ዕለተ ሰንበት አዲስ ዘመን ጥቅምት 4 ቀን 2005 ዓ.ም
ድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 012/2005
የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ለ2005 በጀት ዓመት የፎቶኮፒ እና ጥራዝ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
1 ተጫራቾች በየዘርፉ ያላቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የንግድ ሥራ ፈቃድ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የመንግስት የግዚ እና ንብረት አስተዳደር ዌብ ሳይት /www.ppa.gov.et/ ላይ መመዝገባቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ከሆኑ ይህንኑ የሚገልፅ ማስረጃ እና ሌሎች ጨረታውን ለመወዳደር የሚያስችሉ ማስረጃዎች ፎቶኮፒ ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡