አዲስ ዘመን ቅዳሜ ጥቅምት 3 ቀን 2005 ዓ.ም
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የሸካ ዞን ፋይ/ኢኮ/ል/መምሪያ በ2005 የጀት ዘመን ለሸካ ዞን ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፣
1 የተለያዩ የጽ/መሳሪያዎች /እስክሪቢቶ የኮምፒውተር፣ የፎቶኮፒ ቀለም ወረቀትና ሌሎች አላቂ የቢሮ ቁሳቁሶች /ዕቃዎች/፣
2 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የቪዲዮ ካሜራ፣ የቅየሳ መሳሪያ /Total station/ ፎቶ ካሜራ ኤልሲዲ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ላብቶፕ ፋክስና የሞባይል ቀፎ፣
3 የቢሮ ቁሳቁስ የባለሙያ ወንበሮች ጠረጴዛዎች L-Shape Table with Coffee እና ሌሎችም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ አሸናፊው ድርጅት /ግለሰብ/ እቃውን አጓጉዞ ማስረከቢያ ቦታ ሸካ ዞን ፋይ/ኢ/ል/መምሪያ ማሻ ከተማ ሲሆን የዕቃው ዝርዝርና ተያያዥ ጉዳዮች በጨረታ ሰነድ ላይ ይገኛሉ፡፡