Bid Ethiopia

Bid Ethiopia header image 4

Entries Tagged as 'House & Building Maintenance'

ት/ቤቱ አንዳንድ የተነቃቀሉ ኮርኔስና የሚያፈስበት ቦታ ላይ አዳራሽ በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡

No Comments · Civil Engineering Service, Construction & Construction Machinery, Construction Service & Maintenance, Engineering Services & Equipment, House & Building Maintenance, Maintenance

ቁጥር ይሰ/መስ/1039/15/01

ቀን 28/01/05

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የይስማላ መሠናዶ አጠ/2ኛ ደ/ት/ቤት አንዳንድ የተነቃቀሉ ኮርኔስና የሚያፈስበት ቦታ ላይ አዳራሽ በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን፡፡ ስለሆነም ማንኛውም በዘርፋ የሚገኝ ድርጅት

1 የዘመኑ የታደሰና ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው

3 ተጫራቾች ኮፒና ኦርጅናል ሰንዶች ለይተው በሁለት ፖስታ አሽገው ከጨረታ ማስከበሪያ ጋር ጨምረው በአንድ ትልቅ ፖስታ በአንድ ላይ በማሸግ የተጫራቹን ወይም የድርጅቱ ስምና አድራሻ በማህተምና ፊርማ ተደርጐ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከሚከፈተበት ቀን በፊት ማስገባት ይኖርበታል፡፡

4 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የዋጋውን 1 ፐርሰንት በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡

[Read more →]

Tags:

ድርጅቱ የዋናውን መስሪያ ቤት የጥገና ስራ ደረጃ ጂሲ/ቢሲ 6 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

1 Comment · Civil Engineering Service, Construction Service & Maintenance, House & Building Maintenance, House & Building Maintenance, Maintenance

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 007/2005

የጥገና ስራ ጨረታ

የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የዋናውን መስሪያ ቤት የጥገና ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት ደረጃ ጂሲ/ቢሲ 6 እና ከዚያ በላይ ሆነው በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሁሉ መወዳደር ይችላሉ፡፡

1. ተጫራቾች የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉበት መረጃ የቲን ሰርተፊኬት የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ወይም የከተማ ልማት ሚኒስቴር የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት እና የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃዎች ያሏቸው ለመሆኑ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

[Read more →]

Tags:

ጤና ጣቢያው ለ2005 ዓ.ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ የተለያየ አይነት ህትመቶች እና የቢሮ ዕቃዎች ለመግዛት እንዲሁም የተለያዩ ጥገናዎችና ግንባታ ሥራ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Civil Engineering Service, Computer & Accessories, Computer Accessories, Computer Sales, Construction & Construction Machinery, Construction Service & Maintenance, Electrical & Electronic, Electrical Equipment & Accessories, Engineering Services & Equipment, Furnishings & Fixtures, Furniture, House & Building Construction, House & Building Construction, House & Building Fixtures, House & Building Furnishings, House & Building Maintenance, House & Building Maintenance, Houses & Buildings, Maintenance, Other Furniture, Printing & Publishing, Printing & Publishing Service, Purchase, Steels, Irons & Metals, Steels, Metals & Aluminums, Water & Water Works, Water Well Drilling & Water System Installation, Wood & Wood Work

አዲስ ዘመን ረቡዕ ጥቅምት 7 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረተ ማስታወቂያ

በቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2005 ዓ.ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ የተለያየ አይነት ህትመቶች እና የቢሮ ዕቃዎች ለመግዛት እንዲሁም የተለያዩ ጥገናዎችና ግንባታ ሥራ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት፡-

1. የተለያዩ ዓይነት ህትመቶች                         6. የተለያዩ ሲንኮች ግዢ

2. በእንጨት የተሠሩ የላቦራቶሪ ኪችን ካቢኔቶች ግዢ      7. የላቦራቶሪ ክፍል እድሳት ሥራ

3. የመፀዳጃ ቤት ጥገና                        8. የላቦራቶሪ ክፍል ጠረጴዛዎች ግዢ

4. የእንግዴ ልጅ መጣያ ግንባታ ሥራ                  9. የላፕቶፕ ኮምፒውተር ግዢ እንዲሁም

5. የተለያዩ ክፍሎች ቧንቧ ጥገና                 10. የተለያዩ ክፍሎች መብራት ጥገና ሥራ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራትና መግዛት ይፈልጋል፡፡

[Read more →]

Tags:

ጽ/ቤቱ የህንፃ ጥገና፣ የኮብል መንገድ የአባ ገዳ ሀውልት እና የመብራት ፖል ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Civil Engineering Service, Construction & Construction Machinery, Construction Service & Maintenance, Electrical & Electronic, Electrical Equipment & Accessories, Engineering Services & Equipment, House & Building Maintenance, House & Building Maintenance, Houses & Buildings, Installation & Maintenance, Maintenance, Road & Bridge Construction

አዲስ ዘመን ዓርብ ጥቅምት 2 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ሸዋ ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ለአዳማ ህንፃዎች አስተዳደር ድርጅት

-የህንፃ ጥገና፣ የኮብል መንገድ የአባ ገዳ ሀውልት እና የመብራት ፖል ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት በአዳማ ከተማ ውስጥ በአነስተኛና ጥቃቅን ተደራጅተው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የሚያስፈልገውን እቃ ሙሉ በሙሉ  በማቅረብ ስራውን መስራት የሚችሉ እና ከዚህ በታች የተገለፀውን መስፈርት የሚያሟሉ ማህበራት እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል፡፡

1 ተጫራቾች በጨረታ ለመካፈል በማህበር የተደራጁበትን ፈቃድ እና የንግድ መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2 ተጫራቾች ስራውን የሚያካሄደው በገልመ አባ ገዳ ግቢ ውስጥ መሆኑን መረዳት ይኖርባቸዋል፡፡

[Read more →]

Tags:

construction of hall full maintenance – Arbaminch City Finance and Economic Development Office

3 Comments · Civil Engineering Service, Construction & Construction Machinery, Construction Service & Maintenance, Engineering Services & Equipment, House & Building Maintenance, House & Building Maintenance, Houses & Buildings, Maintenance

Ethiopian Herald Sunday, October 7, 2012

INVITATION FOR BIDS

Arba Minch City Finance and Economic

Development Office

Description: Arba Minch Omo hall maintenance

To all Contractors of category GC-6/BC-6 and above with license valid for the year 2004 E.C

1. The Arba Minch City Administration Finance and Economic Development Office invites sealed bids from eligible bidders for furnishing the necessary labor, material, equipment and services for the construction of Arba Minch Omo hall maintenance within a completion period of 180 c. days.

[Read more →]

Tags:

ጽ/ቤቱ በ2005 በጀት ዓመት ለጥገናና ግንባታ ካቀደው በ7 ገጠር ገበሬ ማህበራት ውስጥ ደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Civil Engineering Service, Construction & Construction Machinery, Construction Service & Maintenance, Engineering Services & Equipment, House & Building Maintenance, House & Building Maintenance, Houses & Buildings, Maintenance

አዲስ ዘመን ረቡዕ መስከረም 23 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ክልል በሲዳማ ዞን የአ/ወ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2005 በጀት ዓመት የአ/ወ/ወ/ግብርና ል/ፅ/ቤት ለጥገናና ግንባታ ካቀደው በ7 ገጠር ገበሬ ማህበራት ውስጥ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት፡

1 ደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾች በ2004 ዓ.ም ፈቃዳቸውን ያሳደሱና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣

2 አስፈላጊውን የግንባታ ማቴሪያሎችን /ቁሳቁሶችን/ በራሱ ወጪ ገዝተውና አጓጉዘው ለሚሰሩ፣

3 የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ከሚቀርበው የጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ማስያዝ የሚችሉ፡፡

[Read more →]

Tags:

ሙ የጣሪያ ወራጅና ማገር ቀይሮ ቆርቆሮ መምታት፣ የተማሪ መማሪያ ክፍል የግድግዳ፣ የውጭና የውስጥ ቀለም ቅብ፣ የተማሪ ዴስክ ወንበር ቀለም ቅብና እድሳት፣ የመማሪያ ክፍል ወለል በሲሚንቶ ሊሾና መተኮስ፣ የተለያዩ የወርክ ሾፕ የፊት ለፊት ቀለም ቅብ፣ የተለያዩ ቢሮዎች የውስጥ ግድግዳ ቀለም ቅብ፣ የኮርኒስ እድሳት፣ ለጥገና ስራ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ግብዓቶች መግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Beautification Service & Material, Building Materials, Construction & Construction Machinery, Construction Raw Materials, Construction Service & Maintenance, Furnishings & Fixtures, House & Building Fixtures, House & Building Furnishings, House & Building Maintenance, Maintenance, Purchase, Steels, Irons & Metals, Steels, Metals & Aluminums

አዲስ ዘመን ማክሰኞ መስከረም 22 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 001/2005

የእውቀት አምባ ቴክኒክና ሙያ ት/ስልጠና ተቋም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ልዩ ልዩ የጥገና ሥራዎችን ስራ ማሰራትና ለስራ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ግብአቶች መግዛት ይፈልጋል፡፡

1 የጣሪያ ወራጅና ማገር ቀይሮ ቆርቆሮ መምታት፣

2 የተማሪ መማሪያ ክፍል የግድግዳ፣ የውጭና የውስጥ ቀለም ቅብ፣

3 የተማሪ ዴስክ ወንበር ቀለም ቅብና እድሳት፣

4 የመማሪያ ክፍል ወለል በሲሚንቶ ሊሾና መተኮስ፣

5 የተለያዩ የወርክ ሾፕ የፊት ለፊት ቀለም ቅብ፣

6 የተለያዩ ቢሮዎች የውስጥ ግድግዳ ቀለም ቅብ፣ የኮርኒስ እድሳት፣

7 ለጥገና ስራ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ግብዓቶች

በመሆኑም፡

[Read more →]

Tags:

Construction of new health facilities and renovation of existing ones – International Relief and Development, Inc

No Comments · Civil Engineering Service, Construction & Construction Machinery, Construction Service & Maintenance, Engineering Services & Equipment, House & Building Construction, House & Building Construction, House & Building Maintenance, Houses & Buildings

The Daily Monitor Saturday and Sunday September 22 and 23, 2012

 

REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST-REOI/

PREQUALIFICATION DOCUMENT

REOI 002

International Relief and Development, Inc. (”IRD”) is selected by the United States Agency for International Development (USAID) to perform construction of new health facilities and renovation of the existing health facilities through USAID Health Infrastructure Program (EHIP). The projects will be locates in the following five regions of Ethiopia: Addis Ababa; Amhara; Oromia; Southern Nations, Nationalities and Peoples expected to be completed with 5-years period subject to the availability of funds.

[Read more →]

Tags:

Construction of new health facilities and renovation of the existing health facilities – International Relief and Development, Inc

No Comments · Civil Engineering Service, Construction & Construction Machinery, Engineering Services & Equipment, House & Building Construction, House & Building Construction, House & Building Maintenance, House & Building Maintenance, Houses & Buildings, Maintenance

REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST-RE01/

PREQUALIFICATION DOCUMENT

REOI 002

International Relief and Development, Inc. (“IRD”) is selected by the United States Agency for International Development (USAID) to perform construction of new health facilities and renovation of the existing health facilities through USAID Health Infrastructure Program (EHIP). The projects will be located in the following five regions of Ethiopia: Addis Ababa; Amhara; Oromia; Southern Nations, Nationalities and Peoples expected to be completed with 5-years period subject to the availability of funds.

[Read more →]

Tags:

Procurement of Office Building and Asphalt Maintenance Works – Ministry of Education, Government of Ethiopia

No Comments · Civil Engineering Service, Construction & Construction Machinery, Construction Service & Maintenance, Engineering Services & Equipment, House & Building Construction, House & Building Construction, House & Building Maintenance, House & Building Maintenance, Houses & Buildings, Maintenance, Other Maintenance, Road & Bridge Construction

The Ethiopian Herald Tuesday September 18, 2012

INVITATION TO BID

IFB: MOE/NCB/W-007/2005

TO: ALL CONTRACTORS OF CATEGORY GC/BC/ CLASS 4 & ABOVE WITH VALID LICENSE FOR THE CURRENT YEAR

1. The Ministry of Education has funds within the Employer’s budget to be used for the Procurement of Office Building and Asphalt Maintenance Works.

2. The Ministry of Education invites sealed bids from eligible bidders or GC/BC Class 4 & above

[Read more →]

Tags: