ጥቅምት 1 ቀን 2005 ዓ/ም
የጨረታ ማስታወቂያ
ጣና ፍለራ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ በወንጀጣ ቀበሌ በማገኘው የአበባ አትክልት ፍራፍሬ እርሻ ልማት እያካሄደ የሚገኘ መሆኑ ይታወቃል፡፡
በመሆኑም ለሠራተኞች መጠቀሚያ እንዲሆን ኩባንያው በግቢው ውስጥ ያሰራውን ካፍቴሪያ በጨረታ አወዳድሮ ለግለሰቦች ማከራየት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሠረት የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ቀናተ በኩባንያው ዋና ጽ/ቤት አመልድ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 46 በመገኘት የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡ ጨረታውን ጥቅምት 8 ቀን 2005 ዓ/ም ከጥዋቱ በ4.00 ሰዓት ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
1 የዘመኑን ግብር የከፈለና ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው፡፡
2 ሙሉ የመስሪያ ማቴሪያሎች ያለው