The Daily Monitor Monday, October 15, 2012
PACT ETHIOPIA
Terms of Reference (TOR) for
Documenting Success Stories and Best Practices of the TEACH Project
I. Background
The Daily Monitor Monday, October 15, 2012
PACT ETHIOPIA
Terms of Reference (TOR) for
Documenting Success Stories and Best Practices of the TEACH Project
I. Background
Tags:
ቁጥር ደ/ወ/ግ/55/001/2002
ቀን 08/01/2005
የአካባቢ የጨረታ ማስተወቂያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዳንግላ ወረዳ ፍ/ቤት አገልገሎት የሚውል የ2005 በጀት አመት የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ቋሚና አላቂ እቃዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የቀላል ተሽከርካሪ የሳይክል ጐማና ካላማዳሪ፣ ህትመቶችን በአካባቢው ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጎል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
1 በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡
2 የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው፡
4 የግዥው መጠን ብረ 100000 /መቶ ሽህ/ ብር እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ሸት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
Tags:
አዲስ ዘመን ዓርብ መስከረም 18 ቀን 2005 ዓ.ም
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ፋይናንስ ኦዲትና ኢንስፔክሽን ዓብይ ስራ ሂደት ቻናል አንድ PBS II ፕሮግራም በሚካሄደው መንግስት ፋይናንስ ግልጽነትና ተጠያቂነት ፕሮጀክት (FTA) አማካኝነት በ2005 የበጀት ዓመት በአስተዳደሩ የተመደበ የመደበኛና የካፒታል በጀትን ለህብረተሰቡ ለማሳወቅና ግንዛቤ ለመፍጠር ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን የተለያዩ የህትመት ማስታወቂያ ስራዎችን በዘርፉ ለተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት /ለማሳተም/ ይፈልጋል፡፡
top">ተ.ቁ | top">የህትመት ዓይነቶች ዝርዝር | top">ብዛት | top">የጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን |
top">1 | top">የግድግዳ ላይ የቀን መቁጠሪያ /ካላንደር/ | top">200 | top">2000.00 |
top">2 | top">በጠረጴዛ ላይ የሚቀመጥ የቀን መቁጠሪያ /ካላንደር/ | top">200 | top">1000.00 |
Tags:
The Ethiopian Reporter Sunday August 19, 2012
Invitation to Bid for Developing Marketing Collateral
Materials Production (1st call)
Frankfurt Zoological Society (FZS) is an international nongovernmental environmental conservation organization registered in Ethiopia. In partnership with Simien Mountains National Park (SMNP) and Abune Yospeh Community Conservation Area (ACCA), FZS would like to invite all qualified bidders to submit sealed proposals for production of high quality tourism marketing collateral materials that includes:
Tags: