Bid Ethiopia

Bid Ethiopia header image 4

Entries Tagged as 'Vehicle Maintenance'

ጽ/ቤቱ በወረዳው ያሉትን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ለአንድ ዓመት ኮንትራት ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡

No Comments · Maintenance, Vehicle & Spare Part, Vehicle and Motorcycle Maintenance, Vehicle Maintenance

አዲስ ዘመን ማክሰኞ መስከረም 22 ቀን 2005 ዓ.ም

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የግሼ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በወረዳው ያሉትን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ለአንድ /1/ ዓመት ኮንትራት ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

1 በየዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው፣

3 የግዥው መጠን ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣

4 ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎችን ፎቶኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

[Read more →]

Tags:

ድርጅቱ የተለያዩ መኪናዎችን፣ ትራክተሮችን፣ የኤሌክትሪክ ሞተሮችን፣ ኢንጀክሽን ፓምፖችን፣ ኢንጀክተሮችን፣ በማሽን የሚሠሩ የተለያዩ መሳሪያዎችን እና ሌሎች እቃዎችን ለማስጠገንና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Agricultural Machinery, Agriculture, Electrical & Electronic, Energy, Generators, Motors & Compressors, Installation & Maintenance, Machinery Maintenance, Maintenance, Other Maintenance, Spare Parts Sale & Supply, Sparepart, tyre etc., Vehicle & Spare Part, Vehicle Maintenance

አዲስ ዘመን ዓርብ መስከረም 18 ቀን 2005 ዓ.ም

የመኪናዎችና መሳሪያዎች ጥገና

አገልግሎት ግዥ

ድጋሚ የጨረታ ቁጥር UAAIE 03/2005

የላይኛው አዋሽ አግሮ ኢንዱስትሪ ድርጅት የተለያዩ መኪናዎችን፣ ትራክተሮችን፣ የኤሌክትሪክ ሞተሮችን፣ ኢንጀክሽን ፓምፖችን፣ ኢንጀክተሮችን፣ በማሽን የሚሠሩ የተለያዩ መሳሪያዎችን እና ሌሎች እቃዎችን ለማስጠገንና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች፣

-በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው፣ የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው እና ሌሎች አስፈላጊ ማስረጃዎች ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

-ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘውን ሰነድ አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቀበሌ 12/13 /ሳሪስ አቦ ማዞሪያ አጠገብ/ ከሚገኘው የድርጅቱ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ማግኘት ይችላል፡፡

[Read more →]

Tags:

ሮው የቪዲዮ ኤዲቲንግ ስልጠና፣ የSPSS ስልጠና፣ መሰረታዊ የህዝብ ግንኙነት ስልጠና፣ የህትመት አዘገጃጀት ስልጠና፣የሁነት እቅድ አመራር ስልጠና፣ የቴሌቭዥን ፕሮግራም አዘገጃጀት ስልጠና ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Education & Training, Education & Training Services, Machinery, Machinery Maintenance, Maintenance, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Photography & Filming, Photography & Filming Service, Vehicle & Spare Part, Vehicle and Motorcycle Maintenance, Vehicle Maintenance

ዕለተ ሰንበት አዲስ ዘመን መስከረም 13 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስልጠናዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1 የቪዲዮ ኤዲቲንግ ስልጠና፣

2 የSPSS ስልጠና፣

3 መሰረታዊ የህዝብ ግንኙነት ስልጠና፣

4 የህትመት አዘገጃጀት ስልጠና፣

5 የሁነት እቅድ አመራር ስልጠና፣

6 የቴሌቭዥን ፕሮግራም አዘገጃጀት ስልጠና

ስለሆነም ጨረታውን ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ናቸው፡፡

1 በስራው /በስልጠናው/ ዘርፍ ህጋዊ የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያላቸው፣

2 ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ለመጀመሪያ ጊዜ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በቢሮው የፋይናንስና ግዥ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱ ብር 30.00 /ሰላሳ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፣

[Read more →]

Tags:

መምሪያው በ2004 በጀት ዓመት የዞን መምሪያዎች ተሸከርካሪ በሙሉ እና የቢሮ ማሽኖች በሙሉ የጥገና አገልግሎት አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል መግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Machinery, Machinery Maintenance, Maintenance, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Vehicle & Spare Part, Vehicle and Motorcycle Maintenance, Vehicle Maintenance

አዲስ ዘመን ሰኞ መስከረም 14 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ የስልጤ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በ2005 በጀት ዓመት፡

1 የዞን መምሪያዎች ንብረት የሆኑ ተሸከርካሪዎችን በሙሉ፣

2 የዞን መምሪያዎች የቢሮ ማሽኖች በሙሉ በየወቅቱ ለማስጠገን የጥገና አገልግሎት አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ለአንድ ዓመት ውል በመግባት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ተጫራቾች

- ለተሽከርካሪዎች ደረጃ 3 እና ከዚያ በላይ ለጥገና አገልግሎት የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ያላቸው፣

- ለቢሮ ማሽኖች በማሽን ጥገና ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣

-የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፡፡

-በተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሠርቲፊኬት የሚያቀርቡ፡፡

-የንግድ ፈቃድና የሥራ ፈቃድ የ2005 በጀት ዓመት የታደሰ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

[Read more →]

Tags:

ድርጅቱ የተለያዩ መኪናዎች ጥገና እና የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Maintenance, Motorcycles & Bicycles Sale, Rent & Purchase, Vehicle & Spare Part, Vehicle and Motorcycle Maintenance, Vehicle Maintenance, Vehicle Sales & Purchase

አዲስ ዘመን ረቡዕ መስከረም 9 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር ግ/03/2005

የሀዋሳ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በሎት የተከፋፈሉትን ጥገና የሚያደርጉ ጋራዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ ሎት የዕቃው ዓይነት ብዛት
1 ሎት አንድ የተለያዩ መኪናዎች ጥገና 37
2 ሎት ሁለት የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች ጥገና  

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ድርጅት ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡

1 ተጫራቾች የስራ ቦታቸው በሀዋሳ ከተማ ሆኖ በተሽከርካሪ ጥገና ዘርፍ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና በሀገር ውስጥ አገልግሎት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው ማስረጃ ያላቸው እንደዚሁም ለተሽከርካሪ ጥገና ደረጃቸው 3ኛና ከዚያ በላይ የሆነ እና የሞተር ሳይክል ደረጃቸው 1ኛ የሆኑ፣

[Read more →]

Tags:

Supply of Car maintenance within 2005 E.C budget year – SNNPR Water Resources Bureau

No Comments · Maintenance, Vehicle & Spare Part, Vehicle and Motorcycle Maintenance, Vehicle Maintenance

The Ethiopian Herald Wednesday September 19, 2012

Invitation For Bid

SNNPRS Water Resources Bureau

BID SNNPWB /NCB/003/2005 E.C

1. SNNP Regional Water Mines & Energy Agency intended to for Vehicles maintenance. Which this invitation for bids is issued under this tender.

2. The SNNPR Water Resources Bureau now invites sealed bids from eligible bidders for the supply of:-

S.N Description Unit Qty Remarks
1 Car maintenance within 2005 E.C budget year -  -  

[Read more →]

Tags:

ኮሌጁ ሞዴል RZN147 L-PRMDS engine-1RZ የሆነ ቶዮታ ሀይሉክስ ደብል ጋቢና መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን /ማሰራት/ ይፈልጋል፡፡

No Comments · Maintenance, Vehicle & Spare Part, Vehicle and Motorcycle Maintenance, Vehicle Maintenance

አዲስ ዘመን ማክሰኞ መስከረም 8 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የንፋስ ስልክ ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ ሞዴል RZN147 L-PRMDS engine-1RZ የሆነ ቶዮታ ሀይሉክስ ደብል ጋቢና መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን /ማሰራት/ ይፈልጋል፡፡

1 ተጫራቾች በመስኩ የተሰማሩ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

2 ተጫራቾች የጥገናውን ዝርዝር ሰነድና የጨረታ መመሪያ ከኮሌጁ ፋ/ግ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት ያለምንም ክፍያ በመውሰድ የጥገናውን አጠቃላይ ዋጋ /የእጅና የመለዋወጫ ዋጋ በመሙላት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት በዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

3 ጨረታው በ8ኛ የሥራ ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል፡፡

[Read more →]

Tags:

መመሪያው የመኪና ጎማዎች፣ የመኪና ጥገና ጋራዦች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Maintenance, Purchase, Spare Parts Sale & Supply, Sparepart, tyre etc., Vehicle & Spare Part, Vehicle and Motorcycle Maintenance, Vehicle Maintenance

አዲስ ዘመን ዓርብ መስከረም 4 ቀን 2005 ዓ.ም

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔዊ ክልላዊ መንግስት የገ/ኢ/ል/ቢሮ የደቡብ ወሎ ዞን ገ/ኢ/ል/መምሪያ የደላንታ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግ/ፋ/ንብ/አስ/የስራ ሂደት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤት ተሽከርካሪ መኪናዎች አገልግሎት የሚውል

ሎት 1 የመኪና ጎማዎች፣

ሎት 2 የመኪና ጥገና ጋራዦች

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

1 በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣

2 የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፣

[Read more →]

Tags:

ጽ/ቤቱ ለፅህፈት መሣሪያ፣ ለፅዳት ዕቃ፣ ለደንብ ልብስ፣ የሞተር ሳይክል ጥገና የእጅ ዋጋ፣ የኮምፒውተር ቀለም ዋጋ በግልጽ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Computer & Accessories, Computer Accessories, Maintenance, Motorcycles & Bicycles Sale, Rent & Purchase, Office Supplies & Stationary, Purchase, Stationery Supplies, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing, Vehicle & Spare Part, Vehicle and Motorcycle Maintenance, Vehicle Maintenance

በኩር ሰኞ ጳጉሜ 5 ቀን 2004 ዓ.ም

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ አቸ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

1.     - ለፅህፈት መሣሪያ፣

2.     - ለፅዳት ዕቃ፣

3.     - ለደንብ ልብስ፣

4.     - የሞተር ሳይክል ጥገና የእጅ ዋጋ፣

5.     - የኮምፒውተር ቀለም ዋጋ

አገልገሎት የሚውሉ አቅርቦቶች በግልጽ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚተሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

1 በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው

2 የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

3 የግብር ከዳይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው

[Read more →]

Tags:

ቢሮው ጋራዦችን በጨረታ አወዳድሮ ለ2005 ዓ.ም በጀት ዓመት ዓመታዊ የመኪኖች ጥገና ውል በማስገባት ያሉትን ተሽከርካሪዎች ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡

No Comments · Maintenance, Vehicle & Spare Part, Vehicle and Motorcycle Maintenance, Vehicle Maintenance

አዲስ ዘመን ማክሰኞ መስከረም 1 ቀን 2005 ዓ.ም

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ክልል ፋ/ኢ/ል/ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ጋራዦችን በጨረታ አወዳድሮ ለ2005 ዓ.ም በጀት ዓመት ዓመታዊ የመኪኖች ጥገና ውል በማስገባት ያሉትን ተሽከርካሪዎች ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡

1 በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣

2 ከክልሉ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ የ3ኛ ደረጃ ብቃት ማረጋገጫ የተሰጣቸው

3 የመድህን ዋስትና /ኢንሹራንስ/ ያላቸው፣

4 የጨረታውን ዝርዝር ሁኔታ የሚያመለክት የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የንግድ ፈቃዳቸውን በመያዝ ቀርበው የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 7 መግዛት ይችላሉ፡፡

[Read more →]

Tags: