Bid Ethiopia

Bid Ethiopia header image 4

Entries Tagged as 'Printing & Publishing'

ጽ/ቤቱ ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የሞተር ሳይክል፣ የመኪና ጐማዎች እና ካላማዳሪያ አቅርቦት እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡

2,128 Comments · Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Electrical & Electronic, Electronic Equipment & Accessories, Installation & Maintenance, Maintenance, Motorcycles & Bicycles Sale, Rent & Purchase, Other Maintenance, Printing & Publishing, Printing & Publishing Service, Purchase, Spare Parts Sale & Supply, Sparepart, tyre etc., Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing, Vehicle & Spare Part

በኩር ሰኞ ጥቅምት 5 ቀን 2005 ዓ.ም

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ በደ/ጎ/አስ/ዛን/የስወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የሞተር ሳይክል፣ የመኪና ጐማዎች እና ካላማዳሪያ አቅርቦት እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያማሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጎብዛል፡፡

1 በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው፡፡

3 ተጫራቾች የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ ብር 100000 እና በላይ ከሆነ የቫት ተመዝግብ መሆን አለባቸው፡፡

4 ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ 1-3 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡

[Read more →]

Tags:

ጽ/ቤቱ በ2005 ዓ/ም በመጀመሪያው ዙር የግዥ ኘሮግራም በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኮምባይን ዴስክ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የውሃ ማሸጋገሪያ ካናል፣ ህትመ

4 Comments · Building Materials, Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Electrical & Electronic, Electronic Equipment & Accessories, Furniture, Office Furniture, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Printing & Publishing, Printing & Publishing Service, Purchase, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing, Water & Water Works, Water Engineering Machinery, Equipment & Tools

በኩር ሰኞ ጥቅምት 5 ቀን 2005 ዓ.ም

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ የሰሜን ወሎ ዞን የግዳን ወረዳ ገ/ኢ/ል/ዋ/ጽ/ቤት በ2005 ዓ/ም በመጀመሪያው ዙር የግዥ ኘሮግራም በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ 1ኛ ኮምባይን ዴስክ 2ኛ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች 3ኛ የውሃ ማሸጋገሪያ ካናል 4ኛ ህትመት 5ኛ ሌሎች የቢሮ መገልገያ እቃዎች 6ኛ ቋሚ የቢሮ እቀዎች፣ 7ኛ የጽዳት እቃዎች 8ኛ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡-

1 በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፡፡

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ናምበር ማቅረብ የሚችል፡፡

[Read more →]

Tags:

Printing and distribution of supplementary materials – Federal Democratic Republic of Ethiopia, Ministry of Education

23 Comments · Printing & Publishing Equipment/Appliances, Printing & Publishing Service

The Ethiopian Herald Sunday October 14, 2012

Invitation for Bids (IFB)

Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia

Name of Project: General Education Quality Improvement Project (GEQIP)

Credit No. 45350- ET

Project ID: 106855

IFB Title: Bid for the Printing and Distribution of English Supplementary Materials to all government schools in Ethiopia.

IFB No. MoE/GEQIP/IDA/ICB/G-01/12

[Read more →]

Tags:

ጽ/ቤቱ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የህትመት፣ ፈርኒቸር /የቢሮ መገልገያ እቃዎች/፣ ብስክሌትና የብስክሌት መለዋወጫ፣ የደንብ ልብስ አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Electrical & Electronic, Electronic Equipment & Accessories, Furniture, Motorcycles & Bicycles Sale, Rent & Purchase, Office Furniture, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Printing & Publishing, Printing & Publishing Service, Purchase, Spare Parts Sale & Supply, Sparepart, tyre etc., Stationery Supplies, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing, Vehicle & Spare Part

ቁጥር 8159/9/21

ቀን 28/1/2005

የጨረታ ማስታወቂያ

የመርዓዊ ከ/አ/ገን/አካ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በያዝነው በጀት አመት

ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ፣

ሎት 2 የጽዳት እቃ፣

ሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ፣

ሎት 4 የህትመት፣

ሎት 5 ፈርኒቸር /የቢሮ መገልገያ እቃዎች/፣

ሎት 6 ብስክሌትና የብስክሌት መለዋወጫ፣

ሎት 7 የደንብ ልብስ አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጎብዛል፡፡

1 በዘርፋ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃደ ፣ የዘመኑን ግብር የከፈነ ፣ የግብር ከፍይ መለያ ቁጥር ወይም ቲን ነምበር ያላቸው ሊሆኑ ይገባል፡፡

2 በሎት 3 በተቀመጠው ግዥ ተጫሪቾች የተጨማሪ እሰት ታክሰ ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

[Read more →]

Tags:

ት/ቤቱ ቋሚ እቃዎችን፣ የመምህራን ክበብ ግንባታ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የተለያዩ በሮች ጥገና፣ ስፌት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Building Materials, Civil Engineering Service, Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Construction & Construction Machinery, Engineering Services & Equipment, House & Building Construction, House & Building Construction, Office Supplies & Stationary, Printing & Publishing, Printing & Publishing Service, Purchase, Stationery Supplies, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing, Wood & Wood Work

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ. 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በመንግስት መደበኛ በጀት በተገኘ ገንዘብ በቂ አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ

1. ቋሚ እቃዎችን፣

2. የመምህራን ክበብ ግንባታ፣

3. የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣

4. የጽህፈት መሳሪያዎች፣

6. አላቂ የጽዳት እቃዎች፣

6. የህትመት ስራዎች፣

7. የህንፃ መሳሪያ፣

8. የተለያዩ በሮች ጥገና፣

9. ስፌት

1 በሙያው ዘርፍ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2 በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምዝገባ የምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ

[Read more →]

Tags:

የአጀንዳ ህትመት ጨረታ ማስታወቂያ

No Comments · Printing & Publishing, Printing & Publishing Service

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም

የአጀንዳ ህትመት ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 30/05

የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ የኮሙኒኬሸን የሥራ ሂደት የቢሮውን የ2005 ዓ.ም አጀንዳ አግባብ ባላቸው ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በንግድ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥርና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃ የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

- ተጫራቾች ስመጫረት ክሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 0.5% ገንዘብ የጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ብቻ ያስያዙበት ማቅረብ አለባቸው

- ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን የተጫራቾች መመሪያና የሕትመቱን ዝርዝር ስፔስፊኬሽን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 50 በመክፈል ከቢሮው የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቢሮ ቁጥር 4 መውሰድ ይችላሉ

[Read more →]

Tags:

Documenting Success Stories and Best Practices of the TEACH Project – Transforming Education for Adults and Children in the Hinterlands (TEACH II)

No Comments · Graphic Designs & Printing, Paper Printed Advertising & Materials, Printing & Publishing, Printing & Publishing Service, Promotional Items, Public Relations & Advertising

The Daily Monitor Monday, October 15, 2012

PACT ETHIOPIA

Terms of Reference (TOR) for

Documenting Success Stories and Best Practices of the TEACH Project

I. Background

[Read more →]

Tags:

ጤና ጣቢያው ለ2005 ዓ.ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ የተለያየ አይነት ህትመቶች እና የቢሮ ዕቃዎች ለመግዛት እንዲሁም የተለያዩ ጥገናዎችና ግንባታ ሥራ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Civil Engineering Service, Computer & Accessories, Computer Accessories, Computer Sales, Construction & Construction Machinery, Construction Service & Maintenance, Electrical & Electronic, Electrical Equipment & Accessories, Engineering Services & Equipment, Furnishings & Fixtures, Furniture, House & Building Construction, House & Building Construction, House & Building Fixtures, House & Building Furnishings, House & Building Maintenance, House & Building Maintenance, Houses & Buildings, Maintenance, Other Furniture, Printing & Publishing, Printing & Publishing Service, Purchase, Steels, Irons & Metals, Steels, Metals & Aluminums, Water & Water Works, Water Well Drilling & Water System Installation, Wood & Wood Work

አዲስ ዘመን ረቡዕ ጥቅምት 7 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረተ ማስታወቂያ

በቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2005 ዓ.ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ የተለያየ አይነት ህትመቶች እና የቢሮ ዕቃዎች ለመግዛት እንዲሁም የተለያዩ ጥገናዎችና ግንባታ ሥራ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት፡-

1. የተለያዩ ዓይነት ህትመቶች                         6. የተለያዩ ሲንኮች ግዢ

2. በእንጨት የተሠሩ የላቦራቶሪ ኪችን ካቢኔቶች ግዢ      7. የላቦራቶሪ ክፍል እድሳት ሥራ

3. የመፀዳጃ ቤት ጥገና                        8. የላቦራቶሪ ክፍል ጠረጴዛዎች ግዢ

4. የእንግዴ ልጅ መጣያ ግንባታ ሥራ                  9. የላፕቶፕ ኮምፒውተር ግዢ እንዲሁም

5. የተለያዩ ክፍሎች ቧንቧ ጥገና                 10. የተለያዩ ክፍሎች መብራት ጥገና ሥራ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራትና መግዛት ይፈልጋል፡፡

[Read more →]

Tags:

ት/ቤቱ ቋሚ እቃዎችን፣ የመምህራን ክበብ ግንባታ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የተለያዩ በሮች ጥገና፣ ስፌት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Building Materials, Civil Engineering Service, Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Construction & Construction Machinery, Engineering Services & Equipment, House & Building Construction, House & Building Construction, Houses & Buildings, Office Supplies & Stationary, Printing & Publishing, Printing & Publishing Service, Purchase, Stationery Supplies, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing, Wood & Wood Work

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ. 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በመንግስት መደበኛ በጀት በተገኘ ገንዘብ በቂ አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ

1. ቋሚ እቃዎችን፣

2. የመምህራን ክበብ ግንባታ፣

3. የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣

4. የጽህፈት መሳሪያዎች፣

6. አላቂ የጽዳት እቃዎች፣

6. የህትመት ስራዎች፣

7. የህንፃ መሳሪያ፣

8. የተለያዩ በሮች ጥገና፣

9. ስፌት

1 በሙያው ዘርፍ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2 በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምዝገባ የምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ

[Read more →]

Tags:

ጽ/ቤቱ በ2005 የበጀት ዓመት ለከተማ መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የስራ ልብሶችን፣ የመኪና ጎማዎችን ፣ የህትመት ውጤቶችን፣ ኮምፒዩተሮችንና የተለያዩ ቋሚ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Computer & Accessories, Computer Sales, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Printing & Publishing, Printing & Publishing Service, Spare Parts Sale & Supply, Sparepart, tyre etc., Stationery Supplies, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing, Vehicle & Spare Part

አዲስ ዘመን ሰኞ ጥቅምት 5 ቀን 2005

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር -1/2005

የወሊሶ ከተማ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2005 የበጀት ዓመት ለከተማ መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የስራ ልብሶችን፣ የመኪና ጎማዎችን ፣ የህትመት ውጤቶችን፣ ኮምፒዩተሮችንና የተለያዩ ቋሚ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስስሆነም፡-

1. በንግዱ ዘርፍ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለውና የተጨማሪ እሴት ታከስ /ቫት / ተመዝጋቢ የሆነ

2. በመንግስት ግዥ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የተሟላ መረጃ ያለው

3. ተወዳዳሪዎች የጨረታውን ሰነድ የማይመስስ ብር 50 ወሊሶ ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት በመክፈል ሰነዱን ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው ተከታታይ የስራ ቀን ከወሊሶ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ፡፡

[Read more →]

Tags: