The Daily Monitor Monday, October 15, 2012
PACT ETHIOPIA
Terms of Reference (TOR) for
Documenting Success Stories and Best Practices of the TEACH Project
I. Background
The Daily Monitor Monday, October 15, 2012
PACT ETHIOPIA
Terms of Reference (TOR) for
Documenting Success Stories and Best Practices of the TEACH Project
I. Background
Tags:
The Ethiopian Herald, Saturday October 13, 2012
National Tobacco Enterprise (Eth) S. Co. invites all interested bidders for the supply of the following materials:
> Nyala Branded Tipping Paper …………………… 13,203 bobbins
> Nyala-Premium Branded (Bronzed) Tipping Paper……………………. 535 bobbins
> Delight Branded Tipping Paper………………………… 472 bobbins
> Elleni Branded Tipping Paper …………………. 150 bobbins Detailed
Tender document can be obtained from Supply Department upon nonrefundable payment of Birr 100.00 during office hours.
Tags:
አዲስ ዘመን ዓርብ መስከረም 18 ቀን 2005 ዓ.ም
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ፋይናንስ ኦዲትና ኢንስፔክሽን ዓብይ ስራ ሂደት ቻናል አንድ PBS II ፕሮግራም በሚካሄደው መንግስት ፋይናንስ ግልጽነትና ተጠያቂነት ፕሮጀክት (FTA) አማካኝነት በ2005 የበጀት ዓመት በአስተዳደሩ የተመደበ የመደበኛና የካፒታል በጀትን ለህብረተሰቡ ለማሳወቅና ግንዛቤ ለመፍጠር ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን የተለያዩ የህትመት ማስታወቂያ ስራዎችን በዘርፉ ለተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት /ለማሳተም/ ይፈልጋል፡፡
top">ተ.ቁ | top">የህትመት ዓይነቶች ዝርዝር | top">ብዛት | top">የጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን |
top">1 | top">የግድግዳ ላይ የቀን መቁጠሪያ /ካላንደር/ | top">200 | top">2000.00 |
top">2 | top">በጠረጴዛ ላይ የሚቀመጥ የቀን መቁጠሪያ /ካላንደር/ | top">200 | top">1000.00 |
Tags:
The Daily Monitor Wednesday September 5, 2012
CALL FOR CONSULTANCY FOR GRAPHIC
DESIGN AND FORMATTING SERVICES
Back ground:
Tags:
ሪፖርተር እሑድ ነሐሴ 20 ቀን 2004 ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
1. የአየር ጤና አንቀጸ ብርሃን ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን ህንፃና ልማት ዐብይ ኮሚቴ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፀውን የቅዱሳን ሥዕላትማሳልና ተያያዥ አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ለቤተ ክርስቲያንዋ ማሳል ይፈልጋል፡፡
top">የግዥው ዓይነት
|
top">የጨረታ ቁጥር | top">ጨረታው ሚዘጋበት ቀንና ሰዓት | top">ጨረታው የሚከፈትበትቀንና ሰዓት |
top">የቅዱሳን ሥዕላት ማሳል ግዥ (ኪነ-ቅብ ሥራዎችንጠቅላላ ብዛት 932.56 ካሬ ሜትር፣ የሚሳለው ሥዕልዓይነት በጨረታ ሠነድ ምዕራፍ 2 ክፍል 5 ውስጥተዘርዝሯል፡፡ | top">ኪ/ም1/3ሕልዓኮ/2004 | top">መስከረም 20 ቀን 2005ዓ.ም ጧት 4፡00 ሰዓት | top">መስከረም 20 ቀን 2005ዓ.ም ጧት 4፡30 ሰዓት |
2. ህንፃና ልማት ዐብይ ኮሚቴ ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ግዥዎች በሰም የታሸገ የጨረታ ሰነድ ኦርጂናል ኮፒ እንዲያስረክቡ ወይም እንዲያቀርቡይጋብዛል፡፡
3. ጨረታው የሚከናወነው በግልጽ ጨረታ ሥነ ሥርዓት ነው፡፡
4. ለሥዕል ሥራው የሚያስፈልጉ የቀለም ዓይነቶች ህንፃና ልማት ዐብይ ኮሚቴ ያቀርባል፡፡
5. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታ ዶክመንቱ ላይ የተገለፀውን የቴክኒክ ፍላጎት መመዘኛ ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
6. የጨረታ ሰነድ የሚሸጠው ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሥራ ቀን፣ ከሰኞ እስከ አርብ ከጧት 2፡30 – 6፡30 ሠዓት፣ ከሰዓት በኋላ፣ከ7፡30-11፡30 ሠዓት፣ ቅዳሜ ጧት ከ2፡30-6፡30 ከሠዓት በኋላ፣ ከ7፡30-11፡30 ነው፡፡
7. ፍላጎት ያላቸው ብቁ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ሊያገኙ የሚችሉት ከዚህ በታች በቁጥር 9ሀ ከተገለፀው አድራሻ ነው፡፡
8. ፍላጐት ያላቸው ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጁ የተሟሉ የጨረታ ሰነዶችን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ/ በመክፈል ከዚህ በታች በቁጥር9ሀ በተለገፀው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ፡፡ የክፍያውም ዘዴ በጥሬ ገንዘብ ሲሆን ሰነዱ የሚላከው ክፍያ በመፈጸም የተጫራቹን ስም ለማስመዝገብናየጨረታ ሰነዱን ለመረከብ በሚቀርበው ተጫራች ወይም ተወካዩ አማካይነት ይሆናል፡፡ ቤተክርስቲያንዋ ለሰነዱ መጥፋት ወይም መዘግየት ኃላፊነትየለባትም፡፡
9. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 9ሀ በተገለፀው አድራሻ ከላይ በተገለጸው የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት ወይም ከዚያበፊት ማቅረብ አለባቸው፡፡ ሁሉም ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ጨረታ የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ሥዕል ሥራ ዋጋ ብር 2% በሲ.ፒ.ኦ ወይም በባንክዋስትና ለአየር ጤና አንቀጸ ብርሃን ኪዳነ ምሕረት ቤተ-ክርስቲያን ህንፃና ልማት ዐብይ ኮሚቴ በሚል አድራሻ ተዘጋጅቶ ከኦርጂናል የቴክኒክፖስታ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡ ዘግይቶ የቀረበ ጨረታ ውድቅ ይደረጋል፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቁጥር 9ሀበተገለጸው አድራሻ ከላይ በተገለጸው የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡ ሆኖም ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኝመቅረቱ የጨረታውን መከፈት አያስታጉለውም፡፡
/ሀ/ ሰነዱ የሚመረመርበት አድራሻ አዲስ አበባ ከአየር ጤና ወደዓለም ባንክ በሚወስደው መንገድ ከፍ ብሎ አየር ጤና አንቀጸ ብርሃን ኪዳነ ምሕረትቤተክርስቲያን ህንፃና ልማት ዐብይ ኮሚቴ ቢሮ ቁጥር 10 ስልክ ቁጥር 0911-216919/0911-484019 ነው፡፡
/ለ/ ሰነዱ ወጪ የሚሆንበት/የሚወስዱበት አድራሻ ከዚህ በላይ 9ሀ ላይ የተገለጸው ነው፡፡
/ሐ/ ጨረታ የሚላክበት አድራሻ ከዚህ በላይ በተራ ቁጥር 9ሀ የተገጸው ነው፡፡
/መ/ ጨረታው የሚከፈትበት አድራሻ ከዚህ በላይ በተራ ቁጥር 9ሀ በተገለጸው አድራሻ ነው፡፡
10. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳብ የሚያቀርቡት በተሸጠላቸው ጨረታ ሰነድ መሠረት ምዕራፍ 1 ክፍል 4 የተመለከቱት ሰነዶች (ቅጾች) በመሙላትይሆናል፡፡
11. ተጫራቾች የሚከተሉትን ማስረጃዎች እና ሁኔታዎችን ማሟላት አለባቸው፡፡ ይህንን ያላሟሉ ተጫራቾች ከውድድር ውጪ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
• ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፎቶኮፒ፣
• የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፣
• የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈጸም ቃል የሚገባበት ፎርማት ተሞልቶ የተጫራቹ ፊርማና ማህተም ተደርጎበት መቅረብ ይኖርበታል፡፡
ህንፃና ልማት ዐብይ ኮሚቴ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አየር ጤና አንቀጸ ብርሃን ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን /አዲስ አበባ/
Tags:
The Ethiopian Reporter Sunday August 19, 2012
Invitation to Bid for Developing Marketing Collateral
Materials Production (1st call)
Frankfurt Zoological Society (FZS) is an international nongovernmental environmental conservation organization registered in Ethiopia. In partnership with Simien Mountains National Park (SMNP) and Abune Yospeh Community Conservation Area (ACCA), FZS would like to invite all qualified bidders to submit sealed proposals for production of high quality tourism marketing collateral materials that includes:
Tags: