The Ethiopian Herald Sunday October 14, 2012
Invitation to Bid
National Competitive Bidding
Bid No. 01/2005
To all contractors of category BC/GC-4 and above with renewed license valid for the year 2005 EC.
The Ethiopian Herald Sunday October 14, 2012
Invitation to Bid
National Competitive Bidding
Bid No. 01/2005
To all contractors of category BC/GC-4 and above with renewed license valid for the year 2005 EC.
Tags:
ቁጥር ግ/ፍ/ን/አስ220/03
ቀን 02/02/05 ዓ/ም
የጨረታ ማስታወቂያ
የይ/ዴ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለይ/ዴ/ወ/አስ/ጽ/ቤት የአጥር ስራ እና የመጸዳጃ ቤት ግንባታ በጥቃቅን ለተደራጁ ደረጃ 1ዐ እና ከዚያ በላይ ሆነው የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እንዲሁም ለሌሎች ደረጃ 9 እና በላይ ለሆኑ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እንዲሁም ለሌሎች ደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ህንፃ ተቋራጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ማንኛውም ተጫራች መሳተፍ እንደሚችል እየጋበዝን መስፈርቶችም፡
1 አግባብ ያለው የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የታደሰ የስራና ከተማ ልማት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2 ተቋራጩ ፈቃዱን ያወጣው በፊደራል ከሆነ በአብክመ ንግድና ኢንዱስትሪ በአጭር ጊዜ ምዝገባ ያደረጉበትን መረጃ መኖር ይኖርበታል፡፡ ከአማራ ክልልና ከፌደራል ውጭ ከሌላ ክልል ፈቃድ ያወጡ ተቋራጮች በጨረታው እንዲሳተፍ አይጋብዝም፡፡
Tags:
ቁጥር ግ/ፍ/ን/አስ220/03
ቀን 02/02/05 ዓ/ም
የጨረታ ማስታወቂያ
የይ/ዴ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለይ/ዴ/ትም/ጽ/ቤት ስለሚገኘው ለዴንሳ ቦታ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አንድ ብሎክ ባለ አራት የመማሪያ ክፍል እና ነባር የፊዚክስ ቤተ ሙከራ የንጽህና ዝርጋታና ለሚያሰራው ግንባታ በጥቃቅን ለተደራጁ ደረጃ 9 እንዲሁም ከጥቃቅን ውጭ ፈቀድ ላላቸው ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ የቫት ተመዝጋቢ ህንፃ ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ማንኛውም ተጫራች መሳተፍ እንደሚችል እየጋበዝን መስፈርቶችም፡
1 አግባብ ያለው የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የታደሰ የስራና ከተማ ልማት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
Tags:
የጨረታ ቁጥር 2
ቀን 29/01/2005 ዓ/ም
የተጀመረ ግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የአ/ዘን ከተማ አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት የጥቀቅንና አነስተኛ ኢንተርኘራይዝ ከተማ ልማት ጽ/ቤት ለሚያስገነባው ጅምር የአንድ ማእከል ግንባታ 2005 ዓ/ም በጀት አመት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ፡፡
1 የዘመኑን ግብር የከፈለና የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው /ያላቸው/
2 የቲን ተመዝጋቢ የሆነ
3 የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
4 ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ
5 ጨረታ ማስከበሪያ ካቀረበው ዋጋ ተመላሽ የሚሆን 1 ፐርሰንት በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ /ስ.ፒ.ኦ/ ማስያዝ የሚችል፡፡
6 በጨረታ አሸናፊ ከሆነ ካሸነፈበት በቀን እስከ 5 ቀን ውል መውሰድ የሚችል በተቀመጠለት ጊዜ ገደብ ውስጥ ውል ካልወሰደ በጨረታ ማስከበሪያ ያስየዘው ገንዘብ አይመለስም፡፡
Tags:
አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ. 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በመንግስት መደበኛ በጀት በተገኘ ገንዘብ በቂ አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ
1. ቋሚ እቃዎችን፣
2. የመምህራን ክበብ ግንባታ፣
3. የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣
4. የጽህፈት መሳሪያዎች፣
6. አላቂ የጽዳት እቃዎች፣
6. የህትመት ስራዎች፣
7. የህንፃ መሳሪያ፣
8. የተለያዩ በሮች ጥገና፣
9. ስፌት
1 በሙያው ዘርፍ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2 በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምዝገባ የምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ
Tags:
አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም
በድጋሚ ጨረታ ማስታወቂያ
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስ/ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ መምሪያ ለሚያሰራው የወጣቶች ማዕከል ግንባታን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የመታሟሉ ተጫራቾች፡-
1. በኮንስትራከሽን ዘርፍ ደረጃ BC-4 GC-4 እና ከዚያ በላይ ደረጃ ያላቸው፡፡
2. በሥራ መስኩ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የተቋራጭነት ብቃት ማረጋገጫ የንግድ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3. ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 2% ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
Tags:
አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
ምዕራብ የገበያ አዳራሸ አክሲዮን ማህበር መሳለሚያ እህል በረንዳ አካባቢ የሚገኘውን ባለ አራት ፎቅ ሕንፃ ከመሠረት በላይ ግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
የተጫራቾች ግዴታ
1 ተጫራቾች ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ቢቻል የ2005 ዓ.ም ንግድ ፈቃድ ያሳደሱ የዘመኑን ግብር የከፈሉ የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው እንዲሁም ከክፍለ ከተማ መጫረት ይችላል የሚል ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
2 ለግንባታ ሥራ የሚጫረቱ BC ወይም GC 3 እና ከዚያ በላይ የሥራ ተቋራጮች በስራው ተመሳሳይ የሥራ ልምድ (Contractor Profile) አስፈላጊ የሆኑትን በሙሉ ማቅረብ የሚችል፡፡
Tags:
አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ 001/2005
የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በወረዳ 2 ክልል ውስጥ G+0 የሆነ ወርክ ሾፕ ግንባታውን በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ማህበራት ስራውን በየስራ ዘርፉ ከፋፍሎ ለማሰራት ይፈልጋል ስለሆነም፡-
1. በኮንስትራክሸን ዘርፍ የተደራጃችሁ
2. በእንጨትና ብረታ ብረት ስራ ዘርፍ የተደራጃቸሁ
3. በኤሌክትሪክ ስራ ዘርፍ የተደራጃችሁ
Tags:
The Ethiopian Herald Tuesday October 16, 2012
Invitation for Bid (IFB)
Ethiopia Water Supply & Sanitation Project
Credit 3901-ET and Grant H850-ET
IFB Title – Construction of Civil Works and Supply and
Installation of Pipes & Fittings and Electro-mechanical
Equipment for Melkawerer Town
IFB No. – ARWB/NCB/MWT/CCW/001/2012
Tags:
አዲስ ዘመን ረቡዕ ጥቅምት 7 ቀን 2005 ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
በባሌ ዞን በዳዊ ሰረር ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በወረዳ ላሉ ቀበሌዎች የሚያገለግሉ ፕሮጀከቶች፡-
1. የ1ኛ ደረጃ ት/ቤት ሀንቱቱ ቀበሌ
2. PTC /የአርብቶ አደር ማ/ማዕከል/ ጎለኮሪማ ቀበሌ
3. የውሃ ታነክር (water reserver) በበሬድ ቀበሌ
4. የገ/ኢ/ልማት ጽ/ቤት በበሬድ ከተማ
5. የፍትህ ጽ/ቤትና አፈጉባኤ ጽ/ቤት በበሬድ ከተማ
6. የቴከኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል (TVET) በበሬድ ከተማ
የሚሰሩ ስለሆነ የሚከተስውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል የዘመኑ ግብር የተከፈለበትና ህጋዊ ፍቃድ በኮንስትራክሽን ላይ ያላቸው፡፡
Tags: