Bid Ethiopia

Bid Ethiopia header image 4

Entries Tagged as 'Stationery Supplies'

ኢንስቲትዩቱ ለግቢው አገልገሎት የሚውል የላም ወተት፣ የታሸገ የቆርቆሮ ወተት፣ የተፈጥሮ ማር፣ እንቁላል፣ ጁስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የአይሲት እቃዎችን፣ ቅመማ ቅመሞች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው መግዛት ይፈልጋል፡፡

4 Comments · Agricultural Products & Services, Agriculture, Computer & Accessories, Computer Accessories, Computer Sales, Electrical & Electronic, Electronic Equipment & Accessories, Food & Beverage, Food Items Supply, Office Supplies & Stationary, Purchase, Stationery Supplies

በኩር ሰኞ ጥቅምት 5 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ለግቢው አገልገሎት የሚውል የላም ወተት፣ የታሸገ የቆርቆሮ ወተት፣ የተፈጥሮ ማር፣ እንቁላል፣ ጁስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የአይሲት እቃዎችን፣ ቅመማ ቅመሞች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው እቅዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

1 በዘመኑ የጋደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡

2 የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው፡፡

4 የተጨማሪ እስት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያገጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

5 ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

[Read more →]

Tags:

ጽ/ቤቱ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የህትመት፣ ፈርኒቸር /የቢሮ መገልገያ እቃዎች/፣ ብስክሌትና የብስክሌት መለዋወጫ፣ የደንብ ልብስ አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Electrical & Electronic, Electronic Equipment & Accessories, Furniture, Motorcycles & Bicycles Sale, Rent & Purchase, Office Furniture, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Printing & Publishing, Printing & Publishing Service, Purchase, Spare Parts Sale & Supply, Sparepart, tyre etc., Stationery Supplies, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing, Vehicle & Spare Part

ቁጥር 8159/9/21

ቀን 28/1/2005

የጨረታ ማስታወቂያ

የመርዓዊ ከ/አ/ገን/አካ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በያዝነው በጀት አመት

ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ፣

ሎት 2 የጽዳት እቃ፣

ሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ፣

ሎት 4 የህትመት፣

ሎት 5 ፈርኒቸር /የቢሮ መገልገያ እቃዎች/፣

ሎት 6 ብስክሌትና የብስክሌት መለዋወጫ፣

ሎት 7 የደንብ ልብስ አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጎብዛል፡፡

1 በዘርፋ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃደ ፣ የዘመኑን ግብር የከፈነ ፣ የግብር ከፍይ መለያ ቁጥር ወይም ቲን ነምበር ያላቸው ሊሆኑ ይገባል፡፡

2 በሎት 3 በተቀመጠው ግዥ ተጫሪቾች የተጨማሪ እሰት ታክሰ ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

[Read more →]

Tags:

ጽ/ቤቱ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣የቢሮ መገልገያ ጠረጴዛ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Cleaning & Janitorial Equipments, Cleaning & Janitorial Service, Electrical & Electronic, Electronic Equipment & Accessories, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Purchase, Stationery Supplies, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 1 ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ የተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለ2005 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጥቅል ግዥ ለመፈጸም በስራ ላይ የሚውሉ የተለያዩ

1. የጽህፈት መሳሪያዎች፣    4. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣

2. የጽዳት እቃዎች፣        5. የደንብ ልብስ፣

3. የቢሮ መገልገያ ጠረጴዛ፣

በዚሁም መሰረት ተጫራቾች፡

1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፡፡

2. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3. የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ 1% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

[Read more →]

Tags:

ኮሚሽኑ የጽህፈት መሣሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ የጽዳት እቃ እና ፈርኒቸር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Cleaning & Janitorial Equipments, Cleaning & Janitorial Service, Electrical & Electronic, Electronic Equipment & Accessories, Furniture, Office Furniture, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Purchase, Stationery Supplies

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የሥ/ፀ/ሙ/ኮሚሽን የጽህፈት መሣሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ የጽዳት እቃ እና ፈርኒቸር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሀ መሠረት፡-

1. ፍቃዳቸውንና የምዝገባ ሰርተፊኬታቸውን ለ2005 ዓ.ም ያሳደሱ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ እና የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣

2. ተጫራቾች ለግዥ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 50 /ሃምሣ ብር/ በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀሞሮ ለተከታታይ 15 /አስራ አምስት/ የሥራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሸን ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡

3. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ 1% የጨረታ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ CPO ከጨረታ ሰነድ ጋር በማሸግ ማቅረብ አለባቸው፡፡

[Read more →]

Tags:

ጽ/ቤቱ አላቂ የቢሮ እቃዎች የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት እቃ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃ /ጠረጴዛና ወንበር፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ /ኮምፒውተርና ፕሪንተር/፣ የደንብ ልብስ /ካኪ ፖሊስተርና የወንድና የሴቶች ቆዳ ጫማ/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Computer & Accessories, Computer Accessories, Computer Sales, Electrical & Electronic, Electronic Equipment & Accessories, Furniture, Leather Products, Office Furniture, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Purchase, Stationery Supplies, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/05

በቦሌ ክ/ከተማ የወረዳ 10 አስ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1ኛ. አላቂ የቢሮ እቃዎች የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት እቃ፣

2ኛ. ቋሚ የቢሮ ዕቃ /ጠረጴዛና ወንበር፣

3ኛ. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ /ኮምፒውተርና ፕሪንተር/፣

4ኛ. የደንብ ልብስ /ካኪ ፖሊስተርና የወንድና የሴቶች ቆዳ ጫማ/

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው፡-

1. የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው /የታደሰ/

2. በእቃ አቅራቢነት የተመዘገቡ

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ

4. የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ 2% በታወቀ ባንክ ዋስትና ማስያዝ የሚችሉ

[Read more →]

Tags:

ት/ቤቱ ቋሚ እቃዎችን፣ የመምህራን ክበብ ግንባታ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የተለያዩ በሮች ጥገና፣ ስፌት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Building Materials, Civil Engineering Service, Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Construction & Construction Machinery, Engineering Services & Equipment, House & Building Construction, House & Building Construction, Office Supplies & Stationary, Printing & Publishing, Printing & Publishing Service, Purchase, Stationery Supplies, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing, Wood & Wood Work

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ. 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በመንግስት መደበኛ በጀት በተገኘ ገንዘብ በቂ አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ

1. ቋሚ እቃዎችን፣

2. የመምህራን ክበብ ግንባታ፣

3. የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣

4. የጽህፈት መሳሪያዎች፣

6. አላቂ የጽዳት እቃዎች፣

6. የህትመት ስራዎች፣

7. የህንፃ መሳሪያ፣

8. የተለያዩ በሮች ጥገና፣

9. ስፌት

1 በሙያው ዘርፍ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2 በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምዝገባ የምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ

[Read more →]

Tags:

ተቋሙ ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Office Supplies & Stationary, Purchase, Stationery Supplies

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር መ.ቁጥር/የሕ.ዕ.ጠ.ተ..ግጨ/001/2005

የኢፌዴሪ የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም የኢፌዲሪ የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በዘርፉ የተሰማሩ ብቃት ያላቸው ተወዳዳሪዎችን ለውድድር ይጋብዛል፡፡

1. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ዘርፍ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንከ በረጋገጠ /ሲፒኦ/ ማቅረብ አለባቸው፡፡

3. የጨረታ ሰነዱን የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሥራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 607 በመቅረብ የማይመለስ ብር 50 በመከፊል መግዛት ይችላሉ፡፡

[Read more →]

Tags:

ጽ/ቤቱ የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሣሪያ፣ የተለያዩ አላቂ የጽዳት እቃና የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Cleaning & Janitorial Equipments, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Purchase, Stationery Supplies, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2005

የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ክተማ የወረዳ 5 ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በስሩ ለተደራጁ የተለያዩ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡-

1. የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሣሪያ፣

2. የተለያዩ አላቂ የጽዳት እቃና

3. የደንብ ልብስ፣

4. ቋሚ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

1. ከላይ ከተራ ቁጥር 1-4 ለተጠቀሱት እቃዎች አግባብነት ያለው ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በእቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፡፡

[Read more →]

Tags:

ጽ/ቤቱ የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሣሪያ፣ የተለያዩ አላቂ የጽዳት እቃና የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1 Comment · Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Purchase, Stationery Supplies, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2005

የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ክተማ የወረዳ 5 ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በስሩ ለተደራጁ የተለያዩ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡-

1. የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሣሪያ፣

2. የተለያዩ አላቂ የጽዳት እቃና

3. የደንብ ልብስ፣

4. ቋሚ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

1. ከላይ ከተራ ቁጥር 1-4 ለተጠቀሱት እቃዎች አግባብነት ያለው ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በእቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፡፡

[Read more →]

Tags:

ጽ/ቤቱ በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የጽ/መሣሪያ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች የሰው መድኃኒት የእንስሳት መድኃኒቶች እና ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Electrical & Electronic, Electronic Equipment & Accessories, Health, Health Related Tools & Accessories, Medical Equipments & Supplies, Medical/Laboratory Equipment Maintenance, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Pharmaceutical Products/Medicines, Stationery Supplies

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የአሣ/ወ/ገ/ኢ/ል/ዋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የጽ/መሣሪያ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች የሰው መድኃኒት የእንስሳት መድኃኒቶች እና ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች ያለውን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

1. በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው

2. የዘመኑን ግብር የክፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው

4. የግዥው መጠን ብር 100,000.00 /መቶ ሺ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

[Read more →]

Tags: