Bid Ethiopia

Bid Ethiopia header image 4

Entries Tagged as 'Machinery Rent'

ድርጅቱ ለሚያካሂደው የውሃ ኮንስትራክሽን ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ማሸነሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Machinery & Equipment, Machinery Rent, Rent

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር

ኦ.ው.ሥ.ኮ.ድ 01/2005

የኦሮሚያ ውሃ ሥራዎች ኮንትራክሽን ድርጅት /አ.ው.ሥ.ኮ.ድ/ በ2005 ዓ/ም ለሚያካሂደው የውሃ ኮንስትራክሽን ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ማሸነሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ የሚፈለገው መሣሪያ ዓይነት እና የሚከራይለት ፕሮጀክት ዝርዝር ለተጫራቾች በሚሸጠው የጨረታ መመሪያ ሰነድ ውስጥ ተመልክቶአል፡፡

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ፡-

1 ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው እና በ2004/2006 በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ የሚፈለግባቸውን የመንግሥት የግብር ግዴታን ስለመወጣታቸው የሚያመለክት ወቅታዊ ማስረጃ ከሚመለክታቸው ገቢዎች ቢሮ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ መሆናቸው የሚያመለክት እና ታክስ ክፋይ መሆናቸውን የሚገልጽ /TIN/ ማስረጃዎችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

[Read more →]

Tags:

ባለሥልጣኑ ለፕሮጀክቶችና ጥገና ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዶዘሮች ግሬደሮች ሮለሮች ኤክስቫተር የውሃ ቦቴ መኪናዎች እና ለሰርቪስ እና ነዳጅ ለማመላለሻ አገልግሎት የሚውሉ አይሱዙ መኪናዎችን ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

10 Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Machinery & Equipment, Machinery, Machinery Rent, Rent, Vehicle & Spare Part, Vehicle Rent, Vehicle Rental

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ መንገዶች ባለሥልጣን ለፕሮጀክቶችና ጥገና ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዶዘሮች ግሬደሮች ሮለሮች ኤክስቫተር የውሃ ቦቴ መኪናዎች እና ለሰርቪስ እና ነዳጅ ለማመላለሻ አገልግሎት የሚውሉ አይሱዙ መኪናዎችን ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችለውን የዘመኑን ግብር የተከፈለበት ከሚፈለገው አገልግሎት የተዛመደ የንግድ ሥራ ወይም የአገልግሎት ሥራ ፈቃድ እና በጨረታ ለመሳተፍ ከሀገር ውስጥ ገቢ ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2. ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የቢሮ ቁጥር 8 መውሰድ ይችላሉ፡፡

[Read more →]

Tags:

የኮንስትራክሽን መሣሪያዎችን፣ ገልባጭ መኪኖችን፣ አነስተኛ የመስክ መኪኖችንና የውኃ ቦቴ መኪኖች ኪራይ የመክፈቻና መዝጊያ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ

No Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Machinery & Equipment, Date Extensions, Amendments & Cancellation, Machinery, Machinery Rent, Rent, Vehicle & Spare Part, Vehicle Rent, Vehicle Rental

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ቁጥር አ.መ.ኮ.ድ 05/2005

የመክፈቻና መዝጊያ ቀን ማራዘሚያ

አሮሚያ መንገዶች ኮንስትራክሸን ድርጅት የኮንስትራክሽን መሣሪያዎችን፣ ገልባጭ መኪኖችን፣ አነስተኛ የመስክ መኪኖችንና የውኃ ቦቴ መኪኖችን ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሰኞ መስከረም 28 ቀን 2005 ዓ.ም እና ማክሰኞ መስከረም 29 ቀን 2005 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ መሰረት የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ዕለት ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል፡፡

ሆኖም ድርጅታችን ጨረታው የሚዘጋበትና የሚከፈትበትን ዕለት እንደሚከተለው እንዲራዘም ስለወሰነ ተጫራቾች በዚሁ መሰረት እንዲጠቀሙ እናስታውቃለን ፡፡

1. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ እስከ ጥቅምት 9 ቀን 2005 ዓ.ም ከቀኑ ልክ 8፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ ቀንና ሰዓት አልፎ የሚቀርብ የመወዳደሪያ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም

[Read more →]

Tags:

ግልጽ የዶዘር ማሽን ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ

No Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Machinery & Equipment, Machinery, Machinery Rent, Rent

ዕለተ ሰንበት አዲስ ዘመን ጥቅምት 4 ቀን 2005 ዓ.ም

ግልጽ የዶዘር ማሽን ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ግፋ/303/4/2005

በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን የደ/ጨ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2005 የበጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኘው ለደዋ ጨፋ ወረዳ ገጠር መንገድ ጽ/ቤት ከሚሴ እስከ ጭረት-ጉላ-መዲኔ የመንገድ ጠረጋ ገጠር መንገድ ፕሮጀክት ስራ አገልግሎት የሚውል ዶዘር D8R 295 HP or 300 HP መኪና በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በሰዓት በኮንትራት በመከራየት ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፡

1 በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃድ ኦርጅናል ማቅረብ የሚችሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) አብሮ ማያያዝ የሚችሉ እንዲሁም የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡

[Read more →]

Tags:

ጽ/ቤቱ በ2005 በጀት ዓመት የመንገድ መስሪያ ማሽኖች በተመጣጣኝ ዋጋ ለ300 /ሶስት መቶ/ ሰዓት ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Machinery & Equipment, Machinery, Machinery Rent, Rent

አዲስ ዘመን ቅዳሜ ጥቅምት 3 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ሸዋ ዞን የሊበን ጭቃላ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በወረዳው መንገዶች ባለስልጣን ጽ/ቤት በ2005 በጀት ዓመት የመንገድ መስሪያ ማሽኖች በተመጣጣኝ ዋጋ ለ300 /ሶስት መቶ/ ሰዓት ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት፡

1 ዶዘር ብዛት 1

2 ግሬደር ብዛት 1

የማሽነሪ ዓይነቶች

1 D&B

2 D7

3 KOMHATSU /ኮማትሱ/ ወዘተ

በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ግለሰቦች /ድርጅቶች/ በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

ከላይ 1-3 የተጠቀሱትን ማሽነሪዎች አግባብነት ያለው የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡

[Read more →]

Tags:

Dozzer/Excavator machinery rental services -Farm Africa Ethiopia

No Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Machinery & Equipment, Machinery, Machinery Rent, Rent

Ethiopian Reporter Wednesday September 10, 2012

Invitation for Dozzer/Excavator machinery rental services

Bid No.   FA/017/2012

Issued By   Farm Africa Ethiopia

Published Date October 10 2012

Bid Category Dozer/ Excavator machinery rental services

[Read more →]

Tags:

ጽ/ቤቱ ለመንገድ ሥራ በዶዘር ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Machinery & Equipment, Machinery, Machinery Rent, Rent

አዲስ ዘመን ማክሰኞ መስከረም 29 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የአልብኮ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ለአልብኮ ወረዳ ገጠር መንገድ ልማት ጽ/ቤት ለመንገድ ሥራ በዶዘር ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ፡

1 የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው፣

2 የቲን ተመዝጋቢ፣

3 የቫት ተመዝጋቢ፣

4 ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋውን በመሙላት ኦርጅናልና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ ማስከበሪያ 1% በጥሬ ገንዘብ ወይም ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ማቅረብ የሚችል፣

5 የዶዘር ዓይነት ከ300 የፈረስ ጉልበትና በላይ ሆነ፣

6 ክፍያ የሚጀመረው ጀሜ መገንጠያ ከደረሰ በኋላ መሆኑን ይታወቅ፣

7 የኦፕሬተር እና ሌሎች ወጭዎችን በተመለከተ በአከራይ ድርጅቱ የሚሸፈን ይሆናል፡፡

[Read more →]

Tags:

ማዘጋጃ ቤቱ /በፍቼ ከተማ ውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት ለጠጠር ማምረቻ የዶዘር የግሬደር እና ሮሎ ማሽነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Machinery & Equipment, Machinery, Machinery Rent, Rent

አዲስ ዘመን ማክሰኞ መስከረም 29 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የፍቼ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ማዘጋጃ ቤት /በፍቼ ከተማ ውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት ለጠጠር ማምረቻ የዶዘር የግሬደር እና ሮሎ ማሽነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች፣

1 ህጋዊ የአከራይ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር በመክፈል የታደሰ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

2 የዶዘር ሞዴል D-8R, D-5R Komaksu, excavator 330, የሆነ የተመረተበት ዓ.ም ቢያንስ ከሁለት ዓመት ወዲህ የሆነ፣

3 ሮሎ ባለ 21 ቶን /ሃያ አንድ ቶን

[Read more →]

Tags:

ድርጅቱ በ2005 ዓ.ም ለሚያካሄደው የመንገዶች ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን፣ ገልባጭ መኪኖችን፣ አነስተኛ የመስክ መኪኖችና የውኃ ቦቴ መኪኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Machinery & Equipment, Machinery, Machinery Rent, Rent, Vehicle & Spare Part, Vehicle Rent, Vehicle Rental

አዲስ ዘመን ሰኞ መስከረም 28 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ኢ.መ.ኮ.ድ 05/2005

የኦሮሚያ መንገዶች ኮንስትራክሽን ድርጅት /ኦ.መ.ኮ.ድ/ በ2005 ዓ.ም ለሚያካሄደው የመንገዶች ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን፣ ገልባጭ መኪኖችን፣ አነስተኛ የመስክ መኪኖችና የውኃ ቦቴ መኪኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ የሚፈለገው መሳሪያ ዓይነት እና የሚከራይለት የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ዝርዝር ለተጫራቾች ከሚሸጠው የጨረታ መመሪያ ሰነድ ውስጥ ተመልክቶአል፡፡

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ፡

1 ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው እና በ2004/2005 በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የሚፈለግባቸውን የመንግስት የግብር ግዴታ ስለመወጣቱ የሚያመለክት ወቅታዊ ማስረጃ ከሚመለከታቸው ገቢዎች ቢሮ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያመላክት እና ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃዎችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

[Read more →]

Tags:

መ/ቤቱ ለሚሰራው መንገድ የማሽነሪ ኪራይ ገልባጭ መኪና በማቅረብ መከራየት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Machinery & Equipment, Machinery, Machinery Rent, Rent, Vehicle & Spare Part, Vehicle Rent, Vehicle Rental

አዲስ ዘመን ቅዳሜ መስከረም 26 ቀን 2005 ዓ.ም

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የቃሎ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ፋን/ንብ/አስተ/ደ/የስራ ሂደት ለቃሉ ወረዳ ገጠር መንገድ አስተዳደር ጽ/ቤት ከሀርቡ-ጡካኬ ለሚሰራው መንገድ የማሽነሪ ኪራይ ገልባጭ መኪና በማቅረብ መከራየት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በመሽነሪ ኪራይ ፈቃድ ያላችሁ ከዚህ በታች በሚዘረዘሩት መስፈርቶች በግለጽ ጨረታ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

በዚህም መሠረት፡-

1.ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤የቲን ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የ2004 ግብር የከፈሉ እና መረጃ ኦርጅናልና የማይለስ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2.ተጫራቾች የዋጋ ሃሳብ ማቅረቢያ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ወይም በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ የመወዳደሪያ ዋጋቸውንና እቃዎቹን ሰነድ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ለይተው ማቅረብ የሚችሉ ከሆነ፡፡

[Read more →]

Tags: