ቢሮው ፎቶ ኮፒ ማባዛት አገልግሎት፣ የቢሮ እቃዎች ጥገና /ኘሪንተር፣ ኮምፒውተር፣ ፋክስ ማሽን፣ ፎቶ ኮፒ እና እስካነር፣ የተሸከርካሪ መኪናዎች ጎማ ጥገናና ቸርኬ ማላንስ እንዲሁም የቢሮ ጽዳት አገልግሎት አመታዊ ውል በመያዝ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Comments Off · Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Service, Computer & Accessories, Computer Accessories, Computer Maintenance, Computer Sales, Maintenance, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Other Maintenance, Vehicle & Spare Part, Vehicle and Motorcycle Maintenance, Vehicle Maintenance

ቁጥር ግ/ፋ/ን/09/81

ቀን 30/1/05

ግልጽ የአካባቢ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 002/2005

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የውሃ ሀብት ልማት ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ምድብ /ሎት/ የአገልግሎት ግዥዎችን ለማግኘት በዘርፋ የተሰማሩ ድርጅቶችን በመጋበዝና በማወዳደር ከአሸናፊው ድርጅት ጋር አመታዊ ውል በመያዝ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

top">ሎት top">የዕቃው አይነት top">የጨረታ ማስከበሪያ /በብር/
top">1 top">ፎቶ ኮፒ ማባዛት አገልግሎት top">500.00
top">2 top">የቢሮ እቃዎች ጥገና /ኘሪንተር፣ ኮምፒውተር፣ ፋክስ ማሽን፣ ፎቶ ኮፒ እና እስካነር top">500.00
top">3 top">የተሸከርካሪ መኪናዎች ጎማ ጥገናና ቸርኬ ማላንስ top">500.00
top">4 top">የቢሮ ጽዳት አገልግሎት top">1000.00

ስለሆነም ፡-

[Read more →]

Tags:

ጤና ጣቢያው ለ2005 ዓ.ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ የተለያየ አይነት ህትመቶች እና የቢሮ ዕቃዎች ለመግዛት እንዲሁም የተለያዩ ጥገናዎችና ግንባታ ሥራ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Civil Engineering Service, Computer & Accessories, Computer Accessories, Computer Sales, Construction & Construction Machinery, Construction Service & Maintenance, Electrical & Electronic, Electrical Equipment & Accessories, Engineering Services & Equipment, Furnishings & Fixtures, Furniture, House & Building Construction, House & Building Construction, House & Building Fixtures, House & Building Furnishings, House & Building Maintenance, House & Building Maintenance, Houses & Buildings, Maintenance, Other Furniture, Printing & Publishing, Printing & Publishing Service, Purchase, Steels, Irons & Metals, Steels, Metals & Aluminums, Water & Water Works, Water Well Drilling & Water System Installation, Wood & Wood Work

አዲስ ዘመን ረቡዕ ጥቅምት 7 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረተ ማስታወቂያ

በቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2005 ዓ.ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ የተለያየ አይነት ህትመቶች እና የቢሮ ዕቃዎች ለመግዛት እንዲሁም የተለያዩ ጥገናዎችና ግንባታ ሥራ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት፡-

1. የተለያዩ ዓይነት ህትመቶች                         6. የተለያዩ ሲንኮች ግዢ

2. በእንጨት የተሠሩ የላቦራቶሪ ኪችን ካቢኔቶች ግዢ      7. የላቦራቶሪ ክፍል እድሳት ሥራ

3. የመፀዳጃ ቤት ጥገና                        8. የላቦራቶሪ ክፍል ጠረጴዛዎች ግዢ

4. የእንግዴ ልጅ መጣያ ግንባታ ሥራ                  9. የላፕቶፕ ኮምፒውተር ግዢ እንዲሁም

5. የተለያዩ ክፍሎች ቧንቧ ጥገና                 10. የተለያዩ ክፍሎች መብራት ጥገና ሥራ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራትና መግዛት ይፈልጋል፡፡

[Read more →]

Tags:

መምሪያው ለወረዳ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተሽከርካሪ የመኪና ጥገና የእጅ ዋጋ አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ዓመታዊ ኮንትራት ውል ይዞ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Maintenance, Vehicle & Spare Part, Vehicle and Motorcycle Maintenance, Vehicle Maintenance

በኩር ሰኞ ጥቅምት 5 ቀን 2005 ዓ.ም

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/ዋ/ጽ/ቤት መምሪያ ለጃዊ ወረዳ ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተሽከርካሪ የመኪና ጥገና የእጅ ዋጋ አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ዓመታዊ ኮንትራት ውል ይዞ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

1 በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው፡፡

3 የመኪና ጥገና ተጫራች ኢንሹራንስ መኖር አለበት፡፡

4 የመኪና ጥገና ተጫራቾች ከብር 100000.00 ተጨማሪ እሰት ታክስ ወይም ቫት ከፋይ ተመዝጋቢ ብቻ መወዳደር አለባቸው ስለዚህ የቫት ሰርተፍኬት ማስረጃ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

5 ተጫራቾች ከጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትን የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

[Read more →]

Tags:

Supply of the following Work-shop laboratory Equipments, Furniture, Heavy- duty water tanker & Promotional gifts – The Jimma University

No Comments · Books & Education Materials, Education & Training, Engineering Equipment, Engineering Services & Equipment, Furniture Maintenance, Gifts & Crafts, Laboratory & Chemicals, Laboratory Equipments, Medical Equipments & Supplies, Office Furniture, Other Furniture, Pharmaceutical Products/Medicines, Promotional Items, Public Relations & Advertising, Steels, Irons & Metals, Steels, Metals & Aluminums

The Ethiopian Herald Sunday October 14, 2012

Invitation For Bidders

The Jimma University invites sealed bids from interested eligible bidders, for the supply of the following Work-shop laboratory Equipments, Furniture, Heavy- duty water tanker & Promotional gifts.

Lot-1. Electrical & Computer Engineering department’s Laboratory Equipments

[Read more →]

Tags:

Vehicle Maintenance Service Providers – DFID Ethiopia, British Embassy

No Comments · Maintenance, Vehicle & Spare Part, Vehicle and Motorcycle Maintenance, Vehicle Maintenance

The Ethiopian Reporter Sunday October 14, 2012

Request for expression of interest: Vehicle

Maintenance Service Providers

The British Embassy and Department for International Development (DFID Ethiopia) wish to contract a reputable Service Provider (SP) based in Addis Ababa.

[Read more →]

Tags: