ቁጥር ባ/ዳር/ናስስ/ሰአ/1822/2012
ቀን 01/02/2005 ዓ/ም
የጨረታ ማስታወቂያ
ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ባህር ዳር ከተማ ደረጃውን የጠበቀ ብሄራዊ ስፖርት ስታዲየም በመግንባት ላይ የሚገኘ ሲሆን ለኘሮጀክቱ የግንባታ አገልገሎት የማይሰጡ፤
1 ባለ 2ዐ እና 24 ዲያሜትር ከ4 -2.50 ሜትር የሚደርሱ የተቆራረጡ ብረቶች
2 ባለ 20 እና 24 ዲያሜትር ከ2.50-1 ሜትር የሚደርስ የተቆራረጡ ብረቶችና
3 ባለ 20 እና 24 ዲያሜትር ከአንድ ሜትር በታች የሚሆኑ የተቆራረጡ /አገልገሎት ሊሰጡ የሚችሉ /ብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ እነዚህን መግዛት የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች፡-
1 ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላችሁ ፈቃድ የታደሰ መሆን አለበት
2 በቅድሚያ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15,000 /አስራ አምስት ሽህ ብር/ ማስያዝ የሚችል