Bid Ethiopia

Bid Ethiopia header image 4

Entries Tagged as 'Vehicle & Spare Part'

የመኪና ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ

No Comments · Rent, Vehicle & Spare Part, Vehicle Rent, Vehicle Rental

ቁጥር ባ/ሪ/993/05

ቀን 05/2005

የጨረታ ማስታወቂያ

በኢትዩጵያ ኤሌክትሮኒክስ ኃይል ኮርፖሬሽን የሰ/ምዕ/ሪጅን ማር/ሽ በጃዊ አካባቢ ለሚገነባው የስኳር ፋብሪካ አገልግሎት የሚውለው፡፡

ሎት 1 የስራ ማስሪያዎችን፣ ሰራተኞችን ከጃዌ ወደ ስኳር ፋብሪካ የሚያጓጉዙ ሁለት /2/ መለስተኛ አይሱዚ የጭነት መኪና በቀን ሂሳብ /የነዳጅ ወጭ ብቻ በድርጅቱ /

ሎት 2 ለስኳር ፋብሪካው መስመር ዝርጋታ የሚውል 1666 ምሰሶዎችን ባለ 8 ሜትር ብዛት 1063፣ ባለ 9 ሜትር ብዛት 543 የሆነ ከባህር ዳር ምሰሶ ዝግጅት ወደ ጀዊ ስኳር ፋብሪካ ለማጓጓዝ ስራ የሚውሉ የጭነት መኪና በጠቅላላ ሂሳብ በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ /ማንኛውም ወጪ በራሳቸው ወይም በአከራይ/

[Read more →]

Tags:

ቢሮው ፎቶ ኮፒ ማባዛት አገልግሎት፣ የቢሮ እቃዎች ጥገና /ኘሪንተር፣ ኮምፒውተር፣ ፋክስ ማሽን፣ ፎቶ ኮፒ እና እስካነር፣ የተሸከርካሪ መኪናዎች ጎማ ጥገናና ቸርኬ ማላንስ እንዲሁም የቢሮ ጽዳት አገልግሎት አመታዊ ውል በመያዝ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Comments Off · Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Service, Computer & Accessories, Computer Accessories, Computer Maintenance, Computer Sales, Maintenance, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Other Maintenance, Vehicle & Spare Part, Vehicle and Motorcycle Maintenance, Vehicle Maintenance

ቁጥር ግ/ፋ/ን/09/81

ቀን 30/1/05

ግልጽ የአካባቢ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 002/2005

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የውሃ ሀብት ልማት ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ምድብ /ሎት/ የአገልግሎት ግዥዎችን ለማግኘት በዘርፋ የተሰማሩ ድርጅቶችን በመጋበዝና በማወዳደር ከአሸናፊው ድርጅት ጋር አመታዊ ውል በመያዝ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ሎት የዕቃው አይነት የጨረታ ማስከበሪያ /በብር/
1 ፎቶ ኮፒ ማባዛት አገልግሎት 500.00
2 የቢሮ እቃዎች ጥገና /ኘሪንተር፣ ኮምፒውተር፣ ፋክስ ማሽን፣ ፎቶ ኮፒ እና እስካነር 500.00
3 የተሸከርካሪ መኪናዎች ጎማ ጥገናና ቸርኬ ማላንስ 500.00
4 የቢሮ ጽዳት አገልግሎት 1000.00

ስለሆነም ፡-

[Read more →]

Tags:

Supply of Vehicles – GOAL Ethiopia

No Comments · Vehicle & Spare Part, Vehicle Sales & Purchase

The Ethiopian Herald Tuesday October 16, 2012

Tender invitation for the Supply of Vehicles

BID No: GE/HO-X-01547

1. GOAL Ethiopia is an International Humanitarian Organization, invites eligible bidders for the supply of Vehicles.

2. All vehicle suppliers who have valid Licenses for the current year and similar work experience can obtain a bid document with a detail of vehicle’s specification from GOAL WEBSITE www.goal.ie/suppliers/162 starting from the first day this notice appeared in The Ethiopian Herald Newspaper. Further information can be obtained at the address below or with email address tenders@goal.ie

[Read more →]

Tags:

ኮሌጁ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች፣ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች፣ጣውላ አንጨት ከአርሲ ነጌሌ እና ከደሎ መና የሚጭን መኪና ኪራይ አወዳድሮ ለመግዛትም ሆነ መኪና ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Books & Education Materials, Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Education & Training, Electrical & Electronic, Electronic Equipment & Accessories, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Purchase, Rent, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing, Vehicle & Spare Part, Vehicle Rent, Vehicle Rental

አዲስ ዘመን ረቡዕ ጥቅምት 7 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የሮቤ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ ለተለያዩ የሥልጠናና ቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች

1. አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣

2. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣

3. አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣

4. ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ ዕቃዎች፣

8. ቋሚ ዕቃዎች፣

6. የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣

7. የኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች፣

8. ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች፣

9. ጣውላ አንጨት ከአርሲ ነጌሌ እና ከደሎ መና የሚጭን መኪና ኪራይ አወዳድሮ ለመግዛትም ሆነ መኪና ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

ስስዚህ የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

[Read more →]

Tags:

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

No Comments · Courts, Foreclosure, Sale, Vehicle & Machinery Sale, Vehicle & Spare Part, Vehicle Foreclosure, Vehicle Sales & Purchase

አዲስ ዘመን ረቡዕ ጥቅምት 7 ቀን 2005 ዓ.ም

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት ሸፈራው ተሾመ እና በፍ/ባለዕዳ በወ/ሮ አበራሽ አማከለው መካከል ስላለው የፍርድ አፈፃፀም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 131826 ጥር 14 ቀን 2004 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በን/ስ/ላ ክ/ከተማ ወረዳ 5 የቤት ቁጥር 1264 በሆነው ቤት ግቢ ውስጥ ቆሞ የሚገኝ የሠ.ቁ 2-02570 አ.አ የሆነ መኪና የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር/ ሆኖ የስም ማዛወሪያ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ህዳር 12 ቀን 2005 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

[Read more →]

Tags:

ጽ/ቤቱ ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

274 Comments · Purchase, Spare Parts Sale & Supply, Sparepart, tyre etc., Vehicle & Spare Part

አዲስ ዘመን ረቡዕ ጥቅምት 7 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 002

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ መስተዳድር ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

1 በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣

2 የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው፣

4 የቫት ትመዝጋቢ የሆኑ፣

5 ተጫራቾች የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

[Read more →]

Tags:

ኤጀንሲው የጽሕፊት መሣሪያዎች /ለቢሮ አገልግሎት የሚውል/፣ ኤሌክትሮኒክስ /የላፕቶፕ/ ዴስክቶፕ ፕሪንተር ስካነር ወዘተ፣ አፊስ ፈርኒቸር ጠረጴዛ የእንግዳ ወንበር ሌዘር ሶፋ ሴት ሸልፍ ባለአራት በር ወዘተ ዕቃዎች፣ የአነስተኛ መኪናዎች ስፔርፓርት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Computer & Accessories, Computer Accessories, Computer Sales, Electrical & Electronic, Electronic Equipment & Accessories, Furniture, Office Furniture, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Purchase, Spare Parts Sale & Supply, Sparepart, tyre etc., Stationery Supplies, Vehicle & Spare Part

አዲስ ዘመን ረቡዕ ጥቅምት 7 ቀን 2005 ዓ.ም

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 001/2005 ዓ.ም

የደቡብ ክልል መስኖ ልማትና ተቋማት አስተዳደር ኤጀንሲ የተለያዩ ዕቃዎችን

ሎት-1 የጽሕፊት መሣሪያዎች /ለቢሮ አገልግሎት የሚውል/፣

ሎት-2 ኤሌክትሮኒክስ /የላፕቶፕ/ ዴስክቶፕ ፕሪንተር ስካነር ወዘተ፣

ሎት-3 አፊስ ፈርኒቸር ጠረጴዛ የእንግዳ ወንበር ሌዘር ሶፋ ሴት ሸልፍ ባለአራት በር ወዘተ ዕቃዎች፣

ሎት-4 ለአነስተኛ መኪናዎች ጎማ /7.5 በ16/ ብርጂስቶንና አዲስ ጎማ ከነከመነዳሪው

ሎት-5 የአነስተኛ መኪናዎች ስፔርፓርት ለመግዛት በመፈለጉ ይህንን ጨረታ አውጥቷል፡፡

ሙሉ ዝርዝሩን ከሚሸጠው ዶክመንት ማግኘት ይቻላል፡፡

1. ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው

2. የዘመኑን /የ2004/5 ዓ.ም ግብር የከፈሉበትን ማቅረብ የሚችሉ

[Read more →]

Tags:

መምሪያው ለወረዳ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተሽከርካሪ የመኪና ጥገና የእጅ ዋጋ አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ዓመታዊ ኮንትራት ውል ይዞ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Maintenance, Vehicle & Spare Part, Vehicle and Motorcycle Maintenance, Vehicle Maintenance

በኩር ሰኞ ጥቅምት 5 ቀን 2005 ዓ.ም

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/ዋ/ጽ/ቤት መምሪያ ለጃዊ ወረዳ ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተሽከርካሪ የመኪና ጥገና የእጅ ዋጋ አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ዓመታዊ ኮንትራት ውል ይዞ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

1 በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው፡፡

3 የመኪና ጥገና ተጫራች ኢንሹራንስ መኖር አለበት፡፡

4 የመኪና ጥገና ተጫራቾች ከብር 100000.00 ተጨማሪ እሰት ታክስ ወይም ቫት ከፋይ ተመዝጋቢ ብቻ መወዳደር አለባቸው ስለዚህ የቫት ሰርተፍኬት ማስረጃ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

5 ተጫራቾች ከጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትን የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

[Read more →]

Tags:

መ/ቤቱ ለተለያዩ ሞዴል ላላቸው መኪናዎች አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ መለዋወጫ እቀ እና ጐማ፣ የደንብ ልብስ የሚሆን፣ ልዩ ልዩ የሴትና የወንድ ቆዳ ጫማና ኘላስቲክ፣ የተዘጋጀ ሸሚዝ፣ ብትን ጨርቅ፣ የጽህፈት መሣሪያ አላቂና ቋሚ እቃ በመደበኛ በጀት ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Leather Products, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Plastic, Pipes & Fittings, Plastics & Plastic Products, Purchase, Spare Parts Sale & Supply, Sparepart, tyre etc., Stationery Supplies, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing, Vehicle & Spare Part

በኩር ሰኞ ጥቅምት 5 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ ግዥ ቁጥር 9

በአማራ ብ/ክ/መ/ በሰማን ወሎ ዞን የሀብሩ ወረዳ ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት ለሀብሩ ወረዳ ሴ/መ/ቤቶች አገልገሎት የሚልው፡፡

- ለተለያዩ ሞዴል ላላቸው መኪናዎች አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ መለዋወጫ እቀ እና ጐማ፣

- የደንብ ልብስ የሚሆን፣ ልዩ ልዩ የሴትና የወንድ ቆዳ ጫማና ኘላስቲክ ቦታ፣ የተዘጋጀ ሸሚዝ፣ ብትን ጨርቅ፣

- የጽህፈት መሣሪያ አላቂና ቋሚ እቃ በመደበኛ በጀት ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ፡-

1 የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው በተጠየቁት ግዥ ዓይነትና በዘርፋ የንግድ ፈቀድ ማቅረብ የሚችል፡፡

2 የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

[Read more →]

Tags:

Sell one used vehicle on competitive bidding – The Italian Cultural Institute (Cultural Section of the Italian Embassy)

No Comments · Sale, Vehicle & Machinery Sale, Vehicle & Spare Part, Vehicle Sales & Purchase

capital Sunday October 14, 2012

CAR FOR SALE

The Italian Cultural Institute (Cultural Section of the Italian Embassy) would like to sell one used vehicle on competitive bidding. You are invited to inspect the vehicle every morning (09:30 – noon) from Monday to Friday from 12/09/2012 until 22/10/2012 at the Italian Cultural Institute compound.

No. Vehicle Model Year of Manufacture Type of Fuel Engine Capacity Seat Reading KM
1 Toyota L/C 1988 Diesel 3980 cc 9 413357

 

The least bidding price will be Eth. Birr 210,000.00 (two hundred ten thousand).

[Read more →]

Tags: