አዲስ ዘመን ረቡዕ ጥቅምት 7 ቀን 2005 ዓ.ም
የተለያየ መጠን ያላቸውን ኮንቴነሮች ለመሸጥ
የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 02/2005
የመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ቦርድ ከቀድሞ አዲስ ጐማ ፋብሪካ የተረከባቸውን ባለ 40 እና 20 ፊት ኮንቴነሮች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
1. ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 25.00 (ሃያ አምስት ብር) ቢሮ ቁጥር 24 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ይችላል፡፡
2. ኮንቴነሮችን ዘወትር በስራ ሰዓት ሆራይዘን አዲስ ጐማ አ/ማህበር ግቢ በአካል ቀርቦ የጨረታ ሰነዱን የገዙበትን ደረሰኝ በመያዝ መመልከት ይችላል፡፡