አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
በልደታ ክ/ከተማ የተስፋ ኮከብ የመ/ደ/ት/ቤት አላቂ የፅህፈት መሳሪያና የፅዳት እቃዎች እንዲሁም የመምህራን የስፖርት ትጥቅ የሰራተኞች የደንብ ልብስ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት፡
1 ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውና ከሐገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ እንዲሁም የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆኑ የምስክር ወረቀት እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ኮፒ አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2 ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል በት/ቤቱ ፋይናንስ ግዢና ንብረት አስተዳደር መውሰድ ይችላሉ፡፡
3 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ተመላሽ የሚሆን የጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠለት ቼክ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችሉ፡፡