አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 007/2005
የጥገና ስራ ጨረታ
የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የዋናውን መስሪያ ቤት የጥገና ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሠረት ደረጃ ጂሲ/ቢሲ 6 እና ከዚያ በላይ ሆነው በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሁሉ መወዳደር ይችላሉ፡፡
1. ተጫራቾች የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉበት መረጃ የቲን ሰርተፊኬት የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ወይም የከተማ ልማት ሚኒስቴር የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት እና የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃዎች ያሏቸው ለመሆኑ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡