Bid Ethiopia

Bid Ethiopia header image 4

Entries Tagged as 'Transit & Transport'

የተለያየ መጠን ያላቸውን ኮንቴነሮች ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

No Comments · Other Sale, Sale, Steels, Irons & Metals, Steels, Metals & Aluminums, Transit & Transport, Transit & Transport Services

አዲስ ዘመን ረቡዕ ጥቅምት 7 ቀን 2005 ዓ.ም

የተለያየ መጠን ያላቸውን ኮንቴነሮች ለመሸጥ

የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 02/2005

የመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ቦርድ ከቀድሞ አዲስ ጐማ ፋብሪካ የተረከባቸውን ባለ 40 እና 20 ፊት ኮንቴነሮች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

1. ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 25.00 (ሃያ አምስት ብር) ቢሮ ቁጥር 24 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ይችላል፡፡

2. ኮንቴነሮችን ዘወትር በስራ ሰዓት ሆራይዘን አዲስ ጐማ አ/ማህበር ግቢ በአካል ቀርቦ የጨረታ ሰነዱን የገዙበትን ደረሰኝ በመያዝ መመልከት ይችላል፡፡

[Read more →]

Tags:

ድርጅቱ በአውሮፕላን ከውጭ ሀገር የሚያመጣቸውና የሚልካቸውን መሳሪያዎችና የመለዋወጫ ዕቃዎች የጉምሩክ አስተላላፊነት /ትራንዚተር/ አወዳድሮ በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Clearing, Packing & Forwarding, Transit & Transport Services

አዲስ ዘመን ቅዳሜ ጥቅምት 3 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር PT-08/2005

የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት በአውሮፕላን ከውጭ ሀገር የሚያመጣቸውና የሚልካቸውን መሳሪያዎችና የመለዋወጫ ዕቃዎች የጉምሩክ አስተላላፊነት /ትራንዚተር/ አወዳድሮ በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

1 በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተገቢው እና በመስኩ ህጋዊ የ2004 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የጉምሩክ ባለሥልጣን የብቃት ማረጋገጫ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸውን እና የግብር ከፋይነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላችን ትራንዚተሮች ይጋብዛል፡፡

2 ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ በተራ ቁጥር 1 ላይ የተገለፁትን ሰነዶች ዋናውንና ኮፒውን ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

[Read more →]

Tags:

መ/ቤቱ ለአስቸኳይ ጊዜ ለሴፍቲኔት ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የሚውል 1,801,373 ኩንታል የዕርዳታ እህል ከቦታዎቹ ድረስ ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር እስከ 6 ወር ድረስ የሚቆይ የማዕቀፍ ስምምነት /Framework Contract/ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

No Comments · Transit & Transport, Transit & Transport Services

አዲስ ዘመን ቅዳሜ ጥቅምት 3 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2005

በግብርና ሚኒስቴር የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት እና ምግብ ዋስትና ዘርፍ ለአማራ፣ ለኦሮሚያ፣ ለአፋርና ለሐረሪ ክልሎች እና ለድሬዳዋ መስተዳድር ለአስቸኳይ ጊዜ ለሴፍቲኔት ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የሚውል 1,801,373 /አንድ ሚሊዮን ስምንት መቶ አንድ ሺህ ሶስት መቶ ሰባ ሶስት/ ኩንታል የዕርዳታ እህል ከቦታዎቹ ድረስ ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር እስከ 6 ወር ድረስ የሚቆይ የማዕቀፍ ስምምነት /Framework Contract/ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡

[Read more →]

Tags:

ኩባንያው ስንዴ፣ የአትክልት ዘይት፣ ኮንቴነር፣ ክምር ድንጋይ ባሉበት ሁኔት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

No Comments · Agricultural Products & Services, Agriculture, Clearing, Packing & Forwarding, Construction & Construction Machinery, Construction Raw Materials, Food & Beverage, Food Items Supply, Other Sale, Sale, Steels, Irons & Metals, Steels, Metals & Aluminums, Transit & Transport

መስከረም 29ቀን 2005 ዓ/ም

የጨረታ ማስታወቂያ

ብሐራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ /አማ/ ዝርዝራቸውን ከዚህ በታች የተገለጹትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡  በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ሰው ንብረቶችን የሚገዛበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንሸሎኘ ከኩባንያው ባህር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡

1 ግምቱ 183 ኩንታል የሆነ ስንዴ ሲሆን ተጫራቾች አንዱን ኪሎ የማገዙበት ዋጋ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ጠቅላላው ዋጋውን የአጠቀላይ ክብደት ብዜት ይሆናል፡፡

2 382 ጣሳ /እያንዳንዱ 4 ሊትር የሚይዝና በአሜሪካ የተሰራ/ የአትክልት ዘይት ንብረቶች የሚገኙበት አድራሻ ፡

ባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 11 ከአባይ ማዶ ቶታል ነዳጅ ማደያ ፊት ለፊት

[Read more →]

Tags:

የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

No Comments · Transit & Transport, Transit & Transport Services

ሪፖርተር ረቡዕ መስከረም 29 ቀን 2005 ዓ.ም

የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ጨረታ

ድርጅታችን ከውጭ አገር የገዛውን 21,379.13 ሜትሪክ ቶን የአርማታ ብረት ከጅቡቲ ወደብ አዲስ አበባ ቃሊቲ ወደሚገኙት መጋዘኖቹ ለማጓጓዝ  ይፈልጋል፡፡

የአርማታ ብረቱ በጥቅምት ወር አጋማሽ ጅቡቲ ወደብ እንደሚደርስ  ይጠበቃል፡፡ ይህንን የአርማታ ብረት በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ አጠናቆ  ለማንሳት በቂና አስተማማኝ አቅም ያላቸው የትራንስፖርት ድርጅቶች ለአንድ ኩንታል የሚጠይቁትን የአገልግሎት ዋጋ በመግለጽ ምላሻቸውን በሰም በታሸገ ኢንቬሎፕ እስከ ጥቅምት 13 ቀን 2005 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ድርጅቱ ግዥ መምሪያ ጽ/ቤት በማቅረብ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ ጨረታው በዕለቱ 9፡10 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

[Read more →]

Tags:

የደረቅ ጭነት ማጓጓዣ ጨረታ ማስታወቂያ

No Comments · Transit & Transport, Transit & Transport Services

አዲስ ዘመን ረቡዕ መስከረም 29 ቀን 2005 ዓ.ም

የደረቅ ጭነት ማጓጓዣ ጨረታ

ማስታወቂያ ቁጥር 025/05

የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ በቅደመ ማ/ም/ዋስትና የሥ/ሂደት ለሕፃናት አድን ተጨማሪ የምግብ ፕሮግራም በሀላባ ልዩ ወረዳ፣ በኮንሶና በወላይታ ዞን በሆምቦ ወረዳ ውስጥ ላሉት ቀበሌዎች በሙሉ 240.523 ቶን አልሚ ምግብ አግባብ ባላቸው ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች በሥራ ዘርፉ ያላቸውን የንግድ ፈቃድ የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸውና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃዎችን በማቅረብ ለጨረታ የተዘጋጀውን ዝርዝር ሠነድና የተጫራቾች መመሪያ ከቢሮ የግዥ ፋይ/ንብ/አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 7 የማይመለስ ብር 20 በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ በመውሰድና የመወዳደሪያ ዋጋ በመሙላት በቢሮው የግዥ ፋይ/ን/አ/የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 7 ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በፖስታ በማሸግ ማስገባት ይችላሉ፡፡

[Read more →]

Tags:

ፋብሪካው ትኩስ ኖራ እና ማዳበሪያ ጭነቶች ለማጓጓዝ የትራንስፖርት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር እና ከአሸናፊው ጋር የኮንትራት ውል በመፈፀም ማሰራት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Transit & Transport, Transit & Transport Services

አዲስ ዘመን ረቡዕ መስከረም 29 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 013/05

የፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ጭነቶች ለማጓጓዝ የትራንስፖርት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር እና ከአሸናፊው ጋር የኮንትራት ውል በመፈፀም ማሰራት ይፈልጋል፡፡

top">ሎት 1 top">20,000 ኩንታል ትኩስ ኖራ top">ከዝዋይ ኮስቲክ ሶዳ ወደ ፋብሪካ
top">ሎት 2 top">72,000 ኩንታል ማዳበሪያ top">ከአዲስ አበባ ወደ ፋብሪካ

1 ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ በማቅረብ እና ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

የግዥ ዋና ክፍል

ፊሊፕስ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 209

[Read more →]

Tags:

የተለያዩ መጠን ያላቸውን ኮንቴነሮች ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

No Comments · Other Sale, Sale, Steels, Irons & Metals, Steels, Metals & Aluminums, Transit & Transport, Transit & Transport Services

አዲስ ዘመን ሰኞ መስከረም 28 ቀን 2005 ዓ.ም

የተለያዩ መጠን ያላቸውን ኮንቴነሮች ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 02/2005

የመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ቦርድ ከቀድሞ አዲስ ጎማ ፋብሪካ የተረከባቸውን ባለ 40 እና 20 ፊት ኮንቴነሮች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

1.ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይለስ ብር 25.00 /ሃያ አምስት ብር/ቢሮ ቁጥር 24 በመከፈል የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ይችላል፡፡

2.ኮንቴነሮቹን ዘወትር በስራ ሰኣት ሆራይዘን አዲስ ጎማ አመ/ማህበር ግቢ በአካል ቀርቦ የጨረታ ሰነዱን የገዙበትን ደረሰኝ በመያዝ መመልከት ይችላል፡፡

[Read more →]

Tags:

ለግንባታና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች እና የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

No Comments · Computer & Accessories, Computer Accessories, Computer Sales, Construction & Construction Machinery, Construction Raw Materials, Electrical & Electronic, Electrical Equipment & Accessories, Furnishings & Fixtures, House & Building Fixtures, House & Building Furnishings, Office Supplies & Stationary, Purchase, Stationery Supplies, Steels, Irons & Metals, Steels, Metals & Aluminums, Transit & Transport, Transit & Transport Services

አዲስ ዘመን ቅዳሜ መስከረም 26 ቀን 2005 ዓ.ም

ለግንባታና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች እና የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ጨረታ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር

ንቤልፐ008/2005

የንፋስ ስልክ ላፍቶክ/ከ ቤቶች ልማት ፐሮጀክት ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለግንባታና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች እና የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1.የ02 ጠጠር ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ

2.የተለያዩ ስላብና የብሎኬት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ

3.የተለያዩ ፕሪካስቶች ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ

4.የሲሚንቶ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ

5.የአግሮስቶን ቦድ እና በር ትራንሰፖርት አገልግሎት ግዥ

6.የአርማት ብረት ትራንሰፖርት አገልግሎት ግዥ

7.የሳኒቴሪ እና የኤሌክትሮኒክ እቃዎች ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ

8.እስቴሸነቲ /የጽህፈት መሳሪያዎች/ ኮሚፒውተሮች ላፕ ቶፕ

[Read more →]

Tags:

The supply of Famix, 17,200 pp woven 50 kg sacs – OROMO SELF-HELP ORGANIZATION

No Comments · Agricultural Products & Services, Agriculture, Food & Beverage, Food Items Supply, Purchase, Transit & Transport, Transit & Transport Services

The Ethiopian Reporter Wednesday October 03, 2012

BID INVITATION FOR THE PROCURE

BELOW STATED SERVICES

The Oromo Self-Help Organization (OSHO) with the fund obtained from HEKS-an International Non-Governmental Organization (NGO) is to undertake the extension of the third phase relief intervention and is desirous to procure the following services:

[Read more →]

Tags: