Bid Ethiopia

Bid Ethiopia header image 1

መ/ቤቱ ለስብሰባ አዳራሽ የሚውሉ የተለያዩ ፈርኒቸሮችን /መቀመጫ ወንበሮችንና ጠረጴዛዎችን/፣ የተለያዩ ለአዳራሽ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

አዲስ ዘመን ማክሰኞ መስከረም 8 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

በቤንሻንጉል ጉምዝ ብ/ክ/መንግስት በመተከል ዞን የጉባ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

1 ለስብሰባ አዳራሽ የሚውሉ የተለያዩ ፈርኒቸሮችን /መቀመጫ ወንበሮችንና ጠረጴዛዎችን/፣

2 የተለያዩ ለአዳራሽ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርት ማሟላት አለባቸው፡፡

1 የዘመኑን ግብር የከፈሉና የንግድ ፈቃድና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣

2 የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣

3 በገ/ኢ/ል/ሚ/ር በሚመለከተው አካል /በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ፣

4 ተወዳዳሪዎች የሚወዳደሩትን የእቃ ዓይነት የነጠላና የጠቅላላ ዋጋ ማቅረብ አለባቸው፡፡

5 ተጫራቾች ለአቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 2 ፐርሰንት በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡

→ No CommentsTags:

ጽ/ቤቱ ከመንግስት መደበኛ በጀት በተገኘ ገንዘብ ብቁ አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ መለስተኛ ቋሚ እቃዎችን፣ ቋሚ እቃዎችን፣ የደንብ ልብስ እና የተለያዩ መፃህፈትን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

አዲስ ዘመን ማክሰኞ መስከረም 8 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 10 ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ከመንግስት መደበኛ በጀት በተገኘ ገንዘብ ብቁ አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ መለስተኛ ቋሚ እቃዎችን፣ ቋሚ እቃዎችን፣ የደንብ ልብስ እና የተለያዩ መፃህፈትን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት፡

1 በሙያው ዘርፍ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል፡፡

2 የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር የምዝገባ ምስክር ወረቀት የሚያቀርብ፡፡

3 የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከወረዳው ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በመውሰድና በሚያቀርቡት የዋጋ ዝርዝር ላይ ማህተም በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡

→ No CommentsTags:

ጽ/ቤቱ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

አዲስ ዘመን ማክሰኞ መስከረም 8 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታማስታወቂያ

በምዕራብ አርሲ ዞን ቆሬ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2005 በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙት መ/ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የቢሮ እቃዎችን ለመግዛት ስለሚፈልግ

የዕቃዎቹ ዓይነት፡

1 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣

2 ቋሚ እቃዎች፣

3 የግንባታ ዕቃዎች ሲሆን

ከዚህ በታች ያለውን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡፡

-የታደሰው ንግድ ፈቃድና ግብር ከፋይ መረጃ ማቅረብ የሚችል፣

-ተጨማሪ እሴት ታክስ VAT (15%) ተመዝጋቢ የሆነ፣

-የአቅራቢዎች መረጃ ማቅረብ የሚችል፣

-የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ 100 ብር /አንድ መቶ ብር/ ብቻ፣

-አሸናፊው የጨረታ ማስረከቢያ ዋጋ ብር 3000 /ሶስት ሺህ ብር/ ብቻ፣

→ No CommentsTags:

መ/ቤቱ የኢትዮጵያ ከተሞች ሳምንት በዓል ምክንያት በማድረግ አጠቃላይ የኤግዚብሽኑን ሥራ ኃላፊነት ተረክቦ የሚያዘጋጅ የኤግዚብሽን ተባባሪ አዘጋጅ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ስለሚፈልግ በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾችን እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

አዲስ ዘመን ማክሰኞ መስከረም 8 ቀን 2005 ዓ.ም

የኤግዚብሽን ተባባሪ አዘጋጅ አገልግሎት ግዢ ጨረታ

የጨረታ ማስታወቂያ 006/2005

የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ዋና አስተባባሪነት ከህዳር 01-07/2005 ዓ.ም በአዳማ ከተማ በድምቀት የሚከበረውን የኢትዮጵያ ከተሞች ሳምንት በዓል ምክንያት በማድረግ አጠቃላይ የኤግዚብሽኑን ሥራ ኃላፊነት ተረክቦ የሚያዘጋጅ የኤግዚብሽን ተባባሪ አዘጋጅ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ስለሚፈልግ በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾችን እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

1 ተጫራቾች በየዘርፉ ያላቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢነት መመዝገባቸውን ወይንም በመንግስት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ዌብሳይት www.ppa.gov.et ላይ ስለመመዝገባቸው የሚያረጋግጥ ማስረጃ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ እና ሌሎች ጨረታውን ለመወዳደር የሚያስችሉ ደጋፊ ማስረጃዎችን ፎቶኮፒ ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

→ No CommentsTags:

የኮንቲኔንታል ኢግል መለዋወጫ ግዢ የጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ማክሰኞ መስከረም 8 ቀን 2005 ዓ.ም

የኮንቲኔንታል ኢግል መለዋወጫ ግዢ የጨረታ ማስታወቂያ

ኩባንያችን ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር ለኮንቲኔንታል ኢግል የጥጥ መዳመጫ ፋብሪካ /ማሽን/ የሚሆኑ መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ መለዋወጫ ዕቃዎችን ለማቅረብ የሚችሉ ህጋዊ የሥራ ፈቃድ ያላቸውና የ2004 ዓ.ም ግብር የከፈሉ መለዋወጫ ዕቃዎቹን ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት የሚያስችል ፈቃድና ውክልና ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው የተዘጋጀውን ዝርዝር መመሪያና የዕቃዎቹን ዝርዝር ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት እስከ 10ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 200 በመክፈል አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ፊንፊኔ ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ከሚገኘው ከኩባንያው ግዥና ጉዳይ ፈፃሚ ጽ/ቤት በመውሰድ መጫረት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

→ No CommentsTags:

መ/ቤቱ የኢትዮጵያ ከተሞች ሳምንት በዓል ምክንያት በማድረግ የኮሙኒኬሽን የመዝናኛ የኤግዚብሽን ሥራዎችን የሚያስተዋውቅና የሚመራ ፕሮግራም መሪ (Promoter) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ስለሚፈልግ በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾችን እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

አዲስ ዘመን ማክሰኞ መስከረም 8 ቀን 2005 ዓ.ም

የኤግዚብሽን ፕሮግራም መሪ

/Promoter/ አገልግሎት ግዢ የጨረታ ማስታወቂያ 007/2005

የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ዋና አስተባባሪነት ከህዳር 01-07/2005 ዓ.ም በአዳማ ከተማ በድምቀት የሚከበረውን የኢትዮጵያ ከተሞች ሳምንት በዓል ምክንያት በማድረግ የኮሙኒኬሽን የመዝናኛ የኤግዚብሽን ሥራዎችን የሚያስተዋውቅና የሚመራ ፕሮግራም መሪ (Promoter) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ስለሚፈልግ በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾችን እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

1 ተጫራቾች በየዘርፉ ያላቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢነት መመዝገባቸውን ወይንም በመንግስት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ዌብሳይት www.ppa.gov.et ላይ ስለመመዝገባቸው የሚያረጋግጥ ማስረጃ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ እና ሌሎች ጨረታውን ለመወዳደር የሚያስችሉ ደጋፊ ማስረጃዎችን ፎቶኮፒ ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

→ No CommentsTags:

ማዕከሉ የእንስሳ መድኃኒቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

አዲስ ዘመን ማክሰኞ መስከረም 8 ቀን 2005 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ብ.እ.ጤ.ም.ማዕከል 01/2005

በግብርና ሚኒስቴር የብሔራዊ እንስሳት ጤና ምርመራ ማዕከል የእንስሳ መድኃኒቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1 በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ በሥራ ዘርፉ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ከሀገር ውስጥ ገቢ ቢሮ ደብዳቤ የሚያቀርቡ፣ በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በእቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሰበታ በሚገኘው በማዕከሉ ቢሮ ቁጥር 38 የማይመለስ ብር 150 /አንድ መቶ ሃምሳ ብር ብቻ/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መግዛት ይቻላል፡፡

→ No CommentsTags:

Supply and Installation of Actual/Real Studio Set and Video Wall – Ethiopian Radio and Television Agency

The Ethiopian Herald Tuesday September 18, 2012

Tender No. 004/2005

Supply and Installation of Actual/Real Studio

Set and Video Wall

Ethiopian Radio and Television Agency invites interested and eligible bidders to bid for the Supply and Installation of Actual/Real Studio Set and Video Wall.

Accordingly, bidders fulfilling following instructions and criteria can participate in the tender:

1. Bidders or agents must provide their evidence of currently renewed license that they have paid up all government taxes, certificate from Ministry of Finance and Economic Development specifying that they have registered in suppliers’ list, letter of authorization from the manufacturer. TIN certificate and VAT registration certificate.

→ No CommentsTags:

Procurement of Office Building and Asphalt Maintenance Works – Ministry of Education, Government of Ethiopia

The Ethiopian Herald Tuesday September 18, 2012

INVITATION TO BID

IFB: MOE/NCB/W-007/2005

TO: ALL CONTRACTORS OF CATEGORY GC/BC/ CLASS 4 & ABOVE WITH VALID LICENSE FOR THE CURRENT YEAR

1. The Ministry of Education has funds within the Employer’s budget to be used for the Procurement of Office Building and Asphalt Maintenance Works.

2. The Ministry of Education invites sealed bids from eligible bidders or GC/BC Class 4 & above

3. Bidding will be conducted in accordance with the Open National Tendering procedures contained in the Public Procurement Proclamation of the Federal Government of Ethiopia and is open to all eligible bidders.

→ No CommentsTags:

Construction of Additional Class Room and Library – East Hararghe Zone Kombolcha Woreda Education Office

The Ethiopian Herald Tuesday September 18, 2012

Invitation for Bids (IFB), East Hararghe Zone Kombolcha Woreda Education Office

National Competitive Bid (NCB)

TO: ALL CONTRACTORS or CATEGORY G.C 6 &/or B.C 6 AND ABOVE WITH RENEWED LICENCE AND LICENSED IN BUILDING WORKS CONSTRUCTION

The Oromia Regional State Government East Hararghe Zone Kombolcha Woreda Education Office invites eligible contractors to submit scaled bids for the execution and completion of the following project.

The bidding consists Additional Class Room and Library Project Construction.

No. Project Zone Woreda Bid Security Category of invited Contractor

→ No CommentsTags: