አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2005 ዓ.ም
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ መንገዶች ባለሥልጣን ለፕሮጀክቶችና ጥገና ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዶዘሮች ግሬደሮች ሮለሮች ኤክስቫተር የውሃ ቦቴ መኪናዎች እና ለሰርቪስ እና ነዳጅ ለማመላለሻ አገልግሎት የሚውሉ አይሱዙ መኪናዎችን ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችለውን የዘመኑን ግብር የተከፈለበት ከሚፈለገው አገልግሎት የተዛመደ የንግድ ሥራ ወይም የአገልግሎት ሥራ ፈቃድ እና በጨረታ ለመሳተፍ ከሀገር ውስጥ ገቢ ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2. ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የቢሮ ቁጥር 8 መውሰድ ይችላሉ፡፡