Bid Ethiopia

Bid Ethiopia header image 4

Entries Tagged as 'Warehouse & Store'

ጽ/ቤቱ የእንጨት ስራ የሚውሉ ቁሳቁሶች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ቁሳቁሶች፣ የቧንቧ እቃዎች materials used for water supply and drainage በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Building Materials, Electrical & Electronic, Electrical Equipment & Accessories, Electronic Equipment & Accessories, Purchase, Warehouse & Store, Water & Water Works, Water Engineering Machinery, Equipment & Tools

አዲስ ዘመን ማክሰኞ መስከረም 29 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2005 በጀት ዓመት ለቅንብቢት ወረዳ ቴክኒክና ሙያ ተቋም ለተማሪዎች ስልጠና የሚያገለግሉ እና ለተለያዩ መ/ቤቶች የሚያገለገሉ የተለያዩ

1 የእንጨት ስራ የሚውሉ ቁሳቁሶች፣

2 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣

3 የህንፃ መሳሪያዎች፣

4 የኤሌክትሪክ ቁሳቁሶች፣

5 የቧንቧ እቃዎች “materials used for water supply and drainage” በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ፣ ህጋዊ ተጫራቾች የሆናችሁ ወይም በሕጋዊ መንገድ በአነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት የተደራጁ እና የቲን ቁጥር ያላችሁ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በቅምብቢት ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በግንባር በመቅረብ ዝርዝር መጠይቆችን የያዘውን ሰነድ በማይመለስ በብር 50 በካሽ መግዛት ይችላሉ፡፡

[Read more →]

Tags:

ባንኩ በመያዣ የያዘውን ሆቴሎች፣ ትምህርት ቤቶች፣ መጋዘኖች፣ መኖሪያ ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 መሠረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

No Comments · Bank, Banks, Foreclosure, House & Building Foreclosure, House & Building Sale, House & Building Sales & Purchase, Houses & Buildings, Industry & Factory Foreclosure, Sale, Warehouse & Store

አዲስ ዘመን ቅዳሜ መስከረም 26 ቀን 2005 ዓ.ም

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደበቡ ሪጅን፣ የአለታ ወንዶ እና የሆዕና ን/ቅ/መ/ቤቶች ተበዳሪ የሆኑ የወሰዱትን ብድር ባለመድፈላቸው ምክንያት ከዚህ በታች የተገለጹትን በመያዣ የያዘውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 መሠረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ መግዛት የሚፈልግ የሐራጁን መነሻ ዋና ¼ተኛ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/በማስያዝ ንብረቶቹን በሚገኙበት ቦታ ቀርቦ መጫረት ይችላል፡፡ አሸናፊው ቀሪውን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ሲኖበት ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለሳል፡፡ አሸናፊው የባንኩን የበድር መስፈርት የሚያሟላ ከሆነ ከፊል የብድር ጥያቄ ማቅረብ የሚችል ሲሆን ሀራጁን ያሸነፈበትን 15% ተ.እ.ታ (VAT) ጨምሮ መከፈል አለበት፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በሐራጁ አይገደድም፡፡

[Read more →]

Tags:

ድርጅቱ የመጋዘን ስራ እና የመጋዘን ጣራ ከንች ስራ BC ወይም GC 4 እና ከዚህ በላይ እንዲሁም GC ወይም BC 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Civil Engineering Service, Construction & Construction Machinery, Engineering Services & Equipment, House & Building Construction, House & Building Construction, Houses & Buildings, Warehouse & Store

አዲስ ዘመን ቅዳሜ መስከረም 26 ቀን 2005 ዓ.ም

የግንባታ ጨረታ ማስተወቂያ ቁጥር 08/2005

የኢትዮጵያ የእህል ንግድ ድርጅት፡-

1.መተማ ከተማ የመጋዘን ሥራ፣

2 በጅጋ የመጋዘን ጣራ ከንች ሥራ፣

የተጨራቾች ግዴታ፡-

1.ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ቢቻል የ2005 ዓ.ም ንግድ ፍቃድ ያሳደሱና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው እንደሁም ከክፍለ ከተማ መጫረት ይችላል የሚል ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

2.ለግንባታ ሥራ የሚጫረቱ ለተራ ቁጥር አንድ BC ወይም GC 4 እና ከዚህ በላይ ለተራ ቁጥር ሁለት GC ወይም BC 5 እና ከዚያ በላይ የሥራ ተቋራጮች በስራው ተመሳሳይ የሣራ ልምድ (Contractor profile) አስፈላጊ የሆኑትን በሙሉ ማቅረብ የሚችል፡፡

[Read more →]

Tags:

ባንኩ ለሰጠው ብድር ክፍያ እንዲውል በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት ንግድ ቤት፣ ለእንጨት ስራ የሚውል ቤት፣ የመኖሪያ ቤት እና ሆቴል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

No Comments · Bank, Banks, Foreclosure, House & Building Foreclosure, House & Building Sales & Purchase, Houses & Buildings, Industry & Factory Foreclosure, Sale, Warehouse & Store

አዲስ ዘመን ሐሙስ መስከረም 24 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር ክፍያ እንዲውል በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት ከዚህ ቀጥሎ በሠንጠረዥ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

top">ተ.ቁ

top">የተበዳሪው ስም top">ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት top">ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

top">የቦታ ስፋት በካ.ሜ top">የጨረታ መነሻ ዋጋ /ብር/ top">የጨረታው ቀን እና ሰዓት
top">ከተማ top">ወረዳ top">ቀበሌ top">የቤ.ቁ
top">1 top">አቶ ገመቺስ ታሲሳ top">ንግድ ቤት top">ጉሊሶ top">ጉሊሶ top">ጉሊሶ 01 top">1290 top">1785 top">600,000.00 top">28/02/2005 ዓ.ም 3፡30-4፡30
top">2 top">አቶ ታገሰ ላረቦ top">ለእንጨት ሥራ የሚውል ቤት top">ሀዋሳ top">ሐዋሳ top">02 top">- top">704 top">800,000.00 top">23/02/2005 ዓ.ም3፡30-4፡30

ባንኩ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ለቆርቆሮ ማምረቻ የተዘጋጀ መጋዘን፣ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ክፍሎች ያሉት ህንፃ እና የቆርቆሮ ማምረቻ ማሽን ለኢንዱስትሪ፣ የዱቄት ማምረቻ ፋብሪካ፣ የፕላስቲክና የማዳሪያ ከረጢት ማምረቻ ፋብሪካ፣ መጋዘን እና ለቢሮና ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ክፍሎች ያሉት ህንፃ እና መጋዘን በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እንደተሻሻለው እና 98/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት የመያዣ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታና ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡

No Comments · Bank, Banks, Foreclosure, Industry & Factory Foreclosure, Other Sale, Sale, Warehouse & Store

ሪፖርተር እሑድ መስከረም 20 ቀን 2005 ዓ.ም

ለመጀመሪ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን በሊዝ ይዞታ ላይ የተገነቡትን የመያዣ ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እንደተሻሻለው እና 98/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት የመያዣ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታና ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡

-ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ /አንድ አራተኛ/ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ በአቢኒስያ ባንክ /አ.ማ/ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡

-የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 /አስራ አምስት ቀናት/ ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል፡፡

[Read more →]

Tags:

ማዕከሉ የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ የተለያዩ ይዘት ያላቸው ጣውላዎች፣ የሕንፃ መሳሪያዎች በመ/ቤቱ መጋዘን ድረስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1 Comment · Building Materials, Purchase, Steels, Irons & Metals, Steels, Metals & Aluminums, Warehouse & Store

አዲስ ዘመን ሰኞ መስከረም 21 ቀን 2005 ዓ.ም

የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የሚዛን ገጠር ቴክኖሎጂ ማ/ማዕከል በ2005 በጀት ዓመት ለሚያመርታቸው ምርቶች እና አገልግሎት የሚውሉ፡

1 የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣

2 የተለያዩ ይዘት ያላቸው ጣውላዎች፣

3 የሕንፃ መሳሪያዎች በመ/ቤቱ መጋዘን ድረስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ማንኛውም በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ፡

1 ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

2 የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣

[Read more →]

Tags:

ማዕከሉ በ2005 የበጀት ዓመት ለእህል ማበጠሪያ ማሽን ቤት /store/ ደረጃ 7 እና ከዛ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Civil Engineering Service, Construction & Construction Machinery, Engineering Services & Equipment, House & Building Construction, House & Building Construction, Houses & Buildings, Warehouse & Store

እለተ ሰንበት አዲስ ዘመን መስከረም 20 ቀን 2005 ዓ.ም

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የሲናና ግብርና ምርምር ማዕከል በ2005 የበጀት ዓመት ለእህል ማበጠሪያ ማሽን ቤት /store/ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በጨረታው ለመካፈል የምትፈልጉ ተጫራቾች ከሥራው ጋር የተገናኘ፣

1 የ7ኛ ደረጃ ወይንም ከዚያ በላይ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው፣

2 2004 ዓ.ም የግንባታ ፈቃድ ያሳደሱና የዘመኑን ግብር የገበሩ፣

3 የግንባታ ፈቃድ (TIN No) እና ቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸውን የተሟላ ሰነድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4 ተጫራቾች ለግንባታው ሥራ የሚያስፈልጋቸውን የተሟከላ የሰው ኃይልና ማሽነሪ ያላቸውና በዲዛይኑ መሰረት ፕሮጀክቱን ቢያንስ በአራት ወራት ጊዜ ውስጥ ጨርሰው ማስረከብ የሚችሉ፣

[Read more →]

Tags:

/ቤቱ በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሳሪያዎች፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የስራና የደንብ ልብስ፣ ድምፅና ምስል፣ የቤትና የቢሮ እቃዎች፣ የግብርና መስሪያ መሳሪያዎችን እና የእንጨትና ብረታብረት ስራ ውጤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No Comments · Agricultural Machinery, Agricultural Raw Material & Supplies, Agriculture, Building Materials, Cleaning & Janitorial, Cleaning & Janitorial Equipments, Electrical & Electronic, Electronic Equipment & Accessories, Home Appliances & Supplies, Office Items & Equipment, Office Supplies & Stationary, Purchase, Stationery Supplies, Steels, Irons & Metals, Steels, Metals & Aluminums, Textiles & Leather Products, Textiles, Fabrics and Wearing, Warehouse & Store

አዲስ ዘመን ረቡዕ መስከረም 16 ቀን 2005 ዓ.ም

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂ ጨረታ ቁጥር 241/ግጨ-1/05

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምስ/ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሳሪያዎች፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የስራና የደንብ ልብስ፣ ድምፅና ምስል፣ የቤትና የቢሮ እቃዎች፣ የግብርና መስሪያ መሳሪያዎችን እና የእንጨትና ብረታብረት ስራ ውጤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

1 የታደሰና ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው የሚፈለግበትን የመንግስት ግብር የከፈሉ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣

2 የግብር መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር/ ያለው፣

[Read more →]

Tags:

ባንኩ ለሰጠው ብድር ክፍያ እንዲውል በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት ንግድ ቤት እና ለእንጨት ሥራ የሚውል ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

No Comments · Bank, Banks, Foreclosure, Industry & Factory Foreclosure, Other Sale, Sale, Warehouse & Store

ሪፖርተር እሑድ መስከረም 13 ቀን 2005 ዓ.ም