Bid Ethiopia

Bid Ethiopia header image 4

Entries Tagged as 'Machinery Maintenance'

ት/ቤቱ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎችና መጽሐፍቶች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ ከነስፌቱና የስፖርት ትጥቅ፣ ማሽን ጥገና ልዩ ልዩ ጥገናዎች ለማካሄድ፣ የህትመት ሥራዎች ለማሰራት/ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Books & Education Materials, Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Education & Training, Leather Products, Machinery, Machinery Maintenance, Maintenance, Office Supplies & Stationary, Other Maintenance, Printing & Publishing, Printing & Publishing Service, Sports, Camping & Leisure, Stationery Supplies, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing

አዲስ ዘመን ዓርብ ጥቅምት 2 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የወ/ሮ ቀለ/ጥሩ/2ኛ ደ/ት/ቤት በመንግስት መደበኛ በጀት በተገኘ ገንዘብ በቂ አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ

1 የጽህፈት መሳሪያዎች፣

2 አላቂ የጽዳት እቃዎች፣

3 ልዩ ልዩ መሳሪያዎችና መጽሐፍቶች፣

4 የሠራተኞች የደንብ ልብስ ከነስፌቱና የስፖርት ትጥቅ፣

5 ማሽን ጥገና ልዩ ልዩ ጥገናዎች ለማካሄድ፣

6 የህትመት ሥራዎች ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ፍላጎት ያላቸውን በሙሉ በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

ስለዚህ፡

1 ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን የግብር ከፋይ ምዝገባ የምስክር ወረቀት /ቲን/ ማቅረብ የሚችሉ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የታደሰ የግብር ፈቃድ ያላቸው መሆን አለበት፡፡

[Read more →]

Tags:

መ/ቤቱ ሞዴሉ LTM 1030-2.1 የሆነ ሌህበር ክሬን አጠቃላይ ኤሌክትሮኒክ ኮንትሮል ሲስተም ብልሽት ጥገና የሚያደርጉ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Machinery & Equipment, Machinery, Machinery Maintenance, Maintenance

አዲስ ዘመን ሰኞ መስከረም 29 ቀን 2005 ዓ.ም

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ መንገዶች ባለሥልጣን ሞዴሉ LTM 1030-2.1 የሆነ ሌህበር ክሬን አጠቃላይ ኤሌክትሮኒክ ኮንትሮል ሲስተም ብልሽት ጥገና የሚያደርጉ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችለውን የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ከሚፈለገው አገልገሎት የተዛመደ የንግድ ሥራ ወይም የአገልግሎት ሥራ ፈቃድ እና በጨረታ ለመሳተፍ ከሀገር ውሰጥ ገቢ ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2. ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በምፈል ከባለሥልጣኑ ወና መ/ቤት የቢሮ ቁጥር 8 መውሰድ ይችላሉ፡፡

3. የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው የጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢ ከፍት ነው፡፡

[Read more →]

Tags:

ት/ቤቱ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ /ለጥበቃ ለጽዳት/፣ የስፖርት ቱታና ጫማ፣ የቢሮ ማሽኖች ጥገና፣ ለቢሮ ፓርትሽን፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ አላቂ ያልሆኑ የቢሮ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Books & Education Materials, Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Education & Training, Furnishings & Fixtures, House & Building Fixtures, House & Building Furnishings, Leather Products, Machinery, Machinery Maintenance, Maintenance, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Purchase, Sports, Camping & Leisure, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing

አዲስ ዘመን ሰኞ መስከረም 29 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

በአራዳ ክ/ከተማ የዳግማዊ ምኒሊክ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከመንግስት መደበኛ በጀት በተገኘ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችና አገልግሎት ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1.አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣

2.አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣

3.አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣

4.የደንብ ልብስ /ለጥበቃ ለጽዳት/፣

5.የስፖርት ቱታና ጫማ፣

6.የቢሮ ማሽኖች ጥገና፣

7.ለቢሮ ፓርትሽን፣

8.ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣

9.አላቂ ያልሆኑ የቢሮ ዕቃዎች፣

ከአቀራቢዎች የሚጠበቁ መመዘኛዎች

1.በጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር መከፈላቸውን የሚያረጋግጥ TIN No ያላቸው

2.የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተመዘገበ

3.የተጨማሪ እሴታ ታክስ ምዝገባ ማስረጃ

[Read more →]

Tags:

መ/ቤቱ ለ2005 በጀት ዓመት የተለያዩ የሞተር ጥገና ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡

No Comments · Machinery Maintenance, Maintenance, Other Maintenance, Vehicle & Spare Part, Vehicle and Motorcycle Maintenance

ቁጥር 141/መ/28/2005

ቀን 9/1/2005

የግልጽ ጨረታ ማስተወቂያ

የጓ/ወ/ሴክተር መ/ቤቶች ለ2005 በጀት አመት የተለያዩ የሞተር ጥገና ለማስጠገን ስለፈለገ የጓ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነ ድርጅት ጋር እንደአስፈላጊነቱ ለአንድ አመት ውል ይዞ ለማሰራተ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይገልጻል፡፡

1 በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡

2 የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡

3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው፡

4 የግዥው መጠን ከ100000 /መቶ ሽ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የማያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

[Read more →]

Tags:

/ቤቱ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የላብራቶሪ ኬሚካሎች፣ ኮምፒውተር፣ የማባዣ ማሽን፣ ኮፒ ፕሪንተር ለማስጠገን፣ የጽዳት እቃዎች፣ የቢሮ መጋረጃና ምንጣፍ፣ ልዩ ልዩ ዋቢ መፃህፍት፣ የመኪና ሙሉ ጥገና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Books & Education Materials, Chemicals and Reagents, Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Computer & Accessories, Computer Accessories, Computer Sales, Education & Training, Electrical & Electronic, Electronic Equipment & Accessories, Installation & Maintenance, Laboratory & Chemicals, Laboratory Equipments, Machinery Maintenance, Maintenance, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Other Maintenance, Purchase, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing, Vehicle & Spare Part, Vehicle and Motorcycle Maintenance

አዲስ ዘመን ቅዳሜ መስከረም 19 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ ከተማ መሰናዶ ትምህርት

-የደንብ ልብስ፣

-አላቂ የቢሮ እቃዎች፣

-አላቂ የትም/መሳሪያዎች፣

-የላብራቶሪ ኬሚካሎች፣

-የኮምፒውተር፣ የማባዣ ማሽን፣ ኮፒ ፕሪንተር ለማስጠገን፣

-የጽዳት እቃዎች፣

-የቢሮ መጋረጃና ምንጣፍ፣

-ልዩ ልዩ ዋቢ መፃህፍት፣

-የመኪና ሙሉ ጥገና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1 ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ ሆነው የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 46 ሰነዱን ማስታወቂያው ከወጣበት ከሶስተኛው ቀን ጀምሮ መግዛት ይችላሉ፡፡

2 የጨረታው ሰነድ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 46 ከ21/1/2005-5/2/2005 ዓ.ም እስከ 9፡30 ሰዓት ድረስ ገቢ ያደርጋሉ፡፡

[Read more →]

Tags:

መ/ቤቱ ለ2005 በጀት ዓመት የተለያዩ የሞተር ጥገና ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡

No Comments · Machinery Maintenance, Maintenance, Other Maintenance, Vehicle & Spare Part, Vehicle and Motorcycle Maintenance

ቁጥር 141/መ/28/2005

ቀን 9/1/2005

የግልጽ ጨረታ ማስተወቂያ

የጓ/ወ/ሴክተር መ/ቤቶች ለ2005 በጀት አመት የተለያዩ የሞተር ጥገና ለማስጠገን ስለፈለገ የጓ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነ ድርጅት ጋር እንደአስፈላጊነቱ ለአንድ አመት ውል ይዞ ለማሰራተ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይገልጻል፡፡

1 በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡

2 የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡

3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው፡

4 የግዥው መጠን ከ100000 /መቶ ሽ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የማያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

[Read more →]

Tags:

ድርጅቱ የተለያዩ መኪናዎችን፣ ትራክተሮችን፣ የኤሌክትሪክ ሞተሮችን፣ ኢንጀክሽን ፓምፖችን፣ ኢንጀክተሮችን፣ በማሽን የሚሠሩ የተለያዩ መሳሪያዎችን እና ሌሎች እቃዎችን ለማስጠገንና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

1 Comment · Agricultural Machinery, Agriculture, Electrical & Electronic, Energy, Generators, Motors & Compressors, Installation & Maintenance, Machinery Maintenance, Maintenance, Other Maintenance, Spare Parts Sale & Supply, Sparepart, tyre etc., Vehicle & Spare Part, Vehicle Maintenance

አዲስ ዘመን ዓርብ መስከረም 18 ቀን 2005 ዓ.ም

የመኪናዎችና መሳሪያዎች ጥገና

አገልግሎት ግዥ

ድጋሚ የጨረታ ቁጥር UAAIE 03/2005

የላይኛው አዋሽ አግሮ ኢንዱስትሪ ድርጅት የተለያዩ መኪናዎችን፣ ትራክተሮችን፣ የኤሌክትሪክ ሞተሮችን፣ ኢንጀክሽን ፓምፖችን፣ ኢንጀክተሮችን፣ በማሽን የሚሠሩ የተለያዩ መሳሪያዎችን እና ሌሎች እቃዎችን ለማስጠገንና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች፣

-በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው፣ የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው እና ሌሎች አስፈላጊ ማስረጃዎች ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

-ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘውን ሰነድ አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቀበሌ 12/13 /ሳሪስ አቦ ማዞሪያ አጠገብ/ ከሚገኘው የድርጅቱ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ማግኘት ይችላል፡፡

[Read more →]

Tags:

የቢሮ እቃዎች ጥገና ጨረታ ማስታወቂያ

Comments Off · Machinery Maintenance, Maintenance, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Other Maintenance

አዲስ ዘመን ሰኞ መስከረም 14 ቀን 2005 ዓ.ም

የቢሮ እቃዎች ጥገና ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረ%

[Read more →]

Tags:

ሮው የቪዲዮ ኤዲቲንግ ስልጠና፣ የSPSS ስልጠና፣ መሰረታዊ የህዝብ ግንኙነት ስልጠና፣ የህትመት አዘገጃጀት ስልጠና፣የሁነት እቅድ አመራር ስልጠና፣ የቴሌቭዥን ፕሮግራም አዘገጃጀት ስልጠና ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Education & Training, Education & Training Services, Machinery, Machinery Maintenance, Maintenance, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Photography & Filming, Photography & Filming Service, Vehicle & Spare Part, Vehicle and Motorcycle Maintenance, Vehicle Maintenance

ዕለተ ሰንበት አዲስ ዘመን መስከረም 13 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስልጠናዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1 የቪዲዮ ኤዲቲንግ ስልጠና፣

2 የSPSS ስልጠና፣

3 መሰረታዊ የህዝብ ግንኙነት ስልጠና፣

4 የህትመት አዘገጃጀት ስልጠና፣

5 የሁነት እቅድ አመራር ስልጠና፣

6 የቴሌቭዥን ፕሮግራም አዘገጃጀት ስልጠና

ስለሆነም ጨረታውን ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ናቸው፡፡

1 በስራው /በስልጠናው/ ዘርፍ ህጋዊ የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያላቸው፣

2 ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ለመጀመሪያ ጊዜ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በቢሮው የፋይናንስና ግዥ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱ ብር 30.00 /ሰላሳ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፣

[Read more →]

Tags:

መምሪያው በ2004 በጀት ዓመት የዞን መምሪያዎች ተሸከርካሪ በሙሉ እና የቢሮ ማሽኖች በሙሉ የጥገና አገልግሎት አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል መግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Machinery, Machinery Maintenance, Maintenance, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Vehicle & Spare Part, Vehicle and Motorcycle Maintenance, Vehicle Maintenance

አዲስ ዘመን ሰኞ መስከረም 14 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ የስልጤ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በ2005 በጀት ዓመት፡

1 የዞን መምሪያዎች ንብረት የሆኑ ተሸከርካሪዎችን በሙሉ፣

2 የዞን መምሪያዎች የቢሮ ማሽኖች በሙሉ በየወቅቱ ለማስጠገን የጥገና አገልግሎት አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ለአንድ ዓመት ውል በመግባት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ተጫራቾች

- ለተሽከርካሪዎች ደረጃ 3 እና ከዚያ በላይ ለጥገና አገልግሎት የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ያላቸው፣

- ለቢሮ ማሽኖች በማሽን ጥገና ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣

-የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፡፡

-በተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሠርቲፊኬት የሚያቀርቡ፡፡

-የንግድ ፈቃድና የሥራ ፈቃድ የ2005 በጀት ዓመት የታደሰ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

[Read more →]

Tags: