Bid Ethiopia

Bid Ethiopia header image 4

Entries Tagged as 'Other Sale'

የደን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

4 Comments · Agricultural Products & Services, Agriculture, Other Sale, Sale, Wood & Wood Work

በኩር ሰኞ ጥቅምት 5 ቀን 2005 ዓ.ም

የደን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ክልል በምዕራብ ጐጃም ዞን በቋሪት ወረዳ በእናንጊያ ሽሜ፣ የድንጃ ጽዬንና ዛንቢት ቀበሌዎች የሚገኘውን የለማ የህዝብ ደን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

1 ለጨረታ የቀረበውን ደን ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ላይ በተገለፀው ቦታ ድረስ በመሄድ ጨረታው ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ2ዐ ቀናት ማየት ይቻላል፡፡

2 የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ጨረታውን ባወጣው መ/ቤት በመገኘት የማይመለስ 50 /ሃምሳ/ ብር ብቻ ከፍሎ በስራ ቀናት መግዛት ይቻላል፡፡

3 ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የደን አይነት ለመግዛት የሞሉትን ዋጋ 10 በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንድ የደን አይነት መቅረብ ይኖርበታል፡፡

[Read more →]

Tags:

Sales of used Textile machineries – Bahir Dar Textile Share Company

1,904 Comments · Machinery, Other Sale, Sale

The Ethiopian Herald Sunday October 14, 2012

Invitation for Bids (IFB)

For sales of used Textile machineries

Bahir Dar Textile Share Company invites bidders in order to sell Spinning, Weaving and Finishing 2nd hand (Used) Textile Machineries. Interested & eligible bidders can collect bid document from our Liaison Office in Addis Ababa or Bahir Dar main office from 8:00AM-12:00 AM and 1:00PM-4:00 PM during office hours against payment of non-refundable Birr 1000.00 (one thousand).

[Read more →]

Tags:

ት/ቤቱ ያገለገሉ ዘመናቸው ያለፈባቸው መጽሐፎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

No Comments · Books & Education Materials, Education & Training Services, Other Sale, Sale

ቁጥር ይሰ/መስ/1039/15/01

ቀን 28/01/05

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የይስማላ መሠናዶ አጠ/2ኛ ደ/ት/ቤት ያገለገሉ ዘመናቸው ያለፈባቸው መጽሐፎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ማንኛውም በዘርፉ የሚገኝ ድርጅት

1 የዘመኑ የታደሰና ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፣

3 ተጫራቾች ኮፒና ኦርጅናል ሰነዶች ለይተው በሁለት ፖስታ አሽገው ከጨረታ ማስከበሪያ ጋር ጨምረው በአንድ ትልቅ ፖስታ በአንድ ላይ በማሸግ የተጫራቹን ወይም የድርጅቱ ስምና አድራሻ በማህተምና ፊርማ ተደርጐ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከሚከፈተበት ቀን በፊት ማስገባት ይኖርበታል፡፡

4 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የዋጋውን 1 ፐርሰንት በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡

[Read more →]

Tags:

ፕሮጀክቱ የተቆራረጡ ብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

No Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Raw Materials, Other Sale, Sale, Steels, Irons & Metals, Steels, Metals & Aluminums

ቁጥር ባ/ዳር/ናስስ/ሰአ/1822/2012

ቀን 01/02/2005 ዓ/ም

የጨረታ ማስታወቂያ

ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ባህር ዳር ከተማ ደረጃውን የጠበቀ ብሄራዊ ስፖርት ስታዲየም በመግንባት ላይ የሚገኘ ሲሆን ለኘሮጀክቱ የግንባታ አገልገሎት የማይሰጡ፤

1 ባለ 2ዐ እና 24 ዲያሜትር ከ4 -2.50 ሜትር የሚደርሱ የተቆራረጡ ብረቶች

2 ባለ 20 እና 24 ዲያሜትር ከ2.50-1 ሜትር የሚደርስ የተቆራረጡ ብረቶችና

3 ባለ 20 እና 24 ዲያሜትር ከአንድ ሜትር በታች የሚሆኑ የተቆራረጡ /አገልገሎት ሊሰጡ የሚችሉ /ብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ እነዚህን መግዛት የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች፡-

1 ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላችሁ ፈቃድ የታደሰ መሆን አለበት

2 በቅድሚያ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15,000 /አስራ አምስት ሽህ ብር/ ማስያዝ የሚችል

[Read more →]

Tags:

ጽ/ቤቱ ድብልቅ ጠጠር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

No Comments · Construction & Construction Machinery, Construction Raw Materials, Other Sale, Sale

ቁጥር 8/2/9/9/05

ቀን 22/01/2005

የጠጠር ሽያጭ ጨረታ ማስተወቂያ

የመርዓዊ ከ/አስ/ገ/አካ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የቆጋ መስኖ ካልና ሲሰራው የቻይና ተቋራጭ የተረፈ ድብልቅ ጠጠር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ፡-

1 ተጫራቾች በዘርፋ ግዥ ለመፈፀም የሚያስችል የታደሰ የንግድ ፍቀድ ሊኖራችሁ ይገባል

2 ጠጠሩ የሚገኘው በአንጉቲ ቀበሌ ቻይና ካምፕ ግቢ ውስጥ ሲሆን መጫረት የሚፈልጉ በአካል ቦታው ድረስ ሂደው ማየት ይችላሉ፡፡

3 የጨረታ መነሻ ዋጋ ለሜትር ኩብ 250 /ሁለት መቶ ሃምሳ/ ሲሆን ተጫራቾች መነሻ ዋጋውን መሠረት በማድረግ መጫረት ይችላሉ፡፡

4 መጫረት ለሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድን የማይመለስ ብር 30 /ሰላሳ/ በመክፈል መግዛትና መጫረት ይችላሉ፡፡

[Read more →]

Tags:

በድጋሚ የወጣ የሣር ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

No Comments · Agricultural Products & Services, Agriculture, Other Sale, Sale

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም

በድጋሚ የወጣ የሣር ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ሠራተኞች ሸማቾች ኃ/የተ/ሕብረት ሥራ ማህበር ዋና መ/ቤት ቅጥር ግቢ የሚገኘውን ሣር ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከላይ የተጠቀሰውን ሣር ለመጫረትና ለመግዛት የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት በመቅረብ መ/ቤቱ በሚመድበው ሠራተኛ አማካኝነት ሣሩ ባለበት ቦታ ተዘዋውሮ ማየት ይችላል፡፡ በዚህ መሠረት የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያው ጊዜ ጥቅምት 8 ቀን 2005 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ የመ/ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ ሲሆን የጨረታ መክፈቻው ጊዜ ተጫራቾቹ በተገኙበት በዚያው እለት ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት ላይ ይሆናል፡፡

[Read more →]

Tags:

ድርጅቱ የቁም ባህርዛፍ እና የጥድ ግንዲላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

No Comments · Agricultural Products & Services, Agriculture, Other Sale, Sale, Wood & Wood Work

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር

002/OFWE/2005

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ቀጥሎ የተጠቀሱትን የቁም ደኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

1. በፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ሥር እንጦጦ የካ-በበረክና በምስራቅ ሸዋ ድስትሪክቶች ተብለው በሚጠሩ ቦታዎች ላይ ለምቶ የሚገኘውን የቁም ባህር ዛፍ 88.1 ሄክታር በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ /ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ/

2. በባሌ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት በጎባ ከተማ ዲፖ ውስጥ ተቆርጦ የተዘጋጀ የጥድ ግንዲላ 68.0167 ሜትር ኩብ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ /ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ/

በዚሁ መሰረት ፡-

[Read more →]

Tags:

የተለያየ መጠን ያላቸውን ኮንቴነሮች ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

No Comments · Other Sale, Sale, Steels, Irons & Metals, Steels, Metals & Aluminums, Transit & Transport, Transit & Transport Services

አዲስ ዘመን ረቡዕ ጥቅምት 7 ቀን 2005 ዓ.ም

የተለያየ መጠን ያላቸውን ኮንቴነሮች ለመሸጥ

የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 02/2005

የመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ቦርድ ከቀድሞ አዲስ ጐማ ፋብሪካ የተረከባቸውን ባለ 40 እና 20 ፊት ኮንቴነሮች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

1. ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 25.00 (ሃያ አምስት ብር) ቢሮ ቁጥር 24 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ይችላል፡፡

2. ኮንቴነሮችን ዘወትር በስራ ሰዓት ሆራይዘን አዲስ ጐማ አ/ማህበር ግቢ በአካል ቀርቦ የጨረታ ሰነዱን የገዙበትን ደረሰኝ በመያዝ መመልከት ይችላል፡፡

[Read more →]

Tags:

SALE OF GOVERNMENT OF ETHIOPIA TREASURY BILLS – NATIONAL BANK OF ETHIOPIA

No Comments · Bank, Other Sale, Sale

The Ethiopian Herald Sunday October 14, 2012

PUBLIC TENDER NOTICE FOR SALE OF

GOVERNMENT OF ETHIOPIA

TREASURY BILLS

1. WEEKLY TREASURY BILL AUCTION NUMBER; 461

2. TOTAL VALUE OF BILLS TO BE ISSUED: BIRR 2,200,000,000.

3. DATE OF SALE OF THE BILLS: October 17, 2012

4. TYPES OF TREASURY BILLS & BID AMOUNT:-

top">TYPE OF T/BILLS top">BID AMOUNT top">MATURITY DATE

[Read more →]

Tags:

ጽ/ቤቱ በን/ስ/ላ፣ በአራዳ እና በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎች በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

No Comments · Land & Lease, Other Sale, Sale

አዲስ ልሳን ቅዳሜ ጥቅምት 3 ቀን 2005 ዓ.ም

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ጽ/ቤት በን/ስ/ላፍቶ፣ በቦሌና በአራዳ እና በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎች በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፣

1 ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 150 በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ባንክና ማስተላለፍ ጽ/ቤት መግዛት ይችላሉ፡፡

2 ተጫራቾች ቦታዎቹ የሚገኙበት ቦታ ድረስ ሄደው የቦታዎቹን አጠቃላይ ሁኔታ በማየት ዋጋ ማቅረብ ይችላሉ፡፡

3 ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ ሰነድ ላይ በቀረበው እስፔስፊኬሽን መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡

[Read more →]

Tags: