በኩር ሰኞ ጥቅምት 5 ቀን 2005 ዓ.ም
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ በደ/ጎ/አስ/ዛን/የስወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የሞተር ሳይክል፣ የመኪና ጐማዎች እና ካላማዳሪያ አቅርቦት እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያማሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጎብዛል፡፡
1 በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው፡፡
3 ተጫራቾች የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ ብር 100000 እና በላይ ከሆነ የቫት ተመዝግብ መሆን አለባቸው፡፡
4 ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ 1-3 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡