አዲስ ዘመን ማክሰኞ መስከረም 22 ቀን 2005 ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2005
በየካ ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 3 ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ የፅህፈት፣ የጽዳት እቃዎችና አቅጣጫ ጠቋሚ የደረትና የጠረጴዛ ባጅ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡
1 የዘመኑን ግብር የከፈሉ በገንዘብ ሚኒስቴር አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2 ከብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በላይ ለሚወዳደሩ ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3 ማንኛውም ተጫራች የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 30 /ሰላሳ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ በስራ ሰዓት ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት አንደኛ ፎቅ መውሰድ ይቻላል፡፡