Bid Ethiopia

Bid Ethiopia header image 4

Entries Tagged as 'Plastics & Plastic Products'

መ/ቤቱ ለተለያዩ ሞዴል ላላቸው መኪናዎች አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ መለዋወጫ እቀ እና ጐማ፣ የደንብ ልብስ የሚሆን፣ ልዩ ልዩ የሴትና የወንድ ቆዳ ጫማና ኘላስቲክ፣ የተዘጋጀ ሸሚዝ፣ ብትን ጨርቅ፣ የጽህፈት መሣሪያ አላቂና ቋሚ እቃ በመደበኛ በጀት ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Leather Products, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Plastic, Pipes & Fittings, Plastics & Plastic Products, Purchase, Spare Parts Sale & Supply, Sparepart, tyre etc., Stationery Supplies, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing, Vehicle & Spare Part

በኩር ሰኞ ጥቅምት 5 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ ግዥ ቁጥር 9

በአማራ ብ/ክ/መ/ በሰማን ወሎ ዞን የሀብሩ ወረዳ ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት ለሀብሩ ወረዳ ሴ/መ/ቤቶች አገልገሎት የሚልው፡፡

- ለተለያዩ ሞዴል ላላቸው መኪናዎች አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ መለዋወጫ እቀ እና ጐማ፣

- የደንብ ልብስ የሚሆን፣ ልዩ ልዩ የሴትና የወንድ ቆዳ ጫማና ኘላስቲክ ቦታ፣ የተዘጋጀ ሸሚዝ፣ ብትን ጨርቅ፣

- የጽህፈት መሣሪያ አላቂና ቋሚ እቃ በመደበኛ በጀት ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ፡-

1 የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው በተጠየቁት ግዥ ዓይነትና በዘርፋ የንግድ ፈቀድ ማቅረብ የሚችል፡፡

2 የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

[Read more →]

Tags:

ድርጅቱ የተለያዩ የጽህፈት እቃዎች፣ የውሃ ፓምፕ መለዋወጫ ኩሽኔቶች፣ (Bearings), 6410, 3311, 2311, qj310, 410,6310,qj307, 6307 እና የውሃ ማጣሪያ ኬሚካሎች (Aluminimu Sulfate) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Building Materials, Chemicals and Reagents, Fittings & Fixtures, Laboratory & Chemicals, Office Supplies & Stationary, Plastic, Pipes & Fittings, Plastics & Plastic Products, Stationery Supplies

አዲስ ዘመን ቅዳሜ ጥቅምት 3 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የሻሸመኔ ከተማ የመጠጥ ውሃ እና የፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ የጽህፈት እቃዎች፣ የውሃ ፓምፕ መለዋወጫ ኩሽኔቶች፣ (Bearings), 6410, 3311, 2311, qj310, 410,6310,qj307, 6307 እና የውሃ ማጣሪያ ኬሚካሎች (Aluminimu Sulfate) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ጨረታውን መሳተፍ የሚፈልግ ድርጅት የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የቲን ቁጥር ያለው ከመ/ቤቱ ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር የሥራ ሂደት የጨረታውን ሰነድ በመግዛት መጫረት የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የሻሸመኔ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ

አገልግሎት ድርጅት

[Read more →]

Tags:

ጽ/ቤቱ የተለያዩ የግብርና መሳሪያዎች /ዶማ፤አካፋ፤የተለያዩ የችግኝ ማፍያዎች/፣ ፖሊቲኒ ቲዩብ /ፕላስቲክ/፣ የተለያዩ የደን ዘር አይነቶች፣ ጋቢዮን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የምግብ እህሎች የጽዳት እቃዎች፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Agricultural Raw Material & Supplies, Agriculture, Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Electrical & Electronic, Electronic Equipment & Accessories, Food & Beverage, Food Items Supply, Pipes & Tubes, Plastic, Pipes & Fittings, Plastics & Plastic Products

አዲስ ዘመን ቅዳሜ ጥቅምት 3 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2005

የአደአ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2005 በጀት ዓመት ለአድአ ወረዳ ግብርና እድገት ፕሮግራምና ለመደበኛ ግዢ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የግዢ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1. የተለያዩ የግብርና መሳሪያዎች /ዶማ፤አካፋ፤የተለያዩ የችግኝ ማፍያዎች/፣

2. ፖሊቲኒ ቲዩብ /ፕላስቲክ/፣

3. የተለያዩ የደን ዘር አይነቶች፣

4. ጋቢዮን፣

5. የጽዳት እቃዎች፣

6. ኤሌክትሮኒክስ፣

7. የምግብ እህሎች

በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርት ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

1.እቃዎች በጥራት ለማቅረብ የሚያስችል ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ንግድ ፈቃዳቸውን ያደሱ፡፡

[Read more →]

Tags:

ፋብሪካው ለቆርኪ ምርት መያዣ አገልግሎት የሚውል በቁጥር 4000 ኪ.ግ ፕላስቲክ ከረጢት /ፖሊባግ/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Plastic, Pipes & Fittings, Plastics & Plastic Products, Purchase

አዲስ ዘመን ሐሙስ ጥቅምት 01 ቀን 2005 ዓ.ም

የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19/ፕከ/2012

የኢትዮጵያ ቆርኪና ጣሳ ማምረቻ ኢንዱስትሪ አ.ማ ለቆርኪ ምርት መያዣ አገልግሎት የሚውል በቁጥር 4000 ኪ.ግ ፕላስቲክ ከረጢት /ፖሊባግ/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች ስለጨረታው ዝርዝር የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመስስ ብር 50.00 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ደረሠኝ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድና ቫት የተመዘገቡበትን ሠነዶች ኮፒ ከጨረታ ሠነዶቻቸው ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ጨረታው ጥቅምት 23 ቀን 2005 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡

ፋብሪካው የተሻለ ዘዴ ካገኘ በጨረታው አይገደድም

[Read more →]

Tags:

Procurement of Pipes and related items – Action contre La Faim

No Comments · Building Materials, Fittings & Fixtures, Pipes & Tubes, Plastic, Pipes & Fittings, Plastics & Plastic Products, Water & Water Works, Water Engineering Machinery, Equipment & Tools

The Daily Monitor Wednesday October 10, 2012

PUBLIC RETENDER NOTICE

Action contre La Faim invites sealed bids from eligible bidders for the procurement of the following items

top">Description top">QTY top">Unit
top">GI pipe 3" top">37 top">Piece
top">Union 3" top">10 top">Piece
top">Nipple 3" top">11 top">Piece
top">45° elbow 3" top"> 3 top">Piece
top">Reducer FE (3"-4") top">2 top">Piece
top">Check valve 3" top">2 top">Piece

[Read more →]

Tags:

ቢሮው የከባድ መኪና ሸራ ሀንጋሪ፣ ኘላስቲክ ገመድ እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Plastic, Pipes & Fittings, Plastics & Plastic Products, Purchase, Spare Parts Sale & Supply, Sparepart, tyre etc., Sports, Camping & Leisure, Vehicle & Spare Part

ቀጥር ግፋ/480/3/4/16

ቀን 24/1/2005

የጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የኩና ሸራና ጐማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1

1 የከባድ መኪና ሸራ ሀንጋሪ 9*11 የሆነ ብዛት 4

2 ኘላስቲክ ገመድ ባለ 12 ሴ.ሜ

ሎት 2

1. የመኪና ጐማ               ብዛት 30

በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ

1 በዘርፋ የታደሰ ንገድ ፍቃድ ያለው

2 የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍከት /ቲን ነምበር /ማቅረብ የሚችሉ

3 የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው

4 የግዥው መጠን ከብር 50 ሺህ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት / ተመዝጋቢ መሆን አለበት፡፡

[Read more →]

Tags:

ኢንተርፕራይዙ ፒፒ ባግ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Packaging, Wrapping & Papers, Plastic, Pipes & Fittings, Plastics & Plastic Products, Purchase

አዲስ ዘመን ማክሰኞ መስከረም 29 ቀን 2005 ዓ.ም

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 005/2005

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡

1 በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉ ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን እንዲሁም ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የአቅራቢነት ፈቃድ ያገኙበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2 የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

3 ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ተሻለ ጋራዥ /አጎና ሰራዊት ሲኒማ/ ጎን ባልኬር ህንፃ በሚገኘው በድርጅቱ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

[Read more →]

Tags:

ማህበሩ ልዩ ልዩ ያገለገሉ የሎደር፣ የትራክተርና የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ቸርኬዎች፣ ሞባይል ጀነሬተር፣ ዲፕ ፍሪጆች፣ ኤየር ኮንዲሽነሮች፣ መካኒካል ቱል ሴት፣ ግሪስ ጋን፣ ልዩ ልዩ ፋን፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ ባዶ ጀሪካኖችና መሰል ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

No Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Raw Materials, Electrical & Electronic, Electrical Equipment & Accessories, Energy, Generators, Motors & Compressors, Other Sale, Plastic, Pipes & Fittings, Plastics & Plastic Products, Sale, Spare Parts Sale & Supply, Sparepart, tyre etc., Steels, Irons & Metals, Steels, Metals & Aluminums, Vehicle & Spare Part

አዲስ ዘመን ማክሰኞ መስከረም 29 ቀን 2005 ዓ.ም

ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር

01/2005

የአፋር ጨው ማምረቻ አ/ማህበር በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአፍዴራ ከተማ በሚገኘው የጨው ማምረቻ ሳይት ላይ ልዩ ልዩ ያገለገሉ የሎደር፣ የትራክተርና የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ቸርኬዎች፣ ሞባይል ጀነሬተር፣ ዲፕ ፍሪጆች፣ ኤየር ኮንዲሽነሮች፣ መካኒካል ቱል ሴት፣ ግሪስ ጋን፣ ልዩ ልዩ ፋን፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ ባዶ ጀሪካኖችና መሰል ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የዕቃዎችን ዓይነትና ብዛት የያዘውን ዝርዝር የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እስከ በ13/2/2005 ዓ.ም 3፡00 ሰዓት ድረስ አፍዴራ ከተማ ከሚገኘው የማምረቻ ሳይት ገንዘብ ቤት ወይንም በአክሲዮን ማህበሩ ዋና መ/ቤት አዲስ አበባ ቢሮ ቁጥር 4 መግዛትና መጫረት ይቻላል፡፡

[Read more →]

Tags:

አስተዳደሩ ባለ 25 ሊትር ጀሪካን፣ ባለ 20 ሌትር ጀሪካን የኘላስቲክ በርሜል፣ የብረት በርሜል እና የቀለም ቆርቆሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

No Comments · Other Sale, Plastic, Pipes & Fittings, Plastics & Plastic Products, Sale, Steels, Irons & Metals, Steels, Metals & Aluminums

ቀን 22/01/05

ቁጥር 361/23/05

የጨረታ ማስታወቂያ

የባህር ዳር ግንቦት ሃያ አለም ኤርፖርት አስተዳደር ባለ 25 ሊትር ጀሪካን፣ ባለ 20 ሊትር ጀሪካን የኘላስቲክ በርሜል፣ የብረት በርሜል እና የቀለም ቆርቆሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዙህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሞሉ የንግድ ማህበረሰብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር ሰሥራ ሰዓት ንብረቶችን በአካል በማየት በጨረታው የምትሣተፋ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

1 የታደሰ ህጋዊ ፍቃድ ቲን መለያ ቁጥር እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2 ስለጨረታው የተዘጋጀውን የመጫረቻ እቃዎች በወጣላቸው የመነሻ የጨረታ ዋጋ በአካል ተገኝተው መሣተፍ ይችላሉ፡፡

3 ተጫራቾች ለተጫረቱባቸው እቀዎች ወይም በ2 ቀናተ ውስጥ ክፍያውን አጠናቀው እቃውን ማንሳት ይገባቸዋል፡፡

[Read more →]

Tags:

መምሪያው ለ2005 በጀት ዓመት ለተለያዩ መምሪያዎች አገልግሎት የሚውል የፕላስቲክ ምንጣፍ፣ የወለል ምንጣፍ ባለ ስፖንጅ፣ የመስኮት መጋረጃ ከነ ገበሩ ተሸካሚ፣ የመጋረጃ ዘንግ፣ welcome ምንጣፍ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Carpets & Curtains, Furnishings & Fixtures, Plastic, Pipes & Fittings, Plastics & Plastic Products, Purchase, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing

አዲስ ዘመን ቅዳሜ መስከረም 19 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/የሠገን አካባቢ ህዝቦች ዞን ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ለ2005 በጀት ዓመት ለተለያዩ መምሪያዎች አገልግሎት የሚውል የፕላስቲክ ምንጣፍ፣ የወለል ምንጣፍ ባለ ስፖንጅ፣ የመስኮት መጋረጃ ከነ ገበሩ ተሸካሚ፣ የመጋረጃ ዘንግ፣ welcome ምንጣፍ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ጨረታውን ለመወዳደር የምትፈልጉ፡-

1 የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ፣

2 በዘርፉ የዘመኑ ግብር ተከፍሎ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው ኦርጅናሉና ኮፒ ማቅረብ የሚችል፣

3 የመልካም ሥራ አፈፃፀም ምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ፣

4 የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት (VAT) የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) ግብር ስለመክፈላቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣

[Read more →]

Tags: