አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር ግ/08/2005
የሀዋሳ ክተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በሎት የተከፋፈሉትን ጥገና የሚያደርጉ ጋራዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
top">ተ.ቁ | top">ሎት | top">የዕቃው ዓይነት | top">ብዛት |
top">1 | top">ሎት አንድ | top">የተለያየ ዓይነት መኪናዎች ጥገና | top">8 |
top">2 | top">ሎት ሁለት | top">የተለያየ ዓይነት ሞተር ሳይክሎች ጥገና | top">29 |
ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልግ ድርጅት ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡
1. ተጫራቾች የሥራ ቦታቸው በሀዋሳ ከተማ ሆኖ በተሽከርካሪ ጥገና ዘርፍ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና በሀገር ውስጥ አገልግሎት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው ማስረጃ ያላቸው እንደዚሁም ለተሽከርካሪ ጥገና ደረጃቸው 3ኛና ከዚያ በላይ የሆነ እና የሞተር ሣይክል ደረጃቸው 1ኛ የሆኑ፡፡