አዲስ ዘመን ሰኞ መስከረም 7 ቀን 2005 ዓ.ም
የጨረታ ቁጥር አ.መ.ኮ.ድ 04/2005
የመክፈቻና መዝጊያ ቀን ማራዘሚያ
ኦሮሚያ መንገዶች ኮንስትራክሽን ድርጅት የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች፣ ገልባጭ መኪኖችን፣ አነስተኛ የመስክ መኪኖችንና የውኃ ቦቴ መኪኖችን ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ረቡዕ ነሐሴ 30 ቀን 2004 ዓ.ም ፣ ሐሙስ ጳጉሜን 1 ቀን 2004 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ እና መስከረም 1 ቀን 2005 ዓ.ም በሰጠው የዕርማት ማስታወቂያ መሠረት የጨረታ መዝጊያና መክፈቸ ዕለት መስከረም 11 ቀን 2005 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል፡፡
ሆኖም ድርጅታችን ጨረታው የሚዘጋበትና የሚከፈትበትን ዕለት እንደሚከተለው እንዲራዘም ስለወሰነ ተጫራቾች በዚሁ መሰረት እንዲጠቀሙ እናስታወቃለን፡፡