The Daily Monitor Wednesday October 17, 2012
CALL FOR EXPRESSION OF INTEREST
FOR THE PRODUCTION OF THE ‘BECAUSE I AM A GIRL’ (BIAAG)
CAMPAIGN SONG (RE-ADVERTISED)
BACKGROUND
The Daily Monitor Wednesday October 17, 2012
CALL FOR EXPRESSION OF INTEREST
FOR THE PRODUCTION OF THE ‘BECAUSE I AM A GIRL’ (BIAAG)
CAMPAIGN SONG (RE-ADVERTISED)
BACKGROUND
Tags:
The Daily Monitor Monday, October 15, 2012
PACT ETHIOPIA
Terms of Reference (TOR) for
Documenting Success Stories and Best Practices of the TEACH Project
I. Background
Tags:
The Ethiopian Herald, Saturday October 13, 2012
Invitation for Video Production Services
1. The Ethiopian Agricultural Transformation Agency (ATA) is an initiative of the Government of Ethiopia. established by federal regulation. The mandate of this federal agency is to address systemic bottlenecks in the country’s agriculture sector by supporting and enhancing capability of the Ministry of Agriculture and other public institutions
Tags:
The Ethiopian Herald, Saturday October 13, 2012
Invitation for Video Production Service
1. The Ethiopian Agricultural Transformation Agency (ATA) is an initiative of the Government of Ethiopia, established by federal regulation. The mandate of this federal agency is to address systemic bottlenecks in the country’s agriculture sector by supporting and enhancing capability or the Ministry of Agriculture and other public institutions.
Tags:
The Ethiopian Herald, Saturday October 13, 2012
National Tobacco Enterprise (Eth) S. Co. invites all interested bidders for the supply of the following materials:
> Nyala Branded Tipping Paper …………………… 13,203 bobbins
> Nyala-Premium Branded (Bronzed) Tipping Paper……………………. 535 bobbins
> Delight Branded Tipping Paper………………………… 472 bobbins
> Elleni Branded Tipping Paper …………………. 150 bobbins Detailed
Tender document can be obtained from Supply Department upon nonrefundable payment of Birr 100.00 during office hours.
Tags:
28/01/2005
የመድረክ አስተዋዋቂ አገልግሎት
ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ
የባህር ዳር ጨርቀ ጨርቅ አ/ማህበር ለሚካሄደው የምረቃ በዓል ዝግጅት መድረክ ማስተዋወቅ ሥራ የሚሰራለት ባለሙያ በጨረታ አወዳድሮ የአገልገሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በዘርፋ ተሰማርተው እየሰሩ የአሉ ልምድ ያላቸው የመድረክ አስተዋዋቂዎች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት የጨረታ ፖስታቸውን ግዥ የዋና ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታውን ጥቅምት 2 ቀን 2005 ዓ/ም ከቀኑ 8.00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከቀኑ 8.30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
አ/ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡-
Tags:
አዲስ ዘመን ማክሰኞ መስከረም 22 ቀን 2005 ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2005
በየካ ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 3 ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ የፅህፈት፣ የጽዳት እቃዎችና አቅጣጫ ጠቋሚ የደረትና የጠረጴዛ ባጅ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡
1 የዘመኑን ግብር የከፈሉ በገንዘብ ሚኒስቴር አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2 ከብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በላይ ለሚወዳደሩ ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3 ማንኛውም ተጫራች የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 30 /ሰላሳ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ በስራ ሰዓት ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት አንደኛ ፎቅ መውሰድ ይቻላል፡፡

ቁጥር ደ/ወ/ግ/55/001/2002
ቀን 08/01/2005
የአካባቢ የጨረታ ማስተወቂያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዳንግላ ወረዳ ፍ/ቤት አገልገሎት የሚውል የ2005 በጀት አመት የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ቋሚና አላቂ እቃዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የቀላል ተሽከርካሪ የሳይክል ጐማና ካላማዳሪ፣ ህትመቶችን በአካባቢው ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጎል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
1 በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡
2 የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው፡
4 የግዥው መጠን ብረ 100000 /መቶ ሽህ/ ብር እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ሸት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
Tags: