Bid Ethiopia

Bid Ethiopia header image 4

Entries Tagged as 'Rent'

ኩባንያው በግቢው ውስጥ ያሰራውን ካፍቴሪያ በጨረታ አወዳድሮ ለግለሰቦች ማከራየት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Cafe & Restaurant, Food & Beverage, House & Building Rent, House & Building Rent, Houses & Buildings, Rent

ጥቅምት 1 ቀን 2005 ዓ/ም

የጨረታ ማስታወቂያ

ጣና ፍለራ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ በወንጀጣ ቀበሌ በማገኘው የአበባ አትክልት ፍራፍሬ እርሻ ልማት እያካሄደ የሚገኘ መሆኑ ይታወቃል፡፡

በመሆኑም ለሠራተኞች መጠቀሚያ እንዲሆን ኩባንያው በግቢው ውስጥ ያሰራውን ካፍቴሪያ በጨረታ አወዳድሮ ለግለሰቦች ማከራየት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሠረት የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ቀናተ በኩባንያው ዋና ጽ/ቤት አመልድ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 46 በመገኘት የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡ ጨረታውን ጥቅምት 8 ቀን 2005 ዓ/ም ከጥዋቱ በ4.00 ሰዓት ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

1 የዘመኑን ግብር የከፈለና ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው፡፡

2 ሙሉ የመስሪያ ማቴሪያሎች ያለው

[Read more →]

Tags:

ድርጅቱ ለሚያካሂደው የውሃ ኮንስትራክሽን ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ማሸነሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Machinery & Equipment, Machinery Rent, Rent

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር

ኦ.ው.ሥ.ኮ.ድ 01/2005

የኦሮሚያ ውሃ ሥራዎች ኮንትራክሽን ድርጅት /አ.ው.ሥ.ኮ.ድ/ በ2005 ዓ/ም ለሚያካሂደው የውሃ ኮንስትራክሽን ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ማሸነሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ የሚፈለገው መሣሪያ ዓይነት እና የሚከራይለት ፕሮጀክት ዝርዝር ለተጫራቾች በሚሸጠው የጨረታ መመሪያ ሰነድ ውስጥ ተመልክቶአል፡፡

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ፡-

1 ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው እና በ2004/2006 በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ የሚፈለግባቸውን የመንግሥት የግብር ግዴታን ስለመወጣታቸው የሚያመለክት ወቅታዊ ማስረጃ ከሚመለክታቸው ገቢዎች ቢሮ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ መሆናቸው የሚያመለክት እና ታክስ ክፋይ መሆናቸውን የሚገልጽ /TIN/ ማስረጃዎችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

[Read more →]

Tags:

ባለሥልጣኑ ለፕሮጀክቶችና ጥገና ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዶዘሮች ግሬደሮች ሮለሮች ኤክስቫተር የውሃ ቦቴ መኪናዎች እና ለሰርቪስ እና ነዳጅ ለማመላለሻ አገልግሎት የሚውሉ አይሱዙ መኪናዎችን ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

10 Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Machinery & Equipment, Machinery, Machinery Rent, Rent, Vehicle & Spare Part, Vehicle Rent, Vehicle Rental

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ መንገዶች ባለሥልጣን ለፕሮጀክቶችና ጥገና ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዶዘሮች ግሬደሮች ሮለሮች ኤክስቫተር የውሃ ቦቴ መኪናዎች እና ለሰርቪስ እና ነዳጅ ለማመላለሻ አገልግሎት የሚውሉ አይሱዙ መኪናዎችን ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችለውን የዘመኑን ግብር የተከፈለበት ከሚፈለገው አገልግሎት የተዛመደ የንግድ ሥራ ወይም የአገልግሎት ሥራ ፈቃድ እና በጨረታ ለመሳተፍ ከሀገር ውስጥ ገቢ ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2. ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የቢሮ ቁጥር 8 መውሰድ ይችላሉ፡፡

[Read more →]

Tags:

የኮንስትራክሽን መሣሪያዎችን፣ ገልባጭ መኪኖችን፣ አነስተኛ የመስክ መኪኖችንና የውኃ ቦቴ መኪኖች ኪራይ የመክፈቻና መዝጊያ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ

No Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Machinery & Equipment, Date Extensions, Amendments & Cancellation, Machinery, Machinery Rent, Rent, Vehicle & Spare Part, Vehicle Rent, Vehicle Rental

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ቁጥር አ.መ.ኮ.ድ 05/2005

የመክፈቻና መዝጊያ ቀን ማራዘሚያ

አሮሚያ መንገዶች ኮንስትራክሸን ድርጅት የኮንስትራክሽን መሣሪያዎችን፣ ገልባጭ መኪኖችን፣ አነስተኛ የመስክ መኪኖችንና የውኃ ቦቴ መኪኖችን ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሰኞ መስከረም 28 ቀን 2005 ዓ.ም እና ማክሰኞ መስከረም 29 ቀን 2005 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ መሰረት የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ዕለት ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል፡፡

ሆኖም ድርጅታችን ጨረታው የሚዘጋበትና የሚከፈትበትን ዕለት እንደሚከተለው እንዲራዘም ስለወሰነ ተጫራቾች በዚሁ መሰረት እንዲጠቀሙ እናስታውቃለን ፡፡

1. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ እስከ ጥቅምት 9 ቀን 2005 ዓ.ም ከቀኑ ልክ 8፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ ቀንና ሰዓት አልፎ የሚቀርብ የመወዳደሪያ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም

[Read more →]

Tags:

የመኪና ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ

No Comments · Rent, Vehicle & Spare Part, Vehicle Rent, Vehicle Rental

ቁጥር ባ/ሪ/993/05

ቀን 05/2005

የጨረታ ማስታወቂያ

በኢትዩጵያ ኤሌክትሮኒክስ ኃይል ኮርፖሬሽን የሰ/ምዕ/ሪጅን ማር/ሽ በጃዊ አካባቢ ለሚገነባው የስኳር ፋብሪካ አገልግሎት የሚውለው፡፡

ሎት 1 የስራ ማስሪያዎችን፣ ሰራተኞችን ከጃዌ ወደ ስኳር ፋብሪካ የሚያጓጉዙ ሁለት /2/ መለስተኛ አይሱዚ የጭነት መኪና በቀን ሂሳብ /የነዳጅ ወጭ ብቻ በድርጅቱ /

ሎት 2 ለስኳር ፋብሪካው መስመር ዝርጋታ የሚውል 1666 ምሰሶዎችን ባለ 8 ሜትር ብዛት 1063፣ ባለ 9 ሜትር ብዛት 543 የሆነ ከባህር ዳር ምሰሶ ዝግጅት ወደ ጀዊ ስኳር ፋብሪካ ለማጓጓዝ ስራ የሚውሉ የጭነት መኪና በጠቅላላ ሂሳብ በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ /ማንኛውም ወጪ በራሳቸው ወይም በአከራይ/

[Read more →]

Tags:

ኮሌጁ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች፣ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች፣ጣውላ አንጨት ከአርሲ ነጌሌ እና ከደሎ መና የሚጭን መኪና ኪራይ አወዳድሮ ለመግዛትም ሆነ መኪና ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Books & Education Materials, Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Education & Training, Electrical & Electronic, Electronic Equipment & Accessories, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Purchase, Rent, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing, Vehicle & Spare Part, Vehicle Rent, Vehicle Rental

አዲስ ዘመን ረቡዕ ጥቅምት 7 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የሮቤ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ ለተለያዩ የሥልጠናና ቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች

1. አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣

2. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣

3. አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣

4. ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ ዕቃዎች፣

8. ቋሚ ዕቃዎች፣

6. የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣

7. የኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች፣

8. ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች፣

9. ጣውላ አንጨት ከአርሲ ነጌሌ እና ከደሎ መና የሚጭን መኪና ኪራይ አወዳድሮ ለመግዛትም ሆነ መኪና ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

ስስዚህ የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

[Read more →]

Tags:

ማህበሩ አዲስ ባስገነባው ሕንፃ ላይ ያለውን ሬስቶራንት መከራየት ለሚፈልጉ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡

No Comments · House & Building Rent, House & Building Rent, Houses & Buildings, Rent

አዲስ ልሳን ቅዳሜ ጥቅምት 3 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

ድር ተራ አክሲዮን ማህበር አዲስ ባስገነባው ሕንፃ ላይ ያለውን ሬስቶራንት መከራየት ለሚፈልጉ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡

1 ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከታች በተመለከተው አድራሻ ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡

2 ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ዋጋ 10,000 /አስር ሺህ/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ በድር ተራ አክሲዮን በሚል ስም CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

3 የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በአክሲዮን ማህበሩ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

4 ጨረታው ማስገባት የሚቻለው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ከጥቅምት 3 እስከ ጥቅምት 19 ቀን 2005 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን፡፡

[Read more →]

Tags:

ግልጽ የዶዘር ማሽን ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ

No Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Machinery & Equipment, Machinery, Machinery Rent, Rent

ዕለተ ሰንበት አዲስ ዘመን ጥቅምት 4 ቀን 2005 ዓ.ም

ግልጽ የዶዘር ማሽን ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ግፋ/303/4/2005

በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን የደ/ጨ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2005 የበጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኘው ለደዋ ጨፋ ወረዳ ገጠር መንገድ ጽ/ቤት ከሚሴ እስከ ጭረት-ጉላ-መዲኔ የመንገድ ጠረጋ ገጠር መንገድ ፕሮጀክት ስራ አገልግሎት የሚውል ዶዘር D8R 295 HP or 300 HP መኪና በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በሰዓት በኮንትራት በመከራየት ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፡

1 በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃድ ኦርጅናል ማቅረብ የሚችሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) አብሮ ማያያዝ የሚችሉ እንዲሁም የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡

[Read more →]

Tags:

የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

No Comments · House & Building Rent, House & Building Rent, Houses & Buildings, Rent

ሪፖርተር እሑድ ጥቅምት 4 ቀን 2005 ዓ.ም

የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግ/ማ፣ በውክልና የሚያስተዳድረውንና በአዲስ አበባ በየካ ክ/ከተማ ቀበሌ 13/14 ክልል ውስጥ ለም ሆቴል አካባቢ የሚገኘውን የቤት ቁጥር 006 በሆነው መገናኛ ተብሎ በሚጠራው ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ አገልግሎት የሚውል አንድ ቢሮ በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ፡፡

የጨረታ ሰነድ ሽያጭ ከጥቅምት 05 ቀን 2005 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 09 ቀን 2005 ዓ.ም ባሉት

ተከታታይ የስራ ቀናት በድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተ/ሃይማኖት ቅርንጫፍ

ህንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 113 በአካል በመቅረብ መግዛት የሚቻል መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

[Read more →]

Tags:

የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

No Comments · House & Building Rent, House & Building Rent, Houses & Buildings, Rent

ሪፖርተር እሑድ ጥቅምት 4 ቀን 2005 ዓ.ም

የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግ/ማ፣ በውክልና የሚያስተዳድረውንና በአዲስ አበባ በየካ ክ/ከተማ ቀበሌ 13/14 ክልል ውስጥ ለም ሆቴል አካባቢ የሚገኘውን የቤት ቁጥር 006 በሆነው መገናኛ ተብሎ በሚጠራው ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ አገልግሎት የሚውል አንድ ቢሮ በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ፡፡

የጨረታ ሰነድ ሽያጭ ከጥቅምት 05 ቀን 2005 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 09 ቀን 2005 ዓ.ም ባሉት

ተከታታይ የስራ ቀናት በድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተ/ሃይማኖት ቅርንጫፍ

ህንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 113 በአካል በመቅረብ መግዛት የሚቻል መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

[Read more →]

Tags: